“ ጥሩ ካልሆነ አጨራረስ ጥሩ ያልሆነ ጅማሮ ይሻላል “ የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት የተረከቡት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ አጀማመራቸው ያማረ አልሆነም። የርገን ክሎፕ ቡድኑን እየመሩ ሁለት ጨዋታዎች አድርገው በአንዱ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ወጥተዋል። ውጤቱ ክሎፕን በጀርመን ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ጥሩ ያልሆነ አጀማመር ያደረገ አሰልጣኝ አድርጓቸዋል። “ ጥሩ ካልሆነ አጨራረስ ጥሩ ያልሆነ ጅማሮ ይሻላል “ ሲሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ስለሁኔታው ተናግረዋል። “ የጀርመን እግርኳስ ጥሩ ላይ እንዳልሆነ ወደኋላ ሳልመጣ አውቃለሁ " ያሉት ክሎፕ “ እኔ መጥቼ በአንድ ቃል ሁሉንም አልፈታም ” ብለዋል። አክለውም “ ወደፊት ከየትኛውም ተጋጣሚ ጋር መፎካከር የሚያቅተን ጊዜም ይኖራል "ሲሉ ተደምጠዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Open in Telegram
“ ጥሩ ካልሆነ አጨራረስ ጥሩ ያልሆነ ጅማሮ ይሻላል “ የርገን ክሎፕ
Views49,566+56%vs avg
Forwards7
Reactions27
Comments2
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 3,472 |
| 2 h | 26,478 |
| 12 h | 47,272 |
| 22 h | 49,566 |
- After 24 hours49,566
- Total to date49,566
Links and mentions
Mentions@kidusyoftahe@tikvahethsport
Reactions
- ❤18
- 🔥9
More from TIKVAH-SPORT
- 01Views59.4KForwards5Reactions—Comments—
- 02Views57.6KForwards107Reactions338Comments46
- 03Views57.6KForwards4Reactions303Comments12
- 04Views57.2KForwards5Reactions—Comments—
- 05Views56.9KForwards5Reactions—Comments—