Кабинет

TruthMayScareYou

በምንኖርበት ዓለም ላይ የሆነ  ልክ ያልሆነ  የተበላሸ  ስርዓት እንዳለ ተሰምቷቹ ያውቃል ነገር ግን ምን እንደሆነ  ልትረዱት አልቻላችሁም ? እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ መጥታችኋል! ይህ TruthMayScareYou ነው። የ ሚስጥራዊ ማህበራት፣ እና የ ኢሉሚናቲን ሴራ እናጋልጣለን!

Юзернейм
@thetruthmayscareyou
Категория
Политика
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики2 600
Просмотров на пост, 7 дн.—за 7 дней
ERR30,15 %в среднем за 30 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
1 нояб. 2026 г.1 040
4 нояб. 2026 г.916
5 нояб. 2026 г.960
8 нояб. 2026 г.788
14 нояб. 2026 г.631
17 нояб. 2026 г.368

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,04 тыс.
    Пересылки—
    Реакции6
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры960
    Пересылки—
    Реакции1
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры916
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры788
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#3928Видео

እስቲ አስቡት... ማታ የዕለት ተዕለት ኑሯችሁን ኖራችሁ፣ ገንዘባችሁ ባንክ ውስጥ በሰላም እንዳለ አምናችሁ ትተኛላችሁ። ጠዋት ስትነቁ ግን... ሁሉም ነገር ባዶ ነው። ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም። ባለፈው ሳምንት በፓራጓይ የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው። 6.5 ሚሊዮን  ሕዝብ  ባላት አገር ውስጥ Ueno  የሚባል ግዙፍ ዲጂታል ባንክ በአንድ ሌሊት በመንግሥት ተዘጋ። በማግስቱ ጠዋት፣ ወደ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የራሳቸውን  ገንዘብ መጠቀም እንዳይችሉ ተቆልፎባቸው ነቁ። ገንዘብ ማውጣት የለም። ካርድ አይሰራም። የገንዘብ ዝውውር የለም። የሕዝቡን የዕድሜ ልክ ጡረታ ጨምሮ ከ800 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሕዝብ ገንዘብ በአንድ ጀምበር ታገደ። ሕዝቡ ቁጣውን መቆጣጠር አቅቶት አደባባዮችን አጥለቀለቀ የወደፊቱ የ ዓለም ቁጥጥር  መልክ፣ ጥሬ ገንዘብ አልባ የሆነ ዓለም Cashless World የሚመስለው ይህንን ነው። ያለህ እያንዳንዱ ብር ሌላ ሰው በሚቆጣጠረው ዲጂታል ሥርዓት ውስጥ ሲቀመጥ፣ ገንዘብህ ያንተ የሚሆነው እነሱ እስከፈቀዱልህ ድረስ ብቻ ነው። አንድ ትዕዛዝ... አንድ ፊርማ... ወይም አንድ ሰው ሰራሽ ቀውስ ሲከሰት መግዛትም ሆነ መሸጥ አትችልም። በፓራጓይ የታየው ለዓለም ባንኮች የሙከራ ሂደት test run ነበር። እየመጣ ነው፤ ወደፊትም በብዙ አገራት የሚከሰት ይሆናል። ይህ ወደፊት የሚመጣውን ስርዓት ማሳያ ምሳሌ ነው  A taste of what is to come ​@thetruthmayscareyou

Открыть в Telegram
Просмотры631−19%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#3923Видео
Просмотры1 290+65%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#3922Текст

በቪዲዮው ላይ እንደተጠየቀው ከጄፊሪያ በመገናኘቱ ከሱጋ በነበረው ጊዜ እንደተፀፀተ ልክ እንዳልነበር ተናግሮ ሆኖም በደሴቱ ላይ ላይ ምንም አይነት ነገር እንዳላደረገ ሸምጥጣል።መረጃው ሀሰት ነው ከጄፊሪ ጋር በተደጋጋሚ ተገናኝቻለው ነገር ግን ግንኙነታችን ለ ሌላ ነገር ሳይሆን እሱ ብዙ ሐብታም ግለሰቦችን ስለሚያቅ  ገንዘብ ሚለግሱ ግለሰቦችን እንዲያገናኘኝ ብቻ ነው ብሏል ። ጠያቂው የተለቀቁት ፋይሎች ብዙዎቹ  የተጠቀሱት ስሞች ፣ የነበሩት ግለሰቦች ተሳታፉ እንደነበሩ  ከነመረጃቸው እውነት መሆናቸው ተረጋግጠዋል ስለዚህ አንተ ደሞ አልሄድኩም ደሴቱላይ አልተገኘው ብለሃል ታዲያ ጄፊሪ ስለአንተ ልክ ያልሆነ ነገር ለምን ሊናገር ይችላል ብሎ ለጠየቀው ጥያቄም ቢልጌት መልስ ሲሰጥ የተለቀቁት የኢሜል  መረጆች ጄፊሪ ሆን ብሎ  በራሱ የፃፋቸው እነደሆኑና እሱጋርም እንዳልደረሱ  ስሙን ለማጠልሸት የተፃፉ እንደሆኑ በድጋሚ ቅሌቱን አስከፊ ተግባሩን ለመሸምጠጥ ሞክሯል የቀድሞ ባለቤቱ ሜሊንዳ  ስለሁኔታው   ተጠይቃ በሁኔታው በጣም ከፍተኛ ሀዘን አንደተሰማት ፣አሁን ላይ በትዳራም ከሱጋር አለመሆና ትዳሯን ትታ  መሄድ እንደነበረባት ልክ እንደነበር ተናግራለች። @thetruthmayscareyou

Открыть в Telegram
Просмотры1 250+59%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#3921Видео

ሌላኛው በ ኢፒስቲን ፋይል ነውሩ የተጋለጠው ግለሰብ በክትባት የዓለም ህዝብ ለመመረዝ ቀን ከለሊት ሚተጋው ፣ የክትባት አክቲቪስት የGMO ሰብልን፣ የMrna መመረዣ ክትባቶችን በገንዘብ የሚደግፈው ።ስንቶቹን ህፃናት እንዳይንቀሳቁና ፣ የአይምሮ በሽተኛ እንዲሆኑ  ያደረገው።መሪዎቻችንን በገንዘቡ አንደፈለገ የሚያሸከረክረው ፣የተለያየ የበሽታ ስም እየሰጠ በየጊዜው መመረዣ ክትባት ዘመቻ አንዲያረጉ  የሚያዘው ፣በ2010 በግልፅ በ ted talk ላይ በፍጥነት እየጨመረ ያለውን የህዝብ ቁጥር በክትባት መልክ ቢያንስ በ15% መቀነስ እንዳለበት ሲናገረ የቆየው አንዱ Pedophilia ቢልጌት ነው ። ለህዝብ ይፋ በሆነው ፋይል  መሰረት  ቢልጌት በተደጋጋሚ በደሴቱ እንደተመላለሰ፣ ከራሺያ ሴተኛ አዳሪዎች  ጋር በነበረው  ግንኙነት  የአባላዘር በሽታ ታሞ እንደነበር ቅሌቱ ተጓልጣል ። ከፋይሉ ጋር  ተያይዞ የተለቀቁት  ኢሜሎች እንደሚያሳዩት  ቢልጌት ለህመሙ ጥሩ  አንቲባዮቲክ መዳኒት ጄፊሪ እንዲልክለት እንዲሁም ባለቤቱ እሱ በያዘው በሽታ እንዳትታመም  ሳታውቅ በመጠጧ ውስጥ ጨምሮ ሊሰጣት እንደፈለገ ነግሮት ነበር። @thetruthmayscareyou

Открыть в Telegram
Просмотры1 110+42%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3920Видео
Просмотры1 060+35%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—

Все посты

Связи