“ ማንችስተር ሲቲ ክሱን ለማሸነፍ ሁሉንም ያደርጋል ” ፌራን ሶርያኖ

TIKVAH-SPORT, @tikvahethsport

Open in Telegram
#87675Photo

“ ማንችስተር ሲቲ ክሱን ለማሸነፍ ሁሉንም ያደርጋል ” ፌራን ሶርያኖ የማንችስተር ሲቲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፌራን ሶርያኖ የክለቡን ክስ ውሳኔ ለመቀልበስ ሁሉንም እንደሚያደርጉ ገለፁ። “ ማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊጉን ክስ ክርክር ለማሸነፍ ባለው ነገር ሁሉ ይፋለማል ” ሲሉ ተናግረዋል። የህግ ሂደቱ ረጅም ጊዜ መውሰዱን ያስረዱት ፌራን ሶርያኖ “ ክሱ ፍፃሜውን ለማግኘት ገና ብዙ ይቀረዋል “ ብለዋል። አክለውም ማንችስተር ሲቲ በዚህ ክስ ላይ ድል እንደሚጎናፀፍ አሁንም ሙሉ እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል። ሀላፊው ዛሬ በነበረው የአውሮፓ ክለቦች ስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ ለአቻዎቻቸው ይህንኑ አረጋግጠዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views34,197−15%vs avg
Forwards4
Reactions—
Comments32

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h151
2 h16,037
12 h34,197
  1. Total to date34,197

More from TIKVAH-SPORT

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views59.4K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views57.6K
    Forwards107
    Reactions338
    Comments46
  3. 03
    Views57.6K
    Forwards4
    Reactions303
    Comments12
  4. 04

    No text

    Photoalbum
    Views57.2K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  5. 05
    Views56.9K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—

All posts of TIKVAH-SPORT