Кабинет
ሳይኮሎጂ | Psychology

ሳይኮሎጂ | Psychology

በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Owner : @BirukXL Buy ads: https://telega.io/c/PsychologyCentral

Юзернейм
@psychologycentral
Категория
Психология
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики59 688
Просмотров на пост, 7 дн.3 844−63,6% к пред. 7 дн.
ERR6,44 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
4 нояб. 2026 г.15 700
7 нояб. 2026 г.14 000
8 нояб. 2026 г.12 950
9 нояб. 2026 г.13 500
10 нояб. 2026 г.12 700
12 нояб. 2026 г.12 500
15 нояб. 2026 г.10 200
16 нояб. 2026 г.10 600
18 нояб. 2026 г.8 900
19 нояб. 2026 г.7 580
21 нояб. 2026 г.5 540
22 нояб. 2026 г.5 050
23 нояб. 2026 г.3 560
24 нояб. 2026 г.1 688
25 нояб. 2026 г.1 060

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    ከስራ አጥነት ወደ ስራ አልባነት ስራ የለም፤ ኑሮ በየእለቱ ወደ ሰማይ እየተተኮሰ ራስ ምታት መሆኑን እየቀጠለ ነው፡፡ የሰው ልጅ ደግሞ ለዚህ ሁሉ ችግሮች ሌላ እራስ ምታት ይዞ መጥቷል፤ ይኸውም የሰውን ልጅ የሚተኩት ሰው ሰራሽ አእምሮ ያላቸው ሮቦቶች ናቸው፡፡ የሰው ልጅ የሚሰራቸውን ስራዎች ሁሉ ጥርግርግ አድርገው ሊወስዱት ነው፡፡ ሰው ሰራሽ አእምሮ የሰውን ልጅ አእምሮ ዘልቆ ለማወቅና የሰው ልጅ አእምሮ ብቻ ሊሰራቸው የሚችሉ ስራዎችን ከመስራትም አልፎ የሰው ልጅ ችሎታዎች ያልሆኑ ነገሮችንም ያደርጋልና ሰው ስራ አልባ ሊሆን ነው፡፡ የሰው ልጅ ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆን? ከስጋ በርገር ወደ ሴል.በርገር የሳይንስ ልብወለድ ቢመስልም፣ በ2013 የዓለም የመጀመሪያው ሃምበርገር ከሴል ተሰርቶ ለምግብነት ውሏል፡፡ በወቅቱ 330 ሺ ዶላር ወጪ አስወጥቶ ነበር፡፡ ከ4 አመት ምርምር እና ማበልፀግ በኋላ የአንዱ ዋጋ አሁን 11 ዶላር የደረሰ ቢሆንም ከዚህም በታች ወርዶ ከበሬ ስጋ ይልቅ ርካሽ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ይህ አይነት ቴክኖሎጂያዊ እመርታ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እንስሳት ከስቃይ ገላግሎ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብን መግቦ፣ የአየር ብክለትንም ይገታል፡፡ ወደፊት የሚመጣውን ከሴል የተሰራውን ሀምበርገር ለመብላት ዝግጁ ነዎት? ብሔርተኝነት ወይ ሞት! ችግር የሚጀመረው ትምክህተኝነት ሲመጣ ነው፡፡ ትምክህተኝነት ሃገሬ ልዩ ናት ብሎ ከማሰብ ይልቅ የእኔ ሃገር ከሌሎች ትበልጣለች ብሎ ማሰብ እና ለሌሎች ግድ የለሽ መሆን ነው፡፡ ይህ ለግጭት መነሻ በቂ ምክንያት ነው፡፡ ለብዙ ዘመናት በብሔርተኝነት ላይ ይነሳ የነበረው ትችት ብሔርተኝነት ወደ ጦርነት ይመራል የሚል ነው፡፡ ብሔርተኝነት ወይ ሞት! ማለት ግን ዋጋ እያስከፈለን ነው፡፡ ከኃይማኖተኝነት ወደ ሽብርተኝነት አሸባሪዎች የአእምሮ ቁጥጥር ባለሞያዎች ናቸው፡፡ የሚገድሉት ትንሽ ሰዎችን ነው፡፡ ነገር ግን ቢሊዮኖችን የማሸበርና እንደ አሜሪካና አውሮፓ ህብረት ያሉ ትላልቅ የፖለቲካ መዋቅሮችን ያነቃንቃሉ፡፡ አሸባሪዎች ግን አንዲትን ሱቅ ለማጥፋት የምትሞክር ዝንብን ይመስላሉ፡፡ የትራፊክ አደጋ 1.25 ሚሊዮን ሰዎችን በአመት በአማካይ ገድሏል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የስኳር በሽታ 3.5 ሚሊዮን፣ የአየር ብክለት ደግሞ 7 ሚሊዮን ሰዎችን በአመት በአማካይ ይገድላሉ፡፡ ስለዚህ ከስኳር በሽታ የበለጠ ሽብርተኝነትን የምንፈራው ለምንድን ነው? የእውነት ይህ መጽሐፍ የዘመኑን ችግር ከነመፍትሔው እያሳየ አስተሳሰባችሁን ያሰፋዋል!! 📚21 ችግር 21 ምክር @PsychologyCentral✅

    Фото
    Просмотры15,7 тыс.
    Пересылки—
    Реакции99
    Комментарии—
  2. 02

    THE MARSHMALLOW EXPERIMENT በ1960ዎቹ እና 1970ዎቹ የሳይኮሎጂ ተመራማሪው Walter Mischel እና ባልደረቦቹ በStanford University ትናንሽ ልጆች ላይ አንድ አስደናቂ ጥናት አካሄዱ። በዚህ ጥናት ልጆች በአንድ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን ተቀምጠው ከፊታቸው Marshmallow የተባለ ጣፋጭ ምግብ ተቀመጠላቸው። ተመራማሪዎቹም እንዲህ አሏቸው፦ "ይህን ጣፋጭ አሁኑኑ መብላት ትችላላችሁ። ግን እስክመለስ ድረስ ብትጠብቁ ተጨማሪ ሽልማት ታገኛላችሁ።" ከዚያም ከክፍሉ ወጡ። የጥናቱ ዋና ዓላማ ልጆቹ ወዲያውኑ የሚፈልጉትን ከማግኘት ይልቅ ለተጨማሪ ሽልማት መጠበቅ ይችሉ እንደሆነ ማወቅ ነበር። አንዳንድ ልጆች ወዲያውኑ ጣፋጩን በሉ። ሌሎች ግን ለተጨማሪ ሽልማት መጠበቅ ቻሉ። ተመራማሪዎቹ ይህንን ችሎታ Delay of Gratification ብለው ይጠሩታል። (ይህ ማለት የአሁኑን ፈጣን ደስታ በመተው ለወደፊቱ የተሻለ ውጤት መጠበቅ መቻል ነው።) ከዓመታት በኋላ በሕይወታቸው ምን ተፈጠረ? ከዚያ ጥናት በኋላ ተመራማሪዎቹ ልጆቹን በማደግ ሂደታቸው ተከታተሉ። ➡️ መጠበቅ የቻሉት ልጆች በጉርምስና ዕድሜያቸው የተሻለ የትምህርት ውጤትና የራስን መቆጣጠር ችሎታ እንዳሳዩ ተገለጸ። ወዲያውኑ የበሉት ልጆች ግን በአንዳንድ መለኪያዎች ዝቅተኛ ውጤት አሳዩ። ነገር ግን ይህ ማለት የጠበቁት ሁሉ ስኬታማ ሆኑ፣ የበሉት ሁሉ ደግሞ አልተሳካላቸውም ማለት አይደለም። ይህም የሰው የወደፊት ሕይወት በአንድ የልጅነት ውሳኔ ብቻ እንደማይወሰን ያስተምረናል። @PsychologyCentral✅

    Фото
    Просмотры14,5 тыс.
    Пересылки—
    Реакции110
    Комментарии—
  3. 03

    እኔ በሕፃንነቴ ወሲባዊ፣አዕምሮአዊና ስሜታዊ ጥቃት ደርሶብኛል።በዚህ ምክንያት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን እንደጨረስኩ ወዲያውኑ ከቤቴ ወጥቼ ራሴን ለመርዳት መጀመር ያስፈልገኝ ነበር።ስለዚህ ወደ ኮሌጅ ለመግባት አልቻልኩም ነበር።የሁለተኛ ደረጃ አስተማሪዎቼ የፅሁፍ ችሎታ እንዳለኝ ስለተገነዘቡ ወደ ኮሌጅ እንድገባ በብርቱ አሳሰቡኝ፤ነገር ግን ይህን ለማድረግ አልቻልኩም። 📚ይሁን እንጂ ይህ እግዚአብሔርን ሊያቆመው አልቻለም።እኔ ሰማንያ ያህል መጽሐፎችን ፅፌያለሁ፤ነገር ግን ይሄ እንዴት እንደሚደረግ ለመማር ከቶ ወደ ትምህርት ቤት አልሄድኩም።ደግሞም በመፃፌ በረከት ያሉ የክብር ዲግሪዎችንና ሁለት የራሴን ዲግሪዎች አግኝቼአለሁ። 📚"በተለመደው" ሁኔታ ወደ ኮሌጅ ለመግባት አልቻልኩም፤ነገር ግን እግዚአብሔር እርሱ የፈለገውን ነገር እንድሰራ ለመርዳት ሌላ መንገድ ነበረው።እኛ እጅ መስጠትን እምቢ በምንልበት ጊዜ እርሱ የሚያደርገውን ነገር በማስብበት ጊዜ እደነቃለሁ።ከእርሱ ጋር ሁሉ ነገር ይቻላል #ጆይስ_ማየር @PsychologyCentral✅

    Фото
    Просмотры14 тыс.
    Пересылки—
    Реакции223
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры13,5 тыс.
    Пересылки—
    Реакции131
    Комментарии—

Новые посты

#1472Фото
Просмотры1 060−87%к среднему
Пересылки—
Реакции68
Комментарии—
#1470Фото
Просмотры1 290−85%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#1469Фото
Просмотры3 360−60%к среднему
Пересылки—
Реакции63
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
23 ч3 010
27 ч3 360
  1. Через 24 часа3 010
  2. Всего сейчас3 360
#1466Фото
Просмотры3 560−58%к среднему
Пересылки—
Реакции53
Комментарии—
#1463Фото
Просмотры4 960−41%к среднему
Пересылки—
Реакции117
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
61 ч4 770
67 ч4 960
  1. Всего сейчас4 960
#1461Фото
Просмотры5 140−39%к среднему
Пересылки—
Реакции97
Комментарии—
#1457Фото
Просмотры5 990−29%к среднему
Пересылки—
Реакции231
Комментарии—
#1454Текст
Просмотры7 580−10%к среднему
Пересылки—
Реакции112
Комментарии—

Все посты

Связи