Account
ጽርሐ_ጽዮን

ጽርሐ_ጽዮን

ለማንኛውም ጥያቄ @Bet_Gubai ይችላሉ።

Username
@terha_tsion
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers21,470
Avg views per post, 7d5,393−8.1% vs prev 7d
ERR25.12%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 13, 20267,435
Nov 14, 20266,990
Nov 16, 20266,275
Nov 18, 20266,750
Nov 19, 20265,560
Nov 20, 20265,300
Nov 23, 20265,280
Nov 24, 20267,793
Nov 27, 20261,850

Most viewed this month

  1. 01
    Views15.5K
    Forwards—
    Reactions68
    Comments—
  2. 02
    Views7.49K
    Forwards—
    Reactions24
    Comments—
  3. 03
    Views7.38K
    Forwards—
    Reactions32
    Comments—
  4. 04
    Views6.99K
    Forwards—
    Reactions33
    Comments—

Latest posts

#2401Link preview

👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት መግቢያ 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1( ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 2(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 3( ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 3( ክፍል 2 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 3(ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 4(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 4 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 5(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 5(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 6 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 6 (ክፍል 2 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 8(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 8 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 9 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 9 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 10 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 11 👇👇👇👇  ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 12 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 13 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 15 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 16 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views291−95%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#2400Link preview
Views2,320−61%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h1,360
32 h2,320
  1. After 24 hours2,320
  2. Total to date2,320
#2399Text
Views2,340−61%vs avg
Forwards—
Reactions130
Comments—
#2398Link preview
Views15,500+161%vs avg
Forwards—
Reactions68
Comments—
#2396Link preview

👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 (ክፍል 1 ) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 7 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10( ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 11፤ ምዕራፍ 12(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13 (ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 15 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 17(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 18(ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 (ክፍል 2) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 (ክፍል 3) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21(ክፍል 1) 👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 (ክፍል 2) ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views4,170−30%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2394Link preview

ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) #ጾመ_ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱና ዳግም ምጽአቱ በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ትንቢት ተናግረዋል፤ ትንቢቱ ደርሶ፣ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው የሚኾንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡ ይህ ጾም የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ‹‹#ጾመ_ነቢያት (#የነቢያት_ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ‹‹#ጾመ_አዳም (#የአዳም_ጾም)›› ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም ‹‹#ጾመ_ስብከት (#የስብከት_ጾም)››፤ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ ‹‹#ጾመ_ልደት (#የልደት_ጾም)›› በመባል ይታወቃል፡፡ እንደዚሁም ‹‹ጾመ ሐዋርያት›› ይባላል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ይህ ጾም ‹‹#ጾመ_ፊልጶስ (#የፊልጶስ_ጾም)›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን (አስከሬኑን) በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት ‹‹ጾመ ፊልጶስ›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና ይህ ጾም ‹‹#ጾመ_ማርያም›› በመባልም ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በገና ጾም ነቢያትም ሐዋርያትም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም እንደ እነርሱ በረከትን እናገኝ ዘንድ ይህንን ጾም መጾም እንደሚገባን የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሥርዐት ሠርተውልናል፡፡ በዚህም መሠረት የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ዅላችንም በዚህ በጾመ ነቢያት ወቅት በጾም በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡ ምንጭ፡- ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው፣ አንቀጽ ፲፭፡፡ ጾምና ምጽዋት፣ ዲያቆን ቃኘው ወልዴ፤ ገጽ ፵፯ -፶፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡ #ማኅበረ_ቅዱሳን Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views5,280−11%vs avg
Forwards—
Reactions90
Comments—
#2390Text

👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 81 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 82 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 83 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 84 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 86 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 88 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን 89፣ 90 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 91፣ 92 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 93 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 94፣ 95 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 96፣ 97 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 98፣ 99 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 102 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 103 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 104 ክፍል 3 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 105 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 105 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 106 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 107፣ 108 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 109፣ 110 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 111፣ 112 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 113 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን 114፣ 115፣ 116 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 117 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 3 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 118 ክፍል 4 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 120 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 121፣ 122 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 123፣ 124  👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 127 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 130 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 131 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 134 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 135 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 137 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 139 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 140 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 141 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 142 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 143 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 144 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 148 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 149 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 150 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን፤ የቅዱስ ዳዊት ታሪክ ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views6,390+7%vs avg
Forwards—
Reactions29
Comments—
#2389Text

👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 51፣ 52 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 53 እና 54 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 55፣ 56፣ 57 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 58 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 59፣ 60 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 61፣ 62 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 63 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 64 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 65 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 66 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 66 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 67፣ 68 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 68 ክፍል 2 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 70 ክፍል 1 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 70 ክፍል 2 ፣ 71 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 72 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 73 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 76 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 77(ክፍል 1) 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 77(ክፍል 2) 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 78 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 79 👇👇👇👇👇 ጽርሐ ጽዮን መዝሙር 80 ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telegram:- https://t.me/Terha_Tsion                                                  

Open in Telegram
Views4,010−33%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—

All posts

Connections