የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል! ታሪክ መስራት ከፈለክ አብዛኛው ሰው የማያደርገውን ማድረግ አለብህ፤ ሌላው ሲተኛ አንተ ትነሳለህ፣ ሌላው ጊዜውን በከንቱ ነገር ሲያጠፋ አንተ ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ታጠፋለህ፣ ሌላው ገንዘብ ሲያጠፋ አንተ ታስቀምጣለህ፣ ሌላው ወደ ፈጣሪው ለመቅረብና ፀሎት ለማድረስ ጊዜ ሲያጣ አንተ ይበልጥ በመንፈሳዊነትህ ትጠነክራለህ! ወዳጄ የተለየ ነገር ከፈለክ የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል፤ ደስ የሚለው ምን ማድረግ እንዳለብህ አውቀህ መንገዱን ጀምረሀል፤ ማን እንደሆንክ ለራስህ ሳታሳየው ማቆም የለም! @PsychologyCentral✅
Open in Telegram
ሳይኮሎጂ | Psychology
በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Owner : @BirukXL Buy ads: https://telega.io/c/PsychologyCentral
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 4, 2026 | 15,700 |
| Nov 7, 2026 | 14,000 |
| Nov 8, 2026 | 12,950 |
| Nov 9, 2026 | 13,500 |
| Nov 10, 2026 | 12,700 |
| Nov 12, 2026 | 12,500 |
| Nov 15, 2026 | 10,200 |
| Nov 16, 2026 | 10,600 |
| Nov 18, 2026 | 8,900 |
| Nov 19, 2026 | 7,580 |
| Nov 21, 2026 | 5,540 |
| Nov 22, 2026 | 5,050 |
| Nov 23, 2026 | 3,560 |
| Nov 24, 2026 | 1,688 |
| Nov 25, 2026 | 1,060 |
Most viewed this month
- 01Views15.7KForwards—Reactions99Comments—
- 02Views14.5KForwards—Reactions110Comments—
- 03Views14KForwards—Reactions223Comments—
- 04Views13.5KForwards—Reactions131Comments—
Latest posts
🍋 LOMI JOBS | ሎሚ ጆብስ 🍋 🎯 ስራ ፈላጊ ነዎት? እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት! የሚመጥንዎት የስራ እድል እንዳያመልጥዎ፤ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚወጡ አዳዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 @lomijobs | @lomijobs | @lomijobs @lomijobs | @lomijobs | @lomijobs 📌 በየቀኑ አዳዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች 📌 ያለ ምንም ደላላ በቀጥታ ከቀጣሪዎች ጋር የሚገናኙበት 💼 በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ 🏭ድርጅቶች በ @lomijobs_support የስራ ማስታወቂያዎችን በመላክ በነፃ ስራ ፈላጊዎች ጋር መድረስ ትችላላችሁ።
Open in Telegramሰዎችን እንደ ተፈጥሮ እውነታዎች ተመልከቷቸው። እነሱ ልክ እንደ አበቦች ወይም ድንጋዮች በሁሉም ዓይነት መልክ ይመጣሉ። ሞኞች፣ ቅዱሳን፣ ጨካኞች፣ ራስ ወዳዶች እና ታላላቆች አሉ። ስሜታዊ የሆኑና ያልሆኑትም አሉ። ሁሉም በማህበራዊ ኑሮአችን ውስጥ የየራሳቸውን ሚና ይጫወታሉ። ብዙ ጊዜ ሌሎች ሰዎች በአንድ የተወሰነ መንገድ እንዲያስቡና እንዲሠሩ እንፈልጋለን፤ ብዙውን ጊዜ እኛ በምናስብበትና በምንሠራበት መንገድ። ነገር ግን ይህ ፈጽሞ የማይቻል ስለሆነ፣ ያለማቋረጥ እንጨነቃለን። 📚 ርዕስ፦ The laws of human nature ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን @PsychologyCentral✅
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 23 h | 3,010 |
| 27 h | 3,360 |
- After 24 hours3,010
- Total to date3,360
ሰው በሕይወት ዘመኑ የሚሠራው እያንዳንዱ ድርጊት እና ውሳኔ ከውስጣዊ ሕሊናው ጋር የተያያዘ ነው። የሰው ልጅ ከኃጢአት እና ከጥፋት በኋላ እውነተኛውን ንስሐ እና ማገገሚያ የሚያገኘው የገዛ ራሱን ስሕተት አምኖ ሲቀበል እና የሕሊና ፍርድን ሲጋፈጥ ብቻ ነው። ስቃይ እና መከራ የሰውን ነፍስ ያጠራሉ፤ ከንቱ ኩራትንም ሰብረው እውነተኛውን የሰው ልጅነት ይሰጡታል። መፅሀፍን ለማግኘት : click click 📚 ርዕስ፦ ወንጀልና ቅጣት ✍️ ደራሲ፦ ፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ @PsychologyCentral✅
Open in Telegram"Social media is free because you pay with your time" በነፃ የሚሰጣችሁን ነገር ጠይቁ may be በሌላ ነገር እየከፈላቹ ይሆናል። @PsychologyCentral✅
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 61 h | 4,770 |
| 67 h | 4,960 |
- Total to date4,960
THE PIGMALION EFFECT ሰዎች ስለእኛ ያላቸው እምነት ማንነታችንን ሊቀይር ይችላል? አንድ ሰው “አንተ ትችላለህ!” ብሎ ሲያበረታታህ በራስህ ላይ ያለህ እምነት ይጨምራል። በተቃራኒው ግን “አንተ አትችልም” የሚል ቃል ተስፋ ሊያስቆርጥህ ይችላል። 🔍 Pigmalion Effect ምንድን ነው? ይህ የሥነ-ልቦና ጽንሰ-ሀሳብ ሰዎች ከእኛ የሚጠብቁት ነገር በአቀራረባቸው ላይ ተጽዕኖ በማሳደር በእኛ ውጤት ላይም ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ያብራራል። በ1968 Robert Rosenthal እና Lenore Jacobson በትምህርት ቤት ያደረጉት ጥናት የመምህራን ከተማሪዎች የሚጠብቁት ነገር በተማሪዎቹ እድገት ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል አሳይቷል። አስብበት! አንዳንድ ጊዜ ሰው ሊያድግ የሚችለው በራሱ ብቻ ሳይሆን ከጎኑ ባሉ ሰዎች በሚያገኘው እምነትና ድጋፍም ነው። የመወያያ ጥያቄ አንድ ሰው በአንተ ላይ ያለው እምነት የሕይወትህን አቅጣጫ ሊቀይር ይችላል? @PsychologyCentral✅
Open in Telegramአዕምሮህ በእያንዳንዱ ነገር ውስጥ መልካሙን እንዲያይ አሰልጥነው! አዎንታዊነት ምርጫ ነው! የህይወት ደስታ በአስተሳሰብህ ጥራት ላይ የተመሠረተ ነው ! @PsychologyCentral✅
Open in Telegramበጣም ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ማታ ላይ ነው እናቴ በጣም የተቃጠለ ዳቦ ለአባቴ አቀረበችለት፡፡ ነገር ግን አባቴ ዳቦውን በልቶ ወደኔ ዞሮ "የትምህርት ቤት ውሎህ እንዴት ነበር?" አለኝ.. ምን እንዳልኩት አላስታውስም የማስታውሰው እናቴ ዳቦው ተቃጠለብኝ ብላ ይቅርታ መጠየቋን ነበር ! አባቴ መቼም ልረሳው የማልችለው መልስ ነበር ለእናቴ የሰጣት የኔማር እኔኮ የተቃጠለ ዳቦ እወዳለሁ አላት፡፡ የዛን ቀን ማግስት ወደ መኝታዬ ልሄድ ስል አባቴን አንድ ጥያቄ ጠየኩት "አባዬ ግን አንተ በእውነት የተቃጠለ ዳቦ ትወዳለህ ?" አልኩት እቅፍ አደረገኝና "አየህ ልጄ እናትህ ሁል ጊዜ ስትለፋ ነው የምትውለው በዛ ላይ ደግሞ የተቃጠለ ዳቦ ማንንም አይጎዳም! ነገር ግን መጥፎ ቃላቶች ናቸው ሰውን የሚጎዱት!እናም ልጄ ከአንደበትህ ለሚወጡ ቃላቶችን ተጠንቀቅ"ብሎ መለሰልኝ፡፡ @PsychologyCentral✅
Open in TelegramThere are five things you must learn to control. First - your Mouth. Speak less. Speak kind. Second, your Mind. Keep it calm Third, your Mood. Don’t let it swing you like a leaf in the wind. Fourth, your Manner. Stay humble and respectful. Fifth, your Money. Use it wisely. Control these five M’s, and you won’t have to chase peace — it will find you. @PsychologyCentral✅
Open in TelegramConnections
Similar channels
Sep Pod@sepblogmusicPsychology59.3K- RPP Institut - Offiziell@rppinstitutPsychology60.5K
Психология@psyeducationPsychology58.7K
النفس المطمئنة@alnafsalmutmaenaPsychology57.5K
تحديات ♥️@challenge2022freePsychology56.7K
Пчела@pchelamediaPsychology62.9K
پادکستهای مجتبیشکوری@drmojtaba_shakooriPsychology63.2K
أسرار النفس وتطوير الذات🧠@eshraq_althatPsychology63.3K
Mentions
Lomi jobs@lomijobs1 mention