Account

Posts of ሳይኮሎጂ | Psychology

newest first

#1472Photo
Views1,060−87%vs avg
Forwards—
Reactions68
Comments—
#1470Photo
Views1,290−85%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#1469Photo
Views3,360−60%vs avg
Forwards—
Reactions63
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
23 h3,010
27 h3,360
  1. After 24 hours3,010
  2. Total to date3,360
#1466Photo
Views3,560−58%vs avg
Forwards—
Reactions53
Comments—
#1461Photo
Views5,140−39%vs avg
Forwards—
Reactions97
Comments—
#1457Photo
Views5,990−29%vs avg
Forwards—
Reactions231
Comments—
#1449Photo
Views10,600+27%vs avg
Forwards—
Reactions155
Comments—
#1447Text

​ስቲቨን ጆብስ እና ስቲቨን ዎዝኒያክ ምንም የቢዝነስ እውቀት የሌላቸው፤ትምህርትም ያልወሰዱ፤ሀብት በደረሰበት ደርሰው የማያውቁ ሰዎች ቢሆኑም የApple Computer Company ለማቋቋምና የኮምፒውተር ቢዝነስ ለመስራት ተስፋ ሰነቁ። ወቅቱ በ1976 ሲሆን ያኔ በጣም ብዙ ሰው ኮምፒውተርን ያውም ለቤቱ ለመግዛት ፈፅሞ የሚያስብበት ጊዜ አነበርም።ጆብስና ዎዝኒያክ ግን አንድ የጭነት መኪና እና ሁለት የሂሳብ መስሪያ ማሽኖችን ሸጠው የቋጠሯትን 1,300 ዶላር ለApple Computer Company መክፈቻ አዋሏት(ድርጅቱ የተከፈተው ደግሞ በጆብስ የቤት የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ነበረ) እውነት ለመናገር  በስኬታቸው ላይ የተጋረጡባቸው ነገሮች እጅግ የበዙ ነበሩ። ይሁን እንጂ እነዚህ ልጅ-እግር የስራ ፈጣሪዎች ራዕይ ነበራቸው፤ሊያሳኩና እውን ሊያደርጉ የሚፈልጉትን ነገርም በትክክልና ጠንቅቀው አውቀውታል።"ማን ነው ኮምፒውተርን ለተወሰኑ ድርጅቶችና ሎቢስቶች ብቻ ያደረገው? በማለት በድፍረት ጠየቁ።"ኮምፒውተር አዕምሮ መሳፈሪያ ብስክሌት እንዲሆን እናደርገዋለን።በቀላልና በትንሽ ዋጋ የሚገኙ ኮምፒውተሮች በየሰው ቤት ላይ እንዲገኙ ማድረግ አላማችን ነው"!" አሉ። የApple Computer Company መስራቾች አላማቸውን ገና ከመጀመሪያው ጀመሮ በሚገባ አራምደዋል፤በቻሉት አጋጣሚ ሁሉ አሳውቀውታል። ራዕያቸውን የሚረዱ ሰዎችን ቀጠሩና ከትርፉ አጋሯቸው። ራዕያቸውን ኖሩበት፣ አወሩት፣ ተገበሩትም። ሕይወታቸውም አደረጉት።ቢዝነስ ነውና አባጣ ጎርባጣው ሲመጣባቸው አከፋፋዮች "አይ  አንፈልግም አታምጡብን" ሲሉ አምራቾች ደግሞ "አረ በቃ ይብቃችሁ !" ሲሏቸው ለመሸነፍና ለማቆም ፈፅሞ አልፈለጉም። ድንቅ ጥረታቸው ያለ ፍሬ አልቀረም! አለም ቀስ በቀስ እነሱ የፈለጉበት አይነት ንቃተ ህሊና ላይ ደረሰላቸው።ገና በጀመሩ በስድስት አመታት ውስጥ በአመት 650,000 የግል ኮምፒውተሮችን ሸጡ።ዎዝኒያክና ጆብስ በርግጥም ከነበሩበት ዘመን ቀድመው ማሰብ የቻሉ ታታሪ መሪዎች ነበሩ። የሆነው ሆኖ ግን አመራር ስኬታማ እንዲሆን የሚያስፈልገው ነገር የግለሰቡ በትክክል ራሱንና ማንነቱን በቅድሚያ ማወቅ፤አለማውን በተብራራ መንገድ መግለፅ እና ከዚያ አስቦበት በተግባር ማዋል ነው። @PsychologyCentral✅

Open in Telegram
Views10,200+22%vs avg
Forwards—
Reactions93
Comments—
#1442Photo
Views12,500+49%vs avg
Forwards—
Reactions223
Comments—
#1439Photo
Views12,700+52%vs avg
Forwards—
Reactions152
Comments—
#1436Photo

THE MARSHMALLOW EXPERIMENT በ1960ዎቹ እና 1970ዎቹ የሳይኮሎጂ ተመራማሪው Walter Mischel እና ባልደረቦቹ በStanford University ትናንሽ ልጆች ላይ አንድ አስደናቂ ጥናት አካሄዱ። በዚህ ጥናት ልጆች በአንድ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን ተቀምጠው ከፊታቸው Marshmallow የተባለ ጣፋጭ ምግብ ተቀመጠላቸው። ተመራማሪዎቹም እንዲህ አሏቸው፦ "ይህን ጣፋጭ አሁኑኑ መብላት ትችላላችሁ። ግን እስክመለስ ድረስ ብትጠብቁ ተጨማሪ ሽልማት ታገኛላችሁ።" ከዚያም ከክፍሉ ወጡ። የጥናቱ ዋና ዓላማ ልጆቹ ወዲያውኑ የሚፈልጉትን ከማግኘት ይልቅ ለተጨማሪ ሽልማት መጠበቅ ይችሉ እንደሆነ ማወቅ ነበር። አንዳንድ ልጆች ወዲያውኑ ጣፋጩን በሉ። ሌሎች ግን ለተጨማሪ ሽልማት መጠበቅ ቻሉ። ተመራማሪዎቹ ይህንን ችሎታ Delay of Gratification ብለው ይጠሩታል። (ይህ ማለት የአሁኑን ፈጣን ደስታ በመተው ለወደፊቱ የተሻለ ውጤት መጠበቅ መቻል ነው።) ከዓመታት በኋላ በሕይወታቸው ምን ተፈጠረ? ከዚያ ጥናት በኋላ ተመራማሪዎቹ ልጆቹን በማደግ ሂደታቸው ተከታተሉ። ➡️ መጠበቅ የቻሉት ልጆች በጉርምስና ዕድሜያቸው የተሻለ የትምህርት ውጤትና የራስን መቆጣጠር ችሎታ እንዳሳዩ ተገለጸ። ወዲያውኑ የበሉት ልጆች ግን በአንዳንድ መለኪያዎች ዝቅተኛ ውጤት አሳዩ። ነገር ግን ይህ ማለት የጠበቁት ሁሉ ስኬታማ ሆኑ፣ የበሉት ሁሉ ደግሞ አልተሳካላቸውም ማለት አይደለም። ይህም የሰው የወደፊት ሕይወት በአንድ የልጅነት ውሳኔ ብቻ እንደማይወሰን ያስተምረናል። @PsychologyCentral✅

Open in Telegram
Views14,500+73%vs avg
Forwards—
Reactions110
Comments—
#1432Text
Views13,500+61%vs avg
Forwards—
Reactions131
Comments—
#1430Photo

እኔ በሕፃንነቴ ወሲባዊ፣አዕምሮአዊና ስሜታዊ ጥቃት ደርሶብኛል።በዚህ ምክንያት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን እንደጨረስኩ ወዲያውኑ ከቤቴ ወጥቼ ራሴን ለመርዳት መጀመር ያስፈልገኝ ነበር።ስለዚህ ወደ ኮሌጅ ለመግባት አልቻልኩም ነበር።የሁለተኛ ደረጃ አስተማሪዎቼ የፅሁፍ ችሎታ እንዳለኝ ስለተገነዘቡ ወደ ኮሌጅ እንድገባ በብርቱ አሳሰቡኝ፤ነገር ግን ይህን ለማድረግ አልቻልኩም። 📚ይሁን እንጂ ይህ እግዚአብሔርን ሊያቆመው አልቻለም።እኔ ሰማንያ ያህል መጽሐፎችን ፅፌያለሁ፤ነገር ግን ይሄ እንዴት እንደሚደረግ ለመማር ከቶ ወደ ትምህርት ቤት አልሄድኩም።ደግሞም በመፃፌ በረከት ያሉ የክብር ዲግሪዎችንና ሁለት የራሴን ዲግሪዎች አግኝቼአለሁ። 📚"በተለመደው" ሁኔታ ወደ ኮሌጅ ለመግባት አልቻልኩም፤ነገር ግን እግዚአብሔር እርሱ የፈለገውን ነገር እንድሰራ ለመርዳት ሌላ መንገድ ነበረው።እኛ እጅ መስጠትን እምቢ በምንልበት ጊዜ እርሱ የሚያደርገውን ነገር በማስብበት ጊዜ እደነቃለሁ።ከእርሱ ጋር ሁሉ ነገር ይቻላል #ጆይስ_ማየር @PsychologyCentral✅

Open in Telegram
Views14,000+67%vs avg
Forwards—
Reactions223
Comments—
#1426Photo

ከስራ አጥነት ወደ ስራ አልባነት ስራ የለም፤ ኑሮ በየእለቱ ወደ ሰማይ እየተተኮሰ ራስ ምታት መሆኑን እየቀጠለ ነው፡፡ የሰው ልጅ ደግሞ ለዚህ ሁሉ ችግሮች ሌላ እራስ ምታት ይዞ መጥቷል፤ ይኸውም የሰውን ልጅ የሚተኩት ሰው ሰራሽ አእምሮ ያላቸው ሮቦቶች ናቸው፡፡ የሰው ልጅ የሚሰራቸውን ስራዎች ሁሉ ጥርግርግ አድርገው ሊወስዱት ነው፡፡ ሰው ሰራሽ አእምሮ የሰውን ልጅ አእምሮ ዘልቆ ለማወቅና የሰው ልጅ አእምሮ ብቻ ሊሰራቸው የሚችሉ ስራዎችን ከመስራትም አልፎ የሰው ልጅ ችሎታዎች ያልሆኑ ነገሮችንም ያደርጋልና ሰው ስራ አልባ ሊሆን ነው፡፡ የሰው ልጅ ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆን? ከስጋ በርገር ወደ ሴል.በርገር የሳይንስ ልብወለድ ቢመስልም፣ በ2013 የዓለም የመጀመሪያው ሃምበርገር ከሴል ተሰርቶ ለምግብነት ውሏል፡፡ በወቅቱ 330 ሺ ዶላር ወጪ አስወጥቶ ነበር፡፡ ከ4 አመት ምርምር እና ማበልፀግ በኋላ የአንዱ ዋጋ አሁን 11 ዶላር የደረሰ ቢሆንም ከዚህም በታች ወርዶ ከበሬ ስጋ ይልቅ ርካሽ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ይህ አይነት ቴክኖሎጂያዊ እመርታ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እንስሳት ከስቃይ ገላግሎ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብን መግቦ፣ የአየር ብክለትንም ይገታል፡፡ ወደፊት የሚመጣውን ከሴል የተሰራውን ሀምበርገር ለመብላት ዝግጁ ነዎት? ብሔርተኝነት ወይ ሞት! ችግር የሚጀመረው ትምክህተኝነት ሲመጣ ነው፡፡ ትምክህተኝነት ሃገሬ ልዩ ናት ብሎ ከማሰብ ይልቅ የእኔ ሃገር ከሌሎች ትበልጣለች ብሎ ማሰብ እና ለሌሎች ግድ የለሽ መሆን ነው፡፡ ይህ ለግጭት መነሻ በቂ ምክንያት ነው፡፡ ለብዙ ዘመናት በብሔርተኝነት ላይ ይነሳ የነበረው ትችት ብሔርተኝነት ወደ ጦርነት ይመራል የሚል ነው፡፡ ብሔርተኝነት ወይ ሞት! ማለት ግን ዋጋ እያስከፈለን ነው፡፡ ከኃይማኖተኝነት ወደ ሽብርተኝነት አሸባሪዎች የአእምሮ ቁጥጥር ባለሞያዎች ናቸው፡፡ የሚገድሉት ትንሽ ሰዎችን ነው፡፡ ነገር ግን ቢሊዮኖችን የማሸበርና እንደ አሜሪካና አውሮፓ ህብረት ያሉ ትላልቅ የፖለቲካ መዋቅሮችን ያነቃንቃሉ፡፡ አሸባሪዎች ግን አንዲትን ሱቅ ለማጥፋት የምትሞክር ዝንብን ይመስላሉ፡፡ የትራፊክ አደጋ 1.25 ሚሊዮን ሰዎችን በአመት በአማካይ ገድሏል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የስኳር በሽታ 3.5 ሚሊዮን፣ የአየር ብክለት ደግሞ 7 ሚሊዮን ሰዎችን በአመት በአማካይ ይገድላሉ፡፡ ስለዚህ ከስኳር በሽታ የበለጠ ሽብርተኝነትን የምንፈራው ለምንድን ነው? የእውነት ይህ መጽሐፍ የዘመኑን ችግር ከነመፍትሔው እያሳየ አስተሳሰባችሁን ያሰፋዋል!! 📚21 ችግር 21 ምክር @PsychologyCentral✅

Open in Telegram
Views15,700+87%vs avg
Forwards—
Reactions99
Comments—