እሱ ነው እሱ @Mgetem ጥንት ያለ የነበረ ዓለሙን በጥበቡ የመሠረተ ምድርን በኃይሉ የፈጠረ ዘመናትን የለካ የቀመረ ነቢያትን ያናገረ ኃያል ሱባኤ ያስቀጠረ ከይስሐቅ ጋር የተሰዋ እስራኤልን ያከበረ ከዮናስ ጋር በዓሣ ሆድ ከዮሴፍ ጋር የታሰረ እሱ ነው እሱ ለሙሴ ሕጉን ትእዛዙን ያስተማረ በተረዳ ሦስትነቱ በስም በግብሩ በአካላቱ የሚመለክ በአንድነቱ በሕልውናው በመለኮቱ በአገዛዙ በጌትነቱ እሱ ነው እሱ የጥንት የጠዋቱ እንዘ አሐዱ ሠለስቱ በእጹብ ብቻ ይወሰናል ቀዳማዊ ልደቱ አይመረመርም ረቂቅ ነው ዳግማዊ ሰውነቱ ከወላዲተ-ቃል እናቱ ግሩም ድንቅ ነው ጥበቡ ወሰን የለውም ቸርነቱ ወልደ አብ ወልደ ማርያም የሰማዩ የመሬቱ እሱ ነው እሱ አልፋና ዖሜጋ የሚታዘዙለት መላዕክቱ የሚታሰብ በቀዳሚ በሳምንቱ በዘወረደ በቅዳሴው በሰዓታቱ እሱ ነው እሱ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነ ይጠብቀን በምህረቱ ስለ እናቱም ከመዓቱ።።።። ___________________________ https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
Open in Telegram
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @Solasc12 @Solasc13 @Mgetem_group ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ @Ortho_quotes
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 28, 2026 | 13,300 |
| Nov 1, 2026 | 12,000 |
| Nov 2, 2026 | 14,500 |
| Nov 8, 2026 | 10,100 |
| Nov 9, 2026 | 10,100 |
| Nov 14, 2026 | 7,820 |
| Nov 15, 2026 | 6,830 |
| Nov 16, 2026 | 7,395 |
| Nov 18, 2026 | 6,050 |
| Nov 20, 2026 | 5,480 |
| Nov 21, 2026 | 5,090 |
| Nov 23, 2026 | 3,470 |
| Nov 24, 2026 | 3,310 |
| Nov 25, 2026 | 2,325 |
| Nov 26, 2026 | 1,390 |
Most viewed this month
- 01Views14.5KForwards—Reactions46Comments—
- 02Views13.3KForwards—Reactions119Comments—
- 03Views12KForwards—Reactions74Comments—
- 04Views10.1KForwards—Reactions93Comments—
Latest posts
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት #ውሸት_እና_ተንኮል @Mgetem ውሸትና ተንኮል ጓደኞች ነበሩ፣ እውነትን ለማጥፋት፣እንዲህ ተማከሩ። እውነት የተባለው፣ይሄ ጠላታችን፣ መጥፋት አለበት፤ጭራሽ ከዓለማችን። እኛ እየተጠላን፣እሱ እየተወደደ፣ ብዙ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ብቻ ይሁን፣ መላው ሀገር ምድሩ፣ ውሸትና ተንኮል፣እንዲህ ተማከሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ተንኮል እያደባ፤ ከውሸት ጋር ሆኖ ከእውነት ቤት ገባ። እውነት ከጓደኞቹ ሰላምና ፍቅር፣ በድስታ በሀሴት ይጫወቱ ነበር። ተንኮልም በድንገት፤ እውነትን ተማታ፣ ፍቅርም አዘነ፣ሠላምም ተቆጣ፣ ውሸት ብቅ አለና፣ከተደበቀበት፣ ከተንኮል ጋር ሆኖ፣ እውነትን ገደሉት። ሰላምእና ፍቅር፣እጅግ እያዘኑ፣ እውነት ተቀበር ከመቃብር ገባ። ዓለምን የመግዛት፣ብርቱ ዓላማችው ውሸትና ተንኮል፣ ሞላ የልባቸው። አንድ ቀን፣ አቶ ውሸት ተነስቶ በጧት፣ የሰፈሩን ሰዎች፣ደስታ ሲመለከት ተጠራጠረና፣ ወደ ቀብሩ ሮጠ፣ ልክ እንደደረሰ፣ በጣም ደነገጠ። እውነት ተፈልጎ፣መቃብሩ ሲታይ፣ ምንም ነገር የለም፣አንዳችም የሚታይ። አወይ ልፋታችን፣ ተንኮል መጥተህ ብታይ፣ እውነት ከቶ አልሞተም፣ዓርጎ ነው ሰማይ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! እውነትና ዘይት ምንግዜም ከላይ ናቸው። ∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞ https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
Open in Telegram❗️Ads: ማስታወቂያዎን ትክክለኛው #Target ጋር በቀጥታ ለማድረስ ተቸግረዋል? በ ትምህርት (Education)፣ መዝናኛ (Entertainment)፣ ቴክኖሎጂ (Technology) እና ቢዝነስ (Business) ዘርፍ ያሉ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ? በ TeleAds አማካኝነት በተረጋገጡ ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎን በቀላሉ ያሰሩ። የቴሌግራም ቻናል ካላችሁ? ቻናላችሁን ዛሬውኑ በማስመዝገብ ከማስታወቂያ አሰሪዎች ጋር ይገናኙ፤ ከቻናላችሁም ገቢ መስራት ጀምሩ። @teleads_et_bot https://teleads.tech
Open in Telegramዲ/ን ዳንኤል ክብረት #ውሸት_እና_ተንኮል @Mgetem ውሸትና ተንኮል ጓደኞች ነበሩ፣ እውነትን ለማጥፋት፣እንዲህ ተማከሩ። እውነት የተባለው፣ይሄ ጠላታችን፣ መጥፋት አለበት፤ጭራሽ ከዓለማችን። እኛ እየተጠላን፣እሱ እየተወደደ፣ ብዙ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ብቻ ይሁን፣ መላው ሀገር ምድሩ፣ ውሸትና ተንኮል፣እንዲህ ተማከሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ተንኮል እያደባ፤ ከውሸት ጋር ሆኖ ከእውነት ቤት ገባ። እውነት ከጓደኞቹ ሰላምና ፍቅር፣ በድስታ በሀሴት ይጫወቱ ነበር። ተንኮልም በድንገት፤ እውነትን ተማታ፣ ፍቅርም አዘነ፣ሠላምም ተቆጣ፣ ውሸት ብቅ አለና፣ከተደበቀበት፣ ከተንኮል ጋር ሆኖ፣ እውነትን ገደሉት። ሰላምእና ፍቅር፣እጅግ እያዘኑ፣ እውነት ተቀበር ከመቃብር ገባ። ዓለምን የመግዛት፣ብርቱ ዓላማችው ውሸትና ተንኮል፣ ሞላ የልባቸው። አንድ ቀን፣ አቶ ውሸት ተነስቶ በጧት፣ የሰፈሩን ሰዎች፣ደስታ ሲመለከት ተጠራጠረና፣ ወደ ቀብሩ ሮጠ፣ ልክ እንደደረሰ፣ በጣም ደነገጠ። እውነት ተፈልጎ፣መቃብሩ ሲታይ፣ ምንም ነገር የለም፣አንዳችም የሚታይ። አወይ ልፋታችን፣ ተንኮል መጥተህ ብታይ፣ እውነት ከቶ አልሞተም፣ዓርጎ ነው ሰማይ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! እውነትና ዘይት ምንግዜም ከላይ ናቸው። ∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞ https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
Open in Telegram“ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ” (ኢዩ.፩፥፲፬) እንኳን አደረሳችሁ! መልካም የጾም ወቅት የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን 👇 https://www.youtube.com/@AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
Open in Telegramበትሕትናው ልዕልናን ላገኘ፣ ለፍጥረታት ባለው ርኅራኄ የአምላክ እናትን ለሚመስል፣ የተቸገሩትን ፈጥኖ መርዳት ልማዱ ላደረገው፣ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ፣ ደግ እና ሰውን ወዳጅ ለሆነው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን። ቅዱሳን መላእክት በአንድ ኃጢአተኛ ወደ እግዚአብሔር መመለስ የሚደሰቱትን ያህል፣ ባልተመለሰው ኃጢአተኛ ደግሞ እንዲሁ ያዝናሉ። በአንዱ ኃጢአተኛ መመለስ የተሰማቸውን ደስታ ፈጣሪያቸውን በማመስገን እንደሚገልጹ፣ ባልተመለሰው ኃጥእ የተሰማቸውን ኃዘን ደግሞ አምላካቸውን “ማረው፣ ይቅር በለው” ብለው በመለመን ያሳያሉ። (ያዕ 5፥13) ቅዱስ ሚካኤል አሁን እንዴት እንደ ሆንን አይቶ ይዘንልን፣ አዝኖም ይለምንልን፣ ለምኖም ያስምረን!!! የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን 👇 https://www.youtube.com/@AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
Open in Telegram"እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤" ትንቢተ ዳንኤል 10:13 እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎቱና በረከቱ በእኛ ላይ ለዘለዓለሙ ይደርብን፤ አሜን፡፡ አውደምሕረት ዘተዋሕዶ የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን 👇 https://www.youtube.com/@AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
Open in Telegramበፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጡ ድንቅ ትምህርት በ መምህር አዩኤል ሐብታሙ 👇👇 https://youtu.be/4IvukiEUzVw https://youtu.be/4IvukiEUzVw https://youtu.be/4IvukiEUzVw
Open in Telegramበፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጡ ድንቅ ትምህርት በ መምህር አዩኤል ሐብታሙ 👇👇 https://youtu.be/4IvukiEUzVw https://youtu.be/4IvukiEUzVw https://youtu.be/4IvukiEUzVw
Open in TelegramConnections
Similar channels
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن@nuredinal_arebiReligion28K
ምክረ አበው@mekra_abawReligion27.4K
ተስፋ በኢየሱስ Channel@hopeofjesuschannelReligion27.4K- ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA@huda4ethReligion26.2K
- ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት@bibleztewahidoReligion26.1K
📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔@amharicspritualbooksReligion30.3K
CHRIST TUBE - ETH🇪🇹@christ_tubeReligion25.5K
Sαlαh Responds ࿈@mahircomp123Religion31.1K