👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት መግቢያ 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1( ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 2(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 3( ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 3( ክፍል 2 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 3(ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 4(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 4 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 5(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 5(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 6 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 6 (ክፍል 2 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 8(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 8 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 9 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 9 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 10 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 11 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 12 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 13 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 15 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 16 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в TelegramПосты канала ጽርሐ_ጽዮን
መጽሐፈ ሰዐታት እና ቅዳሴ ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 1 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 2 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 3 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 4 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 5 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 6 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መጽሐፈ ሰዓታት ክፍል 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 1 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 2 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 3 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 4 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 5 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 6 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 8 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 9 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 1 360 |
| 32 ч | 2 320 |
- Через 24 часа2 320
- Всего сейчас2 320
የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ! በእድሜዬ የምጠቀም ያድርገኝ ክፋቴን ያልገለጠብኝ በብዙ በጎ ነገሮች የከበበኝ ወዳጆቼን ያበዛ በብዙ ያከበረኝ ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ! ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አራት ህዳር 18 የልደት ቀናችን ነው ! በፀሎት በቆማችሁ ጊዜ ሁሉ አስቡኝ ፍቅረ ማርያም !
Открыть в Telegramጾሙ ገብቷል ጾመ ነቢያት ሁሌም የሚገባው በሕዳር 15 ነው ይኼ የጾም ድንጋጌ ነው በፍትሐ ነገሥትም የተቀመጠ ነው በአንቀጸ ጾም 15 መንፈቁ ለሕዳር ዘውእቱ ሚናስ ሲል ይገኛል። ስለዚህ ከሕዳር 15 ጀምሮ ጾም ነው ጾመ ነቢያት በአራት ዓመት አንዴ በዘመነ ዮሐንስ ጳጉሜን 6 ስለምትሆን ታኅሳስ 28 ይፈታል ዕለተ ምርያን ለመጠበቅ ነው....ብቻ የተደነገገ ሕግ ስለሆነ ይሁን። በተረፈ ዛሬ የበላችሁ ሰዎች በቃ ተሳስታችኋል ጾሙ እንደገባ ካወቃችሁ ጀምሮ ከጥሉላት ምግብ ተከልከሉ....ጾሙ የአዋጅ ጾም ስለሆነ ሁሉም ክርስቲያን ሊጾመው ይገባል። ሳትጾሙ ጾሙ ሲፈታ....ሥጋ ቤት አትጋፉ...ለሥጋው ወራት ያብቃን። ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegram👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 (ክፍል 1 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10( ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 11፤ ምዕራፍ 12(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 15 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 (ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 (ክፍል 2) ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegramጾመ ነቢያት (የገና ጾም) #ጾመ_ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱና ዳግም ምጽአቱ በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ትንቢት ተናግረዋል፤ ትንቢቱ ደርሶ፣ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው የሚኾንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡ ይህ ጾም የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ‹‹#ጾመ_ነቢያት (#የነቢያት_ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ‹‹#ጾመ_አዳም (#የአዳም_ጾም)›› ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም ‹‹#ጾመ_ስብከት (#የስብከት_ጾም)››፤ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ ‹‹#ጾመ_ልደት (#የልደት_ጾም)›› በመባል ይታወቃል፡፡ እንደዚሁም ‹‹ጾመ ሐዋርያት›› ይባላል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ይህ ጾም ‹‹#ጾመ_ፊልጶስ (#የፊልጶስ_ጾም)›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን (አስከሬኑን) በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት ‹‹ጾመ ፊልጶስ›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና ይህ ጾም ‹‹#ጾመ_ማርያም›› በመባልም ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በገና ጾም ነቢያትም ሐዋርያትም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም እንደ እነርሱ በረከትን እናገኝ ዘንድ ይህንን ጾም መጾም እንደሚገባን የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሥርዐት ሠርተውልናል፡፡ በዚህም መሠረት የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ዅላችንም በዚህ በጾመ ነቢያት ወቅት በጾም በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡ ምንጭ፡- ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው፣ አንቀጽ ፲፭፡፡ ጾምና ምጽዋት፣ ዲያቆን ቃኘው ወልዴ፤ ገጽ ፵፯ -፶፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡ #ማኅበረ_ቅዱሳን Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegram👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 81 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 82 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 83 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 84 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 86 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 88 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን 89፣ 90 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 91፣ 92 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 93 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 94፣ 95 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 96፣ 97 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 98፣ 99 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 102 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 103 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 3 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 105 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 105 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 106 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 107፣ 108 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 109፣ 110 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 111፣ 112 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 113 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን 114፣ 115፣ 116 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 117 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 3 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 4 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 120 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 121፣ 122 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 123፣ 124 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 127 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 130 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 131 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 134 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 135 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 137 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 139 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 140 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 141 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 142 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 143 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 144 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 148 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 149 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 150 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን፤ የቅዱስ ዳዊት ታሪክ ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegram👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 51፣ 52 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 53 እና 54 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 55፣ 56፣ 57 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 58 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 59፣ 60 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 61፣ 62 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 63 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 64 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 65 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 66 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 66 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 67፣ 68 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 68 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 70 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 70 ክፍል 2 ፣ 71 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 72 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 73 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 76 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 77(ክፍል 1) 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 77(ክፍል 2) 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 78 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 79 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 80 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegramየቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 17 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 17 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 18 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 20 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 21 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 22 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 23 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 24 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 25 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 27 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 28 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 30 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 31 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 33 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 34 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 35 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 36 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 37 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 38 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 39 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 40 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 42 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 43 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 44 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 45፣ 46 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 47 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 48 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 49 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 50 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegramየሐዋርያት ስራ እንጀምራለን ብለናል አይደል ከዚያ በፊት አንድ ሰው እፈልጋለሁ በቴሌግራም ያለውን ያስተማርኩትን 1.መዝሙረ ዳዊት ሙሉውን ሪከርድ የሚደረግ አለ። 2.ወንጌለ ዮሐንስ ትርጓሜ እና ማብራሪያውን ሙሉውን ። 3.ትንቢተ ዮናስ ትርጓሜ እና ማብራሪያውን 4.ቅዳሴ ትርጓሜ እና ማብራሪያውን። 5.ሰዓታት ትርጓሜ እና ማብራሪያውን። 6. የሮሜ መልእክት ትርጓሜ እና ማብራሪያውን። 7. አንደኛ ቆሮንቶስ ትርጓሜ እና ማብራሪያውን። እነዚህን በዚህ ተምረናል የተማርናቸውን በሊንክ ሰብስቦ በዝርዝር በክፍል ማስቀመጥ የሚችል ቢመጣ 😊😊 ደስ ይለኛል። @Bet_Gubai በዚያውም ጓደኛ ይሆነኛል የፈጠነ
Открыть в Telegramዛሬ ማታ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሐዋርያት ስራ እንጀምራለን ! እስከዚያ ወደ ቻናሉ ሰው Add አድርጉ ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegramአምላኮሙ ለክርስቲያን በዚህ ዕለት ሊቀ ሰማዕታት ኮከብ ክብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተወለደ ጀምሮ በአልጋው ላይ ተኝቶ ዓይኑን ከማንቀሳቀስ በቀር መስማት መራማድ መናገር የማይችል ልጇን ከተኛበት አልጋው ላይ በዓምዱ እንደታሰረ ቢጠራው ከአልጋው ተነስቶ ወደ ቅዱሱ ቀርቧል በዚህ ጊዜም ይህች ሴት እንዲህ ብላለች ፦ ትቤሎ ብእሲት መበለት ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላኮሙ ለክርስቲያን ተመሲሎ ሰብአ መጽአ ኀቤየ ወይቤላ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንሰ ኢኮንኩ አምላከ አላ ገብረ አምላክ ይህች ሴት የልጇን መፈወስ ብትመለከት የክርስቲያኖች አምላክ ሰው ተመስሎ ከቤቴ ገባ ብላ ያለአዋቂ ምስጋና ብታቀርብ ኃያሉ ሰማዕት ግን እኔ የክርስቲያኖች አምላክ አይደለሁም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ነኝ እንጂ ብሏታል። በዚህ ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የታነጸበት ታላቅ በዓል ነው ስለዚህ ሁላችንም በቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ ተገኝተን እናክብር። የደረቀበንን ያለምልምልን የታመመውን ይፈውስልን ኃያሉ ሰማዕት ሁልጊዜ በረድኤቱ አይለየን ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion
Открыть в Telegramእግዚአብሔር ይመስገን በዓሉን በሰላም አሳልፈናል ቅዱስ ጊዮርጊስ በብዙ በግልጥ ሲረዳን ነበር ፀሐየ ልዳ ኮከብ ፋርስ ለዓመቱ ያድርሰን ! የረዳችሁኝ አጠገቤ የቆማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቁምላችሁ ! ለዓመቱ ያድርሰን ከማኅሌቱ እስከ ዝክሩ ድረስ ልዩ ነበር ሁለት ቀናትን ከሊቃውንቱ ጋር በበረከት አሳልፈናል ለዓመቱ ያድርሰን /ህዳር 7'ን እንደውም ስራ ተዘግቶ መከበር አለበት 😊 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ
Открыть в Telegramዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በረከቱ አያምልጣችሁ የሐዋርያት ስራ ትምህርት ማክሰኞ እንጀምራለን እናንተ ደግሞ የሐዋርያትን ስራ ስሩ ለዝክሩ አስተዋጽኦ አድርጉ 😊😊 እየጠበኩ ነው የክርስትና ስማችሁን ⏳⏳ 1000219546835 Nebiyu Elias 0918506097 Nebiyu elias @Bet_Gubai አዋሩኝ /ካስገቡ ክርስትና ስም ይላኩ/
Открыть в Telegramየምትችሉ አብረን እንዘክር አብረን ስላም ለኪ እንቀበል የሊቃውንቱ ሰላም ለኪ ከብዙ ይጠብቃል ! 1000219546835 Nebiyu Elias 0918506097 Nebiyu elias @Bet_Gubai አዋሩኝ /ካስገቡ ክርስትና ስም ይላኩ/
Открыть в Telegram