“ ጨዋታ ለማሸነፍ ተሰጥኦ ብቻውን በቂ አይደለም ” አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ

TIKVAH-SPORT, @tikvahethsport

Open in Telegram
#87676Photo

“ ጨዋታ ለማሸነፍ ተሰጥኦ ብቻውን በቂ አይደለም ” አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ሴኔጋል ብዙ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾች መያዟ ጨዋታ ለማሸነፍ በቂ እንዳልሆነ ተናግረዋል። “ በቡድኑ ብዙ ባለተሰጥኦዎች አሉን ” ያሉት ቬይራ “ ነገርግን ባለን ልምድ ተሰጥኦ ጨዋታ ለማሸነፍ ብቻውን በቂ እንዳልሆነ እናውቃለን ” ብለዋል። “ ተጨዋቾቹ ያላቸውን ተሰጥኦ ቡድኑን ለመርዳት ስንጠቀም ያን ጊዜ ተሰጥኦውን እናየዋለን ” ሲሉ ነው የተናገሩት። አሰልጣኙ አያይዘውም በጋራ የሚጫወት ቡድን መስራታቸውን በሰጡት አሰተያየት አስረድተዋል። ስለ ነገው ጨዋታ ያነሱት ቬይራ “ ጨዋታው 0ለ0 ነው የሚጀምረው ተጋጣሚያችን አክብረን እንጫወታለን የተሻልን መሆናችንን ማሳየት አለብን ” ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views34,725−13%vs avg
Forwards4
Reactions66
Comments16

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h8,144
2 h14,188
12 h34,725
  1. After 1 hour8,144
  2. Total to date34,725

Reactions

  • ❤48
  • 👏11
  • 😁7

More from TIKVAH-SPORT

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views59.4K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views57.6K
    Forwards107
    Reactions338
    Comments46
  3. 03
    Views57.6K
    Forwards4
    Reactions303
    Comments12
  4. 04

    No text

    Photoalbum
    Views57.2K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  5. 05
    Views56.9K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—

All posts of TIKVAH-SPORT