Account

Posts of ጽርሐ_ጽዮን

newest first

#2400Link preview
Views1,360−77%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#2399Text
Views2,340−61%vs avg
Forwards—
Reactions130
Comments—
#2398Link preview
Views15,500+161%vs avg
Forwards—
Reactions68
Comments—
#2396Link preview

👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 (ክፍል 1 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10( ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 11፤ ምዕራፍ 12(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 15 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 (ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 (ክፍል 2) ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views4,170−30%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2394Link preview

ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) #ጾመ_ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱና ዳግም ምጽአቱ በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ትንቢት ተናግረዋል፤ ትንቢቱ ደርሶ፣ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው የሚኾንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡ ይህ ጾም የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ‹‹#ጾመ_ነቢያት (#የነቢያት_ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ‹‹#ጾመ_አዳም (#የአዳም_ጾም)›› ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም ‹‹#ጾመ_ስብከት (#የስብከት_ጾም)››፤ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ ‹‹#ጾመ_ልደት (#የልደት_ጾም)›› በመባል ይታወቃል፡፡ እንደዚሁም ‹‹ጾመ ሐዋርያት›› ይባላል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ይህ ጾም ‹‹#ጾመ_ፊልጶስ (#የፊልጶስ_ጾም)›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን (አስከሬኑን) በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት ‹‹ጾመ ፊልጶስ›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና ይህ ጾም ‹‹#ጾመ_ማርያም›› በመባልም ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በገና ጾም ነቢያትም ሐዋርያትም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም እንደ እነርሱ በረከትን እናገኝ ዘንድ ይህንን ጾም መጾም እንደሚገባን የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሥርዐት ሠርተውልናል፡፡ በዚህም መሠረት የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ዅላችንም በዚህ በጾመ ነቢያት ወቅት በጾም በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡ ምንጭ፡- ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው፣ አንቀጽ ፲፭፡፡ ጾምና ምጽዋት፣ ዲያቆን ቃኘው ወልዴ፤ ገጽ ፵፯ -፶፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡ #ማኅበረ_ቅዱሳን Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views5,280−11%vs avg
Forwards—
Reactions90
Comments—
#2390Text

👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 81 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 82 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 83 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 84 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 86 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 88 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን 89፣ 90 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 91፣ 92 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 93 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 94፣ 95 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 96፣ 97 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 98፣ 99 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 102 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 103 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 3 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 105 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 105 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 106 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 107፣ 108 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 109፣ 110 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 111፣ 112 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 113 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን 114፣ 115፣ 116 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 117 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 3 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 4 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 120 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 121፣ 122 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 123፣ 124  👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 127 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 130 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 131 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 134 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 135 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 137 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 139 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 140 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 141 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 142 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 143 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 144 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 148 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 149 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 150 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን፤ የቅዱስ ዳዊት ታሪክ ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views6,390+7%vs avg
Forwards—
Reactions29
Comments—
#2389Text

👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 51፣ 52 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 53 እና 54 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 55፣ 56፣ 57 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 58 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 59፣ 60 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 61፣ 62 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 63 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 64 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 65 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 66 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 66 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 67፣ 68 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 68 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 70 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 70 ክፍል 2 ፣ 71 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 72 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 73 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 76 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 77(ክፍል 1) 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 77(ክፍል 2) 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 78 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 79 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 80 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views4,010−33%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2387Text

የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 17 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 17 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 18 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 20 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 21 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 22 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 23 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 24 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 25 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 27 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 28 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 30 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር  31 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 33 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 34 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 35 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 36 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 37 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 38 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 39 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 40 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 42 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 43 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 44 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 45፣ 46 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 47 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 48 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 49 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 50 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views4,560−23%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#2386Text
Views5,560−6%vs avg
Forwards—
Reactions51
Comments—
#2383Video

አምላኮሙ ለክርስቲያን በዚህ ዕለት ሊቀ ሰማዕታት ኮከብ ክብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተወለደ ጀምሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ዓይኑን ከማንቀሳቀስ በቀር መስማት መራማድ መናገር የማይችል ልጇን ከተኛበት አልጋው ላይ በዓምዱ እንደታሰረ ቢጠራው ከአልጋው ተነስቶ ወደ ቅዱሱ ቀርቧል በዚህ ጊዜም ይህች ሴት እንዲህ ብላለች ፦ ትቤሎ ብእሲት መበለት ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላኮሙ ለክርስቲያን ተመሲሎ ሰብአ መጽአ ኀቤየ ወይቤላ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንሰ ኢኮንኩ አምላከ አላ ገብረ አምላክ ይህች ሴት የልጇን መፈወስ ብትመለከት የክርስቲያኖች አምላክ ሰው ተመስሎ ከቤቴ ገባ ብላ ያለአዋቂ ምስጋና ብታቀርብ ኃያሉ ሰማዕት ግን እኔ የክርስቲያኖች አምላክ አይደለሁም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ነኝ እንጂ ብሏታል። በዚህ ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የታነጸበት ታላቅ በዓል ነው ስለዚህ ሁላችንም በቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ ተገኝተን እናክብር። የደረቀበንን ያለምልምልን የታመመውን ይፈውስልን ኃያሉ ሰማዕት ሁልጊዜ በረድኤቱ አይለየን ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views6,900+16%vs avg
Forwards—
Reactions86
Comments—
#2382Photo
Views5,650−5%vs avg
Forwards—
Reactions82
Comments—
#2381Text
Views6,990+18%vs avg
Forwards—
Reactions33
Comments—