“ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ ዘጠና ደቂቃ ይወስናል ” የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የነገው የተጋጣሚያቸው ማንነት ለውጥ እንደማያመጣ ተናግረዋል። “ በሜዳችን ነው የምንጫወተው ነጥቡ ያስፈልገናል ፣ ወደኋላ አንመለስም ” ሲሉ ነው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተናገሩት። “ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” ያሉት አሰልጣኙ “ ሜዳ ውስጥ እስከገባን ድረስ እንጫወታለን ” ብለዋል። “ እኛ የምንለው ዘጠና ደቂቃ ይወስናል ነው ” የሚሉት ዮሐንስ ሳህሌ “ ይሄ እግርኳስ ነው ሌሎች ሲሸነፉ አይተናል "ብለዋል። “ በሜዳችን በህዝባችን ፊት ነው የምንጫወተው ይሄ ለእኛ በጥሩ መልኩ የሚነሳ ነገር ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል። “ በልጆቹ በኩል ለመጫወት 100% ዝግጁ ናቸው ሜዳ ላይ ያላቸውን ለመስጠት ዝግጁ ናቸው ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ @tikvahethsport @kidusyoftahe
Open in Telegram
“ የአፍሪካ ቁጥር አንድ መሆን አለመሆን ለእኛ ለውጥ አያመጣም ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
Views39,7390%vs avg
Forwards4
Reactions213
Comments93
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 11,767 |
| 4 h | 29,548 |
| 14 h | 39,739 |
- After 1 hour11,767
- After 6 hours29,548
- Total to date39,739
Links and mentions
Mentions@kidusyoftahe@tikvahethsport
Reactions
- 😁145
- ❤49
- 👎7
- 👍6
- 🙏3
- 🤔2
- 🤩1
More from TIKVAH-SPORT
- 01Views59.4KForwards5Reactions—Comments—
- 02Views57.6KForwards107Reactions338Comments46
- 03Views57.6KForwards4Reactions303Comments12
- 04Views57.2KForwards5Reactions—Comments—
- 05Views56.9KForwards5Reactions—Comments—