ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምድ ሰርተዋል !

TIKVAH-SPORT, @tikvahethsport

Open in Telegram
#87665Photoalbum

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምድ ሰርተዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገው የሴኔጋል ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። ዋልያዎቹ ከ 11:30 ጀምሮ ጨዋታው በሚደረግበት ባሕር ዳር ስታዲየም ልምምዳቸውን ሊሰሩ ችለዋል። በልምምዱ ወቅት :- - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፤ - የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ እና - የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተገኝተው ቡድኑን አበረታተዋል። በኢትዮጵያ በኩል በነገው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ታውቋል። ኢትዮጵያ ነገ ቀን 10:00 ሰዓት ከሴኔጋል ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን ታደርጋለች። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views32,035−25%vs avg
Forwards3
Reactions13
Comments31

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h2,409
5 h32,035
  1. After 6 hours32,035
  2. Total to date32,035

Reactions

  • ❤12
  • 🙏1

More from TIKVAH-SPORT

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views58.6K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views56.9K
    Forwards4
    Reactions303
    Comments12
  3. 03
    Views56.8K
    Forwards97
    Reactions338
    Comments46
  4. 04

    No text

    Photoalbum
    Views56.5K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  5. 05
    Views56.2K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—

All posts of TIKVAH-SPORT