🏭አርማ ቡና ኃ/የተ/የግ/ማህበር፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 18-03-2019 📍አድራሻ፡ ብስራተ ገብርኤል ከአዶት ሞል ጀርባ 📱0901346666 ————————————— 1) የሂሳብ ሰራተኛ 🔢ብዛት፡ 1 🚻ፆታ፡ ሴት 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት ■ የት/ት ደረጃ ፡ በአካውንቲንግ ዲግራ ያላት። ■ የስራ ሁኔታ ሽፍት full time & part time. ————————————— 2) ሼፍ 🔢ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት ■ የስራ ሁኔታ ከሰዓት ከ 8 እስከ 3። ————————————— 3) መስተንግዶ 🔢ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት ■ የስራ ሁኔታ ከሰዓት ከ 8 እስከ 3። ■ ህጋዊ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል። ————————————— 4) ባሬስታ 🔢ብዛት፡ 1 🚻ፆታ፡ ወንድ 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት ■ የስራ ሁኔታ ከሰዓት ከ 8 እስከ 3። @adamajobs
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 198 |
| 3 ч | 347 |
| 4 ч | 438 |
| 6 ч | 572 |
- Через 1 час198
- Через 6 часов572
- Всего сейчас572












