TruthMayScareYou
በምንኖርበት ዓለም ላይ የሆነ ልክ ያልሆነ የተበላሸ ስርዓት እንዳለ ተሰምቷቹ ያውቃል ነገር ግን ምን እንደሆነ ልትረዱት አልቻላችሁም ? እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ መጥታችኋል! ይህ TruthMayScareYou ነው። የ ሚስጥራዊ ማህበራት፣ እና የ ኢሉሚናቲን ሴራ እናጋልጣለን!
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 1,040 |
| Nov 4, 2026 | 916 |
| Nov 5, 2026 | 960 |
| Nov 8, 2026 | 788 |
| Nov 14, 2026 | 631 |
| Nov 17, 2026 | 368 |
Most viewed this month
- 01Views1.04KForwards—Reactions6Comments—
- 02Views960Forwards—Reactions1Comments—
- 03Views916Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views788Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
እስቲ አስቡት... ማታ የዕለት ተዕለት ኑሯችሁን ኖራችሁ፣ ገንዘባችሁ ባንክ ውስጥ በሰላም እንዳለ አምናችሁ ትተኛላችሁ። ጠዋት ስትነቁ ግን... ሁሉም ነገር ባዶ ነው። ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም። ባለፈው ሳምንት በፓራጓይ የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው። 6.5 ሚሊዮን ሕዝብ ባላት አገር ውስጥ Ueno የሚባል ግዙፍ ዲጂታል ባንክ በአንድ ሌሊት በመንግሥት ተዘጋ። በማግስቱ ጠዋት፣ ወደ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የራሳቸውን ገንዘብ መጠቀም እንዳይችሉ ተቆልፎባቸው ነቁ። ገንዘብ ማውጣት የለም። ካርድ አይሰራም። የገንዘብ ዝውውር የለም። የሕዝቡን የዕድሜ ልክ ጡረታ ጨምሮ ከ800 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሕዝብ ገንዘብ በአንድ ጀምበር ታገደ። ሕዝቡ ቁጣውን መቆጣጠር አቅቶት አደባባዮችን አጥለቀለቀ የወደፊቱ የ ዓለም ቁጥጥር መልክ፣ ጥሬ ገንዘብ አልባ የሆነ ዓለም Cashless World የሚመስለው ይህንን ነው። ያለህ እያንዳንዱ ብር ሌላ ሰው በሚቆጣጠረው ዲጂታል ሥርዓት ውስጥ ሲቀመጥ፣ ገንዘብህ ያንተ የሚሆነው እነሱ እስከፈቀዱልህ ድረስ ብቻ ነው። አንድ ትዕዛዝ... አንድ ፊርማ... ወይም አንድ ሰው ሰራሽ ቀውስ ሲከሰት መግዛትም ሆነ መሸጥ አትችልም። በፓራጓይ የታየው ለዓለም ባንኮች የሙከራ ሂደት test run ነበር። እየመጣ ነው፤ ወደፊትም በብዙ አገራት የሚከሰት ይሆናል። ይህ ወደፊት የሚመጣውን ስርዓት ማሳያ ምሳሌ ነው A taste of what is to come @thetruthmayscareyou
Open in Telegramከቀድሞ የሴጣን አምልኮ መሪ .. የ Halloween ቀን ትርጉም the highest day in satanic calander.. @thetruthmayscareyou
Open in TelegramLee daniel ይባላል ግብረሰዶምና የፊልም ፕሮዲውሰር ነው ። ከ ግብረሰዶም ወንድ ፍቅረኛው ጋር 12 ዓመት እድሜ ይለያያሉ ሆኖም በ Wendy Williams Show ቀርቦ ከወንድ ጓደኛህ ጋር የእድሜ ጋፕ እራሱ ያላቹ አትመስሉም እኩያሞች ነው ምትመስሉት ምንድነው ሚስጥሩ ብላ ትጠይቀዋለች ። እሱም እንዲ ብሎ ይመልስላታል የህፃናት ደም እጠባለው፣እጠጣለው ፣ ፊቴላይም እቀባዋለው እየደበቁትም አይደለም ተመልከቱ @thetruthmayscareyou
Open in Telegramበቪዲዮው ላይ እንደተጠየቀው ከጄፊሪያ በመገናኘቱ ከሱጋ በነበረው ጊዜ እንደተፀፀተ ልክ እንዳልነበር ተናግሮ ሆኖም በደሴቱ ላይ ላይ ምንም አይነት ነገር እንዳላደረገ ሸምጥጣል።መረጃው ሀሰት ነው ከጄፊሪ ጋር በተደጋጋሚ ተገናኝቻለው ነገር ግን ግንኙነታችን ለ ሌላ ነገር ሳይሆን እሱ ብዙ ሐብታም ግለሰቦችን ስለሚያቅ ገንዘብ ሚለግሱ ግለሰቦችን እንዲያገናኘኝ ብቻ ነው ብሏል ። ጠያቂው የተለቀቁት ፋይሎች ብዙዎቹ የተጠቀሱት ስሞች ፣ የነበሩት ግለሰቦች ተሳታፉ እንደነበሩ ከነመረጃቸው እውነት መሆናቸው ተረጋግጠዋል ስለዚህ አንተ ደሞ አልሄድኩም ደሴቱላይ አልተገኘው ብለሃል ታዲያ ጄፊሪ ስለአንተ ልክ ያልሆነ ነገር ለምን ሊናገር ይችላል ብሎ ለጠየቀው ጥያቄም ቢልጌት መልስ ሲሰጥ የተለቀቁት የኢሜል መረጆች ጄፊሪ ሆን ብሎ በራሱ የፃፋቸው እነደሆኑና እሱጋርም እንዳልደረሱ ስሙን ለማጠልሸት የተፃፉ እንደሆኑ በድጋሚ ቅሌቱን አስከፊ ተግባሩን ለመሸምጠጥ ሞክሯል የቀድሞ ባለቤቱ ሜሊንዳ ስለሁኔታው ተጠይቃ በሁኔታው በጣም ከፍተኛ ሀዘን አንደተሰማት ፣አሁን ላይ በትዳራም ከሱጋር አለመሆና ትዳሯን ትታ መሄድ እንደነበረባት ልክ እንደነበር ተናግራለች። @thetruthmayscareyou
Open in Telegramሌላኛው በ ኢፒስቲን ፋይል ነውሩ የተጋለጠው ግለሰብ በክትባት የዓለም ህዝብ ለመመረዝ ቀን ከለሊት ሚተጋው ፣ የክትባት አክቲቪስት የGMO ሰብልን፣ የMrna መመረዣ ክትባቶችን በገንዘብ የሚደግፈው ።ስንቶቹን ህፃናት እንዳይንቀሳቁና ፣ የአይምሮ በሽተኛ እንዲሆኑ ያደረገው።መሪዎቻችንን በገንዘቡ አንደፈለገ የሚያሸከረክረው ፣የተለያየ የበሽታ ስም እየሰጠ በየጊዜው መመረዣ ክትባት ዘመቻ አንዲያረጉ የሚያዘው ፣በ2010 በግልፅ በ ted talk ላይ በፍጥነት እየጨመረ ያለውን የህዝብ ቁጥር በክትባት መልክ ቢያንስ በ15% መቀነስ እንዳለበት ሲናገረ የቆየው አንዱ Pedophilia ቢልጌት ነው ። ለህዝብ ይፋ በሆነው ፋይል መሰረት ቢልጌት በተደጋጋሚ በደሴቱ እንደተመላለሰ፣ ከራሺያ ሴተኛ አዳሪዎች ጋር በነበረው ግንኙነት የአባላዘር በሽታ ታሞ እንደነበር ቅሌቱ ተጓልጣል ። ከፋይሉ ጋር ተያይዞ የተለቀቁት ኢሜሎች እንደሚያሳዩት ቢልጌት ለህመሙ ጥሩ አንቲባዮቲክ መዳኒት ጄፊሪ እንዲልክለት እንዲሁም ባለቤቱ እሱ በያዘው በሽታ እንዳትታመም ሳታውቅ በመጠጧ ውስጥ ጨምሮ ሊሰጣት እንደፈለገ ነግሮት ነበር። @thetruthmayscareyou
Open in Telegramድዌይን ጆንሰን The Rock "ስሜ ሮይ ይባላል፤ በዓለማችን እጅግ ክፉ ለሆነው ፈጠራዎች ውድድር፣ ህጻናትን የሚደፍር የሚያጠቃ ሮቦት ፈጥሬአለሁ። ይቅርታ፣ ምን አልክ? ህጻናትን ለማስነውር የተሰራ ሮቦት ነው። ስሙንም ሮቦ ቾሞ ብዬ ጠርቼዋለሁ። እንደምታዩት፣ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ ሲሆን፣ ለማምረትም በጣም አነስተኛ ወጪ ነው የሚያወጣው። በሐሳብ ደረጃም፣ አንድ ሰው በግማሽ ጊዜ ውስጥ ከሚያስነውራቸው ህጻናት በሁለት እጥፍ የሚበልጡትን ማጥቃት መድፍር ይችላል። ታዲያ ውድድሩን አሸንፌአለሁ? " mockery in our face ይሄ ቀልድ አይደለም ፣ ስራቸውን በሾ መልክ #pedoActor #therock @thetruthmayscareyou
Open in TelegramConnections
Similar channels
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)@ethzemaPolitics2.89K
አዲስ ምልከታ🌍@hasabochhhPolitics2.97K
Addis Powerhouse@feministfrontPolitics1.7K
Sagalee Qeerroo Bilisummaa Oromoo@hordofaaPolitics10.9K
Seyoum Teshome@realseyoumPolitics17.8K
Irelands Woes 🇮🇪@irelandswoesPolitics2.6K
Русский Витязь@rus_vitaPolitics2.6K
QED@qed_menaPolitics2.6K