Urgent 🚨 The heavens will open and Jesus Christ will descend, all eyes will see Him. አስቸኳይ 🚨 ኢየሱስ በቶሎ ወደምድር ይወራዳል፣ አይንም ሁሉ ያዩታል።
Open in Telegram
DeepThingsOfGod
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
Latest posts
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:9-14 •••••••••• ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
Open in Telegram#መልእክት የእግዚአብሔር እቅድ እና ሃሳብ አልተለወጠም ዛሬም ሁሉን በክርስቶስ መጠቅለል ነው፣ ሁሉም ጉልበት ለክርስቶሰእ እንዲንበረከክ እና ምላስም ሁሉ የሁሉ ጌታ መሆኑን እንዲመሰክር ነው። ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር እንስማማ አብሮ-ሰራተኞችም በመሆን እንትጋ። @TheDeepThingsOfGod
Open in Telegramመጽሐፈ ምሳሌ 2:5 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ። Then shalt thou understand the fear of the LORD, and find the knowledge of God.
Open in Telegram7 years now praying this same prayer …🥲 and I don’t see myself changing my prayer anytime soon
Open in Telegramየዮሐንስ ወንጌል 17:25 ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ…😭 ይሄንን ማለት የሚችል በመካከላችን ይኖር ይሆን? 😭
Open in TelegramConnections
Similar channels
T Z A M A ዛማ צָמָא@tzamamovmentReligion1.39K
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች@orthodox_lmagesReligion1.39K
ፎቶ እውቀት ብርሃን 📸@photoewketbirhanReligion1.36K
ክርስቲያናዊ ፍልስፍና@jacobite_apologetics27Religion1.36K
ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ@relationship4christReligion1.36K- AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ@aljueddaawaReligion1.43K
ፈዋኢድ (فوائد)@ibnmuhaReligion1.35K
ዜና ቤተክርስቲያን@zenatewahedo16Religion1.47K