Account
All students exams&info

All students exams&info

High school &university students exams &👁️‍🗨️ https://t.me/+4lHSYuD9cMI5YzA0 For Promotion / Ads: @AKJr_official

Username
@alluexams
Category
Education
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers15,497
Avg views per post, 7d2,535−42% vs prev 7d
ERR16.36%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 15, 20266,000
Nov 19, 20264,780
Nov 20, 20263,817
Nov 21, 20263,700
Nov 22, 20263,495
Nov 23, 20264,200
Nov 24, 20262,665
Nov 25, 20262,203
Nov 26, 20262,260
Nov 27, 20261,245

Most viewed this month

  1. 01
    Views6.16K
    Forwards—
    Reactions8
    Comments—
  2. 02
    Views5.84K
    Forwards—
    Reactions32
    Comments—
  3. 03
    Views4.78K
    Forwards—
    Reactions2
    Comments—
  4. 04

    #ሰበር የዳግም ተፈታኞች ምዝገባ ተጀምሯል ተመዝገቡ ምዝገባው እስከ ህዳር 21 ይቆያል ተብሏል 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ።    ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። EAES Official @alluexams

    Photo
    Views4.2K
    Forwards—
    Reactions18
    Comments—

Latest posts

#10299Photo

የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በታህሳስ ወር 2019 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መረጃችሁን ከዚህ ቀደም ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከህዳር 21/2019 እስከ ህዳር 30/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- - ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ - የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ እና ስማችሁ ወደ ሲስተም ያልገባላችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። @alluexams Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health, Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia LinkedIn: lnkd.in/ewFJ6V

Open in Telegram
Views1,270−62%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
19 h1,120
26 h1,270
  1. After 24 hours1,270
  2. Total to date1,270
#10295Link preview
Views1,220−64%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
20 h1,080
26 h1,220
  1. After 24 hours1,220
  2. Total to date1,220
#10290Text
Views2,260−33%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#10287Photo
Views2,160−36%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#10279Text
Views2,580−23%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#10278Text
Views2,750−18%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—
#10271Photo

#ሰበር የዳግም ተፈታኞች ምዝገባ ተጀምሯል ተመዝገቡ ምዝገባው እስከ ህዳር 21 ይቆያል ተብሏል 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ።    ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። EAES Official @alluexams

Open in Telegram
Views4,200+25%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#10270Text
Views3,580+7%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—

All posts

Connections