Account

Posts of Ethiopian University መረጃ

newest first

#1333Link preview

የመውጫ ፈተና ድጋሚ (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል። 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ማስሞላት የምትፈልጉት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @woldemichael_wondimu

Open in Telegram
Views1,460+4%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1332Text

#AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤ ​የዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ እና ነባር መደበኛ ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሆኑን አውቃችሁ፤ በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳወቅን፤ ከዚህ ውጭ በውክልና ምንም ዓይነት ምዝገባ የማይፈቀድ መሆኑን ቅድመዉ ለማሳወቅ እንወዳለን።  ​ማሳሰቢያ፦ ➻​በ2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፤ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምትገቡበት የመግቢያ ቀናት፤ ከላይ የተጠቀሱት የመግቢያ ቀናት ተመሳሳይ መሆኑን አውቃችሁ፤ በአካል ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁ እንድታከናውኑ ጭምር ለማሳወቅ እንወዳለን።  ➻​ሁሉም ነባር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ኢ-መደበኛ (Extension) ተማሪዎች፤ ምዝገባችሁ የሚከናወነው ከጥቅምት 28-29/2019 ዓ/ም ባሉት ቀናት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

Open in Telegram
Views4,180+199%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#1331Text
Views3,370+141%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#1330Text
Views2,930+109%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#1329Text

#AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤ ​የዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ እና ነባር መደበኛ ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሆኑን አውቃችሁ፤ በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳወቅን፤ ከዚህ ውጭ በውክልና ምንም ዓይነት ምዝገባ የማይፈቀድ መሆኑን ቅድመዉ ለማሳወቅ እንወዳለን።  ​ማሳሰቢያ፦ ➻​በ2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፤ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምትገቡበት የመግቢያ ቀናት፤ ከላይ የተጠቀሱት የመግቢያ ቀናት ተመሳሳይ መሆኑን አውቃችሁ፤ በአካል ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁ እንድታከናውኑ ጭምር ለማሳወቅ እንወዳለን።  ➻​ሁሉም ነባር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ኢ-መደበኛ (Extension) ተማሪዎች፤ ምዝገባችሁ የሚከናወነው ከጥቅምት 28-29/2019 ዓ/ም ባሉት ቀናት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

Open in Telegram
Views2,850+104%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1328Text
Views2,570+84%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#1326Text

የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራል። በአዲሱ የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም መሠረት የተሻሻለው ክፍያ ተመን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2016 መሠረት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተገቢ ሆኗል። ​በመሆኑም በተሻሻለው ተመን መሠረት በእያንዳንዱ ተፈታኝ ላይ ለምዝገባና ለፈተና አሰጣጥ:- 👉 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና 2,000 ብር 👉 ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና 3,500 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ፈተና ምዘና 3,500 ብር  እና 👉 ለሊቃውንት ማረጋገጫ ፕሮግራም ፈተና 950 ብር በምዝገባ ሲስተሙ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል። እንዲሁም የተሻሻለው ተመን ከመውጣቱ በፊት ለተከፈሉ ፈተናዎች የሚከፈል ቀሪ ክፍያዎች 750 ብር በእያንዳንዱ ተፈታኝ ተሰልፎ እንዲፈጸም፤ ያልተከፈሉ ክፍያዎችም የተሻሻለው ተመን በሲስተሙ ላይ ከመጫኑ በፊት በመክፈል ተገቢውን አገልግሎት እንድታገኙ እናሳስባለን።

Open in Telegram
Views5,600+300%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#1324Text
Views5,580+299%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#1323Text
Views4,570+226%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1322Text
Views4,320+209%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#1321Text
Views4,030+188%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#1319Text
Views5,400+286%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#1318Text

ለተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የእድል ጥሪ ከኣቢሲንያ ባንክ (Apollo)! 🎓📱የዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ተማሪ ነህ/ነሽ? ከትምህርትህ ጎን ለጎን ተጨማሪ ገቢ ማግኘትና የባንክ ስራ እድል ማመቻቸት ትፈልጋለህ? የBank of Abyssinia Apollo Campus Champion በመሆን እነዚህን ልዩ ጥቅሞች ያግኙ፡💰 በእያንዳንዱ ሰው 100 ብር ገቢ: በየሰው በቀላሉ 100 ብር ያግኙ!📜 የአቢሲንያ ባንክ የብቃት ሰርተፍኬት (Digital Certificate)💳 ነፃ የቨርቹዋል ካርድ (Free Virtual Card)💵 እስከ $1,000 USD FCY Allocation: ለውጭ ሀገር ትምህርትና ሰርተፊኬቶች💼 የቀጥታ የስራ እድል (Job Opportunity): ምርጥ 5 ውስጥ ለሚወጡ ተማሪዎች በአቢሲንያ ባንክ የቅጥር እድል!🎓 እስከ 100,000 ብር የስፖንሰርሺፕ ድጋፍ: ለግራጁዌሽን መፅሔት እና ለዲፓርትመንት  TRIP!  ——————————⚙️ እንዴት መመዝገብ ይቻላል? (How to Register)1. የ Apollo App ያውርዱ ወይም ይመዝገቡ።  2. ሲመዘገቡ የሚጠይቃችሁን Referral Code / ID ቦታ ላይ ይህንን ያስገቡ፡👉C988711748  3. አካውንቱን ለመቀስቀስ (Activate ለማድረግ) ከ100 ብር በላይ ዝውውር (Transaction) ያድርጉ!  📍 የእርሶ Referral ID:C988711748   አሁኑኑ ተመዝግበው መስራት ይጀምሩ

Open in Telegram
Views3,580+156%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#1316Text
Views3,680+163%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#1315Text
Views2,970+112%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#1314Text
Views3,130+124%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—