Account

Posts of ቶጳዝዮን

newest first

#2592Text
Views227−86%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#2589Text
Views1,6000%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#2585Text
Views991−38%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#2584Photo
Views884−45%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#2582Photo
Views1,080−32%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2575Text

( ያመስግን - ሰይጣን ) ኤልያስ ሽታኹን ሰው ሆኖ አያውቅምና የያዘው ሁሉ አልወደቀምና - እንደደመና ክብሩን ቢያጣ  በትዕቢቱ ቢጣል                  : ወደኑሮ አልተወረወረምና           እግዜርን   ያመስግን ሰይጣን ! ሰው የሚሉት ፍጡር ስንቱን ቻለ? እንደደንገጡር መሰበረን ያስናቀ መሰበር ተሰብሮ ሞት ያስናቀ ቀብር ተቀብሮ          : (ስንቱን ችሎ ኖሮ) ሰውነት ጥልቅ ሰውነት ብርቅ መቆም መሄድ  መገኘት ወይ መቅረት ግራ ነው ሰውነት - ቀኝ ነው ሰውነት          መሐል ነው ሰውነት ! በቅጽበት የሚለዋወጥ  በሞት የታጀለ ሰው መሆንም ውስጥ -  ሰው አለመሆን አለ ውል የለው - ወይም ደርዝ                     : መኖር ነው መድኃኒት መኖር ለሚባል መርዝ። ሩቅ ነው ሰውነት ቅርብ ነው ሰውነት              : ማይደረሰበት - የሚደረሰበት! መቻሉ አጀብ ነው ምን ቢደክም ግና                    : ከነግሳንግሱ የሰው ልጅ ነው ግሩም - የሰው ልጅ ነው ጀግና ! ይሳነዋል መዳህ - አይችል ከራስ መብረር ሰይጣን ሰው ቢሆን ኖሮ - ራሱን ባጠፋ ነበር! @topazionnn @topazionnn

Open in Telegram
Views4,770+199%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—