ቤተሰብ እየመረጣችሁ አይደለም 😭 ወይስ ተዋችሁት? Awardኡን ባልበላ እንኳን ከፍ ያለ ቁጥር ይኑረኝ እንጂ 😉 https://www.creativeawards.et/nominees/mikeydesta-mikeydesta
Open in Telegram
Mikey Desta
Tech content creator ✌🏾 Contact @mikeydesta_support or [email protected] for any inquiries. www.jami.bio/mikeydesta Tiktok - https://www.tiktok.com/@mikeydesta Instagram - https://instagram.com/mikey__desta Youtube - https://youtube.com/@MikeyDesta
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 29,700 |
| Nov 2, 2026 | 37,700 |
| Nov 15, 2026 | 14,600 |
Most viewed this month
- 01Views37.7KForwards—Reactions114Comments—
- 02Views29.7KForwards—Reactions151Comments—
- 03Views14.6KForwards—Reactions106Comments—
Latest posts
Guys Creative Award ላይ ታጭተናል 😁 እታች ባለው ሊንክ Vote አድርጉ 🤙🏾😉 እዚህ ላይ ገብታችሁ Vote ስትሉት ስልክ ይጠቃችኋል ስልካችሁን አስገቡለት https://creativeawards.et/categories/01a0ecb7-74f2-7013-9f50-dcfbd68b11ee
Open in Telegramየሳምሰንግ ስልኮች One UI 9 Update ካገኙ በኃላ ባትሪያቸው እየወረደ መሆኑ ተነገረ 🔋 አንዳንድ የጋላክሲ S24 እና S25 ባለቤቶች ሪፖርት እንዳደረጉት ከሆነ ስልካቸውን ወደ One UI 9 Update ካደረጉት በኃላ የባትሪ ችግር እንዳጋጠማቸው ነው። እናንተ እንደዚህ አይነት የባትሪ ችግር አጋጥሟችኋል? ሃሳባችሁን አስቀምጡልኝ ⤵️
Open in Telegram#ad ለቴሌግራም Channel ባለቤቶች የምስራች " Arif Birr " ለእናንተ በቀላሉ ማስታወቂያ ከድርጅቶች እና ከተለያዩ አስተዋዋቂዎች እየተቀበለ ለእናንተ በመስጠት ገንዘብ የምትሰሩበትን እድል አመቻችቷል። አስተዋዋቂዎች ደሞ በርካታ የቴሌግራም ቻናሎች በArif Birr ላይ ተመዝግበው ስለሚገኙ የተሳካ ማስታወቂያን በArifbirr.com ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። በቀጥታ የቴሌግራም ባለቤቶችን እና ማስታወቂያ ማስተዋወቅ የፈለጉት በArif Birr ላይ በማገናኘት ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማስታወቂያ ማድረግ ትችላላችሁ Arif Birr አሁኑኑ ገብተው ይመልከቱ። www.arifbirr.com www.arifbirr.com
Open in TelegramForwarded from Mikey Desta Files 📂
⤴️ ⤴️ ⤴️ ⤴️ ⤴️ 👑 ጽድት ያለ አዲስ ፊልም የምታዩበት አፕ ⭐️ እቺን ቪዲዮ እዩአት 🤙🏾😍 ይመቻችሁ ✌🏾 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🅰️
Open in Telegram👑 SAMSUNG ስልክ ተጠቃሚዎች ግዴታ ይሄን ማወቅ አለባችሁ 🔖 ምን እንደሆነ ለማወቅ ከፈለጋችሁ ይሄን ጽሑፍ ተጭናችሁ እዩት ቪድዮውን በነዚህ 🔽 አማራጮች ማየት ትችላላችሁ 🤙🏾 🎶🔗 TIKTOK 📷🔗 INSTAGRAM 🌐🔗 FACEBOOK 💬 DM @mikeydesta_support for Business Inquiries ይመቻችሁ ✌🏾 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🅰️
Open in Telegram#ad ደሞዝተኛ እናድርግዎ ! 📱 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ? ⭐️መስፈርቶች ✅100+ Connection ✅ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ ✅Connection የሌላችሁ እና በተከፈተበት ዓመት ብቻ ማከራዬት የምትፈልጉም Contact አድርጉን። ✅0983415944 ✅በውስጥ መስመር @Alexfunx ያግኙን ❤️ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ✔️ https://t.me/ethiolinkednaccountrental ❤️ የክፍያ Proof ✔️https://t.me/+8PmppyZiUBQ4YWZk 💬And bringing some one with LinkedIn account and you get payed 3$ commission👊👊 ❤️ Alex LinkedIn Ethiopia ✅ ⭐️ ታማኝነት መገለጫችን ነው!
Open in Telegram1️⃣ ባይትዳንስ (ByteDance) እና አሊባባ የ AI ኤጀንቶችን መገደብ ጀመሩ 🇨🇳🛡 ቻይና አዲስ ያወጣችው የ AI ህግ ተግባራዊ ሊሆን ጥቂት ቀናት ሲቀሩት፣ የቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ እና አሊባባ "ሰውየሚመስሉ" የ AI ኤጀንቶችን መገደብ ጀምረዋል። ህጉ AI ከሰዎች ጋር ጥልቅ ስሜታዊ ቁርኝት ፈጥሮ ስነ-ልቦናዊጥገኝነት እንዳያመጣ ለመከላከል የታለመ ነው። 2️⃣ የሜታ (Meta) አዲሱ የክላውድ ቢዝነስ ሙከራ 🧠📈 ሜታ (Meta) የራሱን ግዙፍ የ AI መረጃ ማዕከላት ለሌሎች ኩባንያዎች በማከራየት የክላውድ (Cloud Business)ዘርፍን ለመቀላቀል የመጨረሻ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰምቷል። ይህም ሜታ እንደ አማዞን እና ማይክሮሶፍት ሁሉየክላውድ አገልግሎት ሰጪ እንዲሆን ያደርገዋል። 3️⃣ ቴክኖሎጂ የፈተና ስርቆትን ያስቆማል? 🇮🇳♎️ በህንድ ውስጥ የፈተና ወረቀቶች ስርቆትን ለመከላከል በኮምፒውተር የታገዘ ፈተናን መጠቀም ስለመቻሉ ትልቅ ክርክርተነስቷል። ባለሙያዎች ቴክኖሎጂው (እንደ Blockchain ያሉ) ቢኖርም፣ ያለ ጠንካራ አስተዳደር እና የሰው ቁጥጥርቴክኖሎጂ ብቻውን መፍትሄ ሊሆን እንደማይችል እየገለጹ ነው። 4️⃣ የኦፕቲካል ኮሙኒኬሽን (Optical Communication) ኩባንያዎች ስኬት ☠️⚡️ ለ AI ስራዎች የሚያስፈልገው የመረጃ ፍሰት እየጨመረ በመምጣቱ፣ ፈጣን የኢንተርኔት ገመዶችን እና መሳሪያዎችንየሚያመርቱ ኩባንያዎች የአክሲዮን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። አሁን ላይ ዋናው የ AI እንቅፋት የመረጃ ፍጥነትመሆኑ ተገልጿል። 5️⃣ የአውሮፓ ህብረት አዲሱ የዲጂታል ታክስ ህግ 💸💰 የአውሮፓ ኮሚሽን በትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ የሚጣለውን ቀረጥ ለማቅለል እና ፍትሃዊ ለማድረግ አዲስ የህግ ማሻሻያ አድርጓል። ይህም ኩባንያዎች ገቢ በሚያገኙበት ሀገር ተገቢውን ግብር እንዲከፍሉ ለማድረግ የታለመ ነው። 6️⃣ የ AI ሃርድዌር አክሲዮኖች እንደ "አስተማማኝ መጠለያ" 📉🛡 በዓለም ላይ ባለው የጦርነት እና የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት በርካታ ዘርፎች ቢጎዱም፣ የ AI ቺፕ እና መሰረተልማት አክሲዮኖች ግን ለባለሃብቶች አስተማማኝ መጠለያ ሆነዋል። የ AI ፍላጎት አለመቀነሱ በዎል ስትሪት ላይ ትልቅመነቃቃትን ፈጥሯል። እናንተስ AI ከሰዎች ጋር ስሜታዊ ቁርኝት መፍጠሩን ትደግፋላችሁ? ወይስ እንደ ቻይና ህግ ወጥቶ መገደብ አለበት? አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን! 🔽👇 #TechNewsWithMikey #Ethiopia #AI #Meta #ByteDance #CloudComputing #DigitalTax #FutureTech
Open in TelegramConnections
Similar channels
𝔹𝕀ℕ𝕀 𝕋𝔼ℂℍ ️📈@bini_tipTechnologies57.1K
Big Habesha Tech@bighabesha_softwaresTechnologies119K
Ethio ቴክ'ˢ@ethio_techsTechnologies199K
MTM & TM Tunnel Channel@tmtunnelvpnTechnologies273K
Ethio telecom@ethio_telecomTechnologies307K
telebirr@telebirrTechnologies337K
AASTU Software Engineering@aastuseTechnologies13.6K
ALEX InfoTech@alexinfotechTechnologies13.3K