Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
ይገምቱ ይሸለሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከአቻው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር ግጥሚያውን ያደርጋል ለዋልያዎቹ ድልን እየተመኘን ፤ የ90 ደቂቃ ውጤቱን በትክክል ቀድመው ለገመቱ 5 መላሾች የብሄራዊ ቡድን ቲሸርት የምንሸልምይሆናል። 💥💥ማሳሰብያ:- መልሱ የሚመለሰው በዋናው ስፖርት የፌስቡክ ገጽ ሲሆን መላሾች #Follow #share #like ግዴታ ነው::
Open in Telegram