❞ማህሌተ-ሸማ❝ በቀጭን ጥልፍ ፣ ላይ ታች ተጣመረ ቀይ በርኖስ ዘምዝሞ ፣ ደም መንፈስ ደመረ ፈታይ በፈተለው ፣ በእንዝርት ቁጭት ጥጥ ነዳፊ በደቦ ፣ ባጠረቃው ለወጭት አንዛሪ ደዋሪ ፣ በተሳተፉበት ሸማኔ እርካቡን ፣ ባፈራረቀበት ማህሌተ-ሸማ ፣ ይኸው ድር ከማጉ ለገላየ ሽፋን ፣ አይመስልም ህዳጉ ፈፅሞ ያልተፃፈበት ፣ ቀለም በሀረጉ በህዳግ የተሞላ ፣ ጥለት ስጉ ጥጉ ግና ይናገራል... ዘርፍ ተሸልሞ ፣ በላዩ እንደ ቅጠል ሲል ያዘም'ራል አባትህ አዳም ፣ ይሄን ለብሶ ነበር። ቡልኮ ያጎነጸፈኝ ፣ የፅንፌ ፅንፈኛ ደጉ ሳምራዊ ንስ ወደረኛ #ናትናኤል_አበበ @topazionnn @topazionnn
Open in TelegramAverage views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 8, 2026 | 1,360 |
| Nov 9, 2026 | 1,410 |
| Nov 10, 2026 | 1,640 |
| Nov 11, 2026 | 1,110 |
| Nov 12, 2026 | 4,770 |
| Nov 13, 2026 | 1,470 |
| Nov 14, 2026 | 3,950 |
| Nov 16, 2026 | 1,350 |
| Nov 19, 2026 | 908 |
| Nov 20, 2026 | 1,080 |
| Nov 21, 2026 | 938 |
| Nov 22, 2026 | 945 |
| Nov 23, 2026 | 2,950 |
| Nov 24, 2026 | 994 |
| Nov 25, 2026 | 1,600 |
| Nov 28, 2026 | 1,280 |
| Nov 29, 2026 | 227 |
Most viewed this month
- Views4.77KForwards—Reactions15Comments—
- Views3.95KForwards—Reactions22Comments—
- Views2.95KForwards—Reactions25Comments—
- Views1.64KForwards—Reactions18Comments—
Latest posts
(ህይወት ሲጠቀለል) ከጨቅላነት - እስኪሸመግል : "አለኝ ወይ ነበረኝ " ለማለት ነው አደለ? ይሄ ሁሉ ትግል ! @topazionnn @topazionnn
Open in Telegramጸሎት እንደስካር ኤልያስ ሽታኹን ~ ~ ~ ~ ~ ሀና በእግዚአብሔር ፊት አለቀሰች። በደጁም ተንበረከከች። ካህኑ ኤሊ የአፏን እንቅስቃሴ አይቶ "ሰክራለች" አለ። ያውም ካህን ነው። ሲሆን ተጠግቶ ነው "ምነው" ሊላት ሲገባ ፈረደባት። እንዲያውም ተናገራት "ወይን መጠጣት አቁሚ" አላት ልክ ከዚህ በፊት ሰክራ የሚያውቃት ይመስል "ስካርሽ እስከመቼ ነው" አላት ይሄ በኛ ቢደርስ ይሄን ብንባል አኩርፎ ለመውጣት ሀይማኖት ለመቀየር ሁለቴ ባላሰብን ነበር። ሀና ግን አስረዳችው። ታጋሽ ናትና እግዚአብሔር ባርያውን እንዲያየኝ ነው የምለምን አለችው። አንዳንዴ እኮ የናንተ ሀዘን የናንተ ለቅሶ ለአንዳንዶች ስካር ነው። ጤና ማጣትም ነው። ምን አልባትም ለብዙዎችም "ፋራነት" ነው። ግን እንዲህ በሉት "እኔስ ልቧ ያዘነበኝ ሴት ነኝ። ጠጅና የሚያሰክር ነገር አልጠጣሁም። ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ነፍሴን አፈፈስሁ" መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1:15 @topazionnn
Open in Telegram"ምን አስላጠው?" ብለው ጎማን ቢጠይቁ ሲላላጥ ሲቀደድ : "አለመቆሙ ነው" ! ብሎ ይመልሳል የሄደበት መንገድ! (ኤልያስ ሽታኹን) @topazionnn
Open in Telegramልብና ህጻን ልጅ መመሳሰላቸው : ደግመው ይሄዳሉ ደግመው ይወድቃሉ ከተሰበሩበት ከዚያው ከቦታቸው ! (ኤልያስ ሽታኹን) @topazionnn @topazionnn
Open in Telegramቅዱስ ሚካኤል ❤️🩹 . . . ሕይወቴ ሽንቁር ሲበዛዉ እንደ ሬት ጣዕም ቢመረኝ፤ ስምህን ነዉ የምጠራዉ ያላንተ ወዳጅ ማን አለኝ፤ ስጓዝ ብደነቃቀፍ እንቅፋት እግሬን ቢመታዉ፤ ከአምላክህ እያማለድክ ምርቅዝ ቁስሌን ፈወስከዉ፤ ወዳጄ ያልኩት ርቆ ብቻዬን መቆም ሲያቅተኝ፤ በዛ በጭንቅ ቀኔ ለአፍታም አልተለየኸኝ፤ የመላአክት አለቃ ሚካኤል ቅዱሱ፤ የወርቅ ሀመልማል መብረቅ ነዉ ቀሚሱ፤ የመላእክት አለቃ ሚካኤል ንጉሡ፤ ከመላእክት ሁሉ ከፍ ያለ ሞገሱ፤ የአምላክ ባለሟል ሚካኤል ኃያሉ፤ ምሕረት ይለምናል ለአዳም ልጅ በሙሉ፤ ተፋጥኖ ይደርሳል ለሚጠሩት ሁሉ። ...................................................... [ ዔደን ታደሰ ] @Ediwub @topazionnn @topazionnn
Open in Telegram.... ሰይፉ ለጠላቴ እሳትን ሲተፋ በምልጃው ረድኤቱ ዲያብሎስ ሲጠፋ አይኖቼ ሲበሩ ከልሎኝ ከፅልመት ከአመድ አንስቶ ሲያበቃኝ ለሹመት ከእኔ ምንም የለም ሚመለስ ውለታ በል እንግዲ አፌ ለማመስገን በርታ፤ ረዳት ለሁሉ ሚካኤል የልቤ ፍጥረቱ ሲርቀኝ ሚካኤል የቅርቤ በጭንቁ መከራ ሚካኤል ደራሼ እምባዬም እንዳይወርድ ሚካኤል አባሼ ቅርብ ለእግዚአብሔር ከለላ ለፍጥረት በክንፍህ ሸፍነህ ለሆንከኝ መሰረት አፌ አይስትም ከቶ ሁሌም ያወድሳል የሚካኤልን ክብር ማን አማኝ ይረሳል! እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ!❤️🔥 ያቡ✍️ @Weyblann
Open in Telegramይቺ የምትመለከቷት እህታችን ኢከማቹ ዲንቃ ትባላለች ከ 1 ወር በፊት ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ይቺ እህታችን ታማሚ ስለሆነች ያያችሁ ሰዎች እንድታሳውቁን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።አግኝቶ ለደወለልን ወሮታውን የምንከፍል ሲሆን በተለይ በጣፎ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ካያችኋት እንድታሳውቁን አደራ እንላለን። 0921310404 0913657003 0922747625 0967287516
Open in TelegramConnections
Similar channels
Mentioned by
ስሜትን በግጥም(፳፬)😘😢😄@semetnbegtm1 mentionLatest post
ግጥም ብቻ 📘@getem1 mentionLatest post
Mentions
የፊሊሞን ደብዳቤዎች 🧣@filimonhappy1 mention