Urgent 🚨 The heavens will open and Jesus Christ will descend, all eyes will see Him. አስቸኳይ 🚨 ኢየሱስ በቶሎ ወደምድር ይወራዳል፣ አይንም ሁሉ ያዩታል።
Открыть в Telegram
DeepThingsOfGod
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
Новые посты
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:9-14 •••••••••• ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
Открыть в Telegram#መልእክት የእግዚአብሔር እቅድ እና ሃሳብ አልተለወጠም ዛሬም ሁሉን በክርስቶስ መጠቅለል ነው፣ ሁሉም ጉልበት ለክርስቶሰእ እንዲንበረከክ እና ምላስም ሁሉ የሁሉ ጌታ መሆኑን እንዲመሰክር ነው። ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር እንስማማ አብሮ-ሰራተኞችም በመሆን እንትጋ። @TheDeepThingsOfGod
Открыть в Telegramመጽሐፈ ምሳሌ 2:5 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ። Then shalt thou understand the fear of the LORD, and find the knowledge of God.
Открыть в Telegram7 years now praying this same prayer …🥲 and I don’t see myself changing my prayer anytime soon
Открыть в Telegramየዮሐንስ ወንጌል 17:25 ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ…😭 ይሄንን ማለት የሚችል በመካከላችን ይኖር ይሆን? 😭
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
T Z A M A ዛማ צָמָא@tzamamovmentРелигия1,39 тыс.
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች@orthodox_lmagesРелигия1,39 тыс.
ፎቶ እውቀት ብርሃን 📸@photoewketbirhanРелигия1,36 тыс.
ክርስቲያናዊ ፍልስፍና@jacobite_apologetics27Религия1,36 тыс.
ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ@relationship4christРелигия1,36 тыс.- AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ@aljueddaawaРелигия1,43 тыс.
ፈዋኢድ (فوائد)@ibnmuhaРелигия1,35 тыс.
ዜና ቤተክርስቲያን@zenatewahedo16Религия1,47 тыс.