Account
ተስፋ በኢየሱስ Channel

ተስፋ በኢየሱስ Channel

የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @Tes_b37

Username
@hopeofjesuschannel
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers27,425
Avg views per post, 7d504−55.8% vs prev 7d
ERR1.84%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 27, 20261,620
Oct 29, 20261,800
Nov 1, 20261,620
Nov 2, 20261,640
Nov 3, 20261,730
Nov 7, 20261,440
Nov 9, 20261,430
Nov 10, 20261,260
Nov 12, 20261,350
Nov 14, 20261,180
Nov 16, 20261,070
Nov 17, 2026958
Nov 19, 2026862
Nov 21, 2026679
Nov 23, 2026465
Nov 24, 2026331
Nov 25, 2026181

Most viewed this month

  1. 01
    Views1.8K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views1.73K
    Forwards—
    Reactions2
    Comments—
  3. 03
    Views1.64K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views1.62K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#17086Text

.       *የእግዚአብሔር ጥበቃ* *በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ  ጥላ ሥር ያድራል። እግዚአብሔርን፣ መጠጊያዬ፣ ምሽጌ፣የምታመንብህ አምላኬ” እለዋለሁ።* *እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና። በላባዎቹ ይጋርድሃል፤ በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል። የሌሊትን አስደንጋጭነት፣በቀን የሚወረወረውንም ፍላጻ አትፈራም፤ በጨለማ የሚያደባ ቸነፈር በቀትር ረፍራፊውም አያሠጋህም። በአጠገብህ ሺህ፣ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃል፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።* *የክፉዎችንም መቀጣት ታያለህ እግዚአብሔርን መሸሸጊያ፣ ልዑልንም መጠጊያህ አድርገኸዋልና። በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዛቸዋልና። እግርህ ከድንጋይ ጋር እንዳይጋጭ፣ በእጆቻቸው ወደ ላይ ያነሡሃል። በአንበሳና በእፉኝት ላይ ትጫማለህ፤ ደቦሉን አንበሳና ዘንዶውን ትረግጣለህ።* *“ወዶኛልና እታደገዋለሁ፤ ስሜን አውቆአልና እከልለዋለሁ። ይጠራኛል፤ እመልስለታለሁ፤ በመከራው ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁ። ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤ማዳኔንም አሳየዋለሁ።”*          📖መዝሙር 91÷1-16📖             ተስፋበኢየሱስ Channel    🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

Open in Telegram
Views331−71%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#17080Text
Views465−60%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#17077Photo
Views679−41%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#17071Text

*አዕምሮ ፍቃድና ስሜት* *እንድያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን፡፡*           📖 1 ቆሮ 2÷16📖 ኢየሱስን ወደ ልባችን እንዲመጣ ስንጋብዘው መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ መኖሪያ ያደርጋል፡፡ ከዚያ የልባችን ዙፋን ውስጥ የሕይወታችን ማዕከል መንፈስ ቅዱስ ነፍሳችንን ማጥራት ይጀመራል፡፡ (አእምሮአችነን፣ ፈቃዳችንንና ስሜቶቻችንን)፡፡ አእምሮአችን ምን እንደምናስብ ይነግረናል ነገር ግን  እግዚአብሔር የሚያስባውን አይደለም መንፈስ ቅዱስ በሕይወታችን የምሰራው ያንን ለመለወጥ ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር ተስማምተን ለማሰብ እንድንችል መማር አለብን እንዴት እግዚአብሔር ሃሣቡን የምፈፅምበት ዕቃ (መሣሪያ) መሆን እንችላለን? አሮጌ ሃሣቦች ከእኛ መጽዳት (መታደስ) አለባቸው አዳዲስ ሃሣቦች የእግዚአብሔር ሃሣቦች የእኛ የሃሣብ ክፍሎች መሆን አለባቸው፡፡ የእኛ ስሜት ምንና እንዴት እንደተሰማን ይነግሩናል፡፡ በመዝ 7÷9 "ልብንና ኵላሊትን የምትመረምር ጻድቅ አምላክ ሆይ የክፉዎችን ዐመፅ አጥፋ ጻድቁን ግን አጽና።" መሠረት እግዚአብሔር ስሜታችንን ይፈትናል ደግሞም ይመረምራ፡፡ እርሱ ከእኛ ጋር የምሰራው እኛ በሰውኛ ስሜት እስካልተነዳን ብቻና በመንፈሱ ስንሆን ነው፡፡ የእኛ ፍቃድ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ሳይሆን እኛ የምንፈልገውን ይነግረናል  ፈቃድ ስሜትን እንዲሁም ሃሳብን ይቆጣጠራል፡፡ ትክክለኛውን ነገር ልንሰራበት እንጠቀምበታለን፡፡ ነፃ ፈቃድ አለን እግዚአብሔርም ደግሞ ምንም ነገር እንድናደርግ አያስገድደንም እራሱ ለእኛ መልካም መሆኑን ወደሚያውቅ ነገር በመንፈሱ ይመራናል፡፡ ነገር ግን የመጨረሻው ውሳኔ ለማድረግ የእኛ ፈንታ ነው፡፡ ይህ ደግሞ አዕምሯችን በእግዚአብሔር ቃል ከተሞላ የምንወስነውን የታወቀ ነው ነፃ ፍቃዳችንን ተጠቅመን እግዚአብሔር ሁልጊዜ በቋሚነት ከእኛ ጋር በስምምነት ላይ የተመሠረተ የእርሱ ፈቃድ እንዲሆን ይፈልጋል የእኛ ፈቃድን ብቻውን አይደለም፡፡ እነዚህ ሦስቱ የሕይወታችን ክፍሎች፡- አእምሮ፣ ፈቃድና ስሜት ከኢየሱስ ክርስቶስ አመራር ሥራና ከመንፈስ ቅዱስ ሥር እየገቡ ሲመጡ እንደ አማኝ በመንፈሳዊ ብስለታችን እያደግን እንመጣለን፡፡ እንዲሁም በየጊዜው እየተለዋወጠ አየተሰማን እንዳለው ስሜታች  ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመኖር እና ነገሮች ለማድረግ ሀይል እያገኘን እንመጣለን (ከሙዳችን በላይ እንሆናለን) *የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፡- ስሜቶችህን አንተው በመቆጣጠር መግዛት ትችላለህ፡፡*               ተስፋበኢየሱስ Channel      🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

Open in Telegram
Views862−25%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#17066Photo
Views958−17%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#17065Text
Views1,070−7%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#17059Text

በእሳት መጥራት በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና አምድ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ፡፡        📖ዘፀአት 13÷21📖 መጽሐፍ ቅዱስ ስለተለያዩ የእግዚአብሔር እሳት እንዴት በተለያዩ የሕይወት ጉዳዮቻችን እንደሚሠራ በተለያዩ የመጽሐፍ ክፍሎች ይዘረዝራል፡፡ የተሻለውን የእግዚአብሔርን ነገር ብንፈልግ የእግዚአብሔርን በእሳት የማጥራት ሕይወት ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አለብን፡፡ በውስጣችን ወርቅ (ጥሩ የሆነ ነገር) በውስጥ ሕይወታችን አለን፡፡ ነገር ግን ያልተጣሩና ሊወገዱ የሚገቡ ነገሮችም አብሮ አሉን፡፡ እያንዳንዱ ሰው በእግዚአብሔር መልካምነት መደሰት ይፈልጋል፡፡ ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ በእሳቱ በተከታታይ ለመሠራት ጉጉት አለው፡፡ የእግዚአብሔር እሳት በሕይወትህ ሲመጣ ለውጥን የሚያመጣ ነበልባል እንደሆነ ሁልጊዜ አስታውስ እሳቱ ከሕይወታችን ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ አያደርግም፡፡ እንዲሁም ደግሞ እሳቱ እንዲያጠፋንም አያደርግም  እርሱ ከምንችለው በላይ እሳቱ እንዲያይልብንም አያደርግም፡፡ በሕይወታችን ሁሌ አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ የሚመስሉና ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀላል የሚመስሉ ገጠመኞች ይፈራረቁብናል፡፡ ጳውሎስ ይህንን ጊዜያት ሲገልጽ በሁሉም እራሱን ለማስለመድና ከሁለቱ በአንዱ ለመደሰት የምችልበት እንደተማረ ይናገራል፡፡ የእግዚአብሔር ጥበብ ፍጹም እንደሆነና ሁሉን ነገር ለመልካም እንደሚሆን ተምሮአል፡፡ እኛም ልክ እንደ እርሱ ምርጫችንን ማድረግ እንችላለን፡፡ የእግዚአብሔርን እሳት መቋቋማችን በእኛ ሕይወት እንዳይነድ ከማድረግ መከልከል አንችልም፡፡ እሳቱ እንዲጠፋ ከመቃወም ይልቅ  እሳቱ ከእግዚአብሔር እንደሆነ ከተረዳን በሕይወታችን አይሎ ስራውን ሰርቶ እንዲያልፍ ወይም ያንን ጊዜ መቋቋም እንድትችሉ እግዚአብሔር ፀጋ እንዲሰጣችሁ መፀለይ  ብቻ ነው፡፡ የእግዚአብሔር እሳት የሚመጣው ጥቅም የሌለውን ነገር ከሕይወታችን ለማቃጠልና ለእኛ መልካም መስሎ የታየን ነገር ግን እግዚአብሔር ያልወደደብንን ነገር ከእኛ ለማስወገድ ነው እንዲሁም እርሱን አልታዘዝ ስንለው ከፈጠረን አላማ ውጪ ለመኖር ስንሞክር እኛን በዚያ መንገድ ወደ ፈጠረን አላማ ለመምራት ይጠቀምበታል። በዚያ ጊዜ ቃሉ ላይ ቆዩ መልስ አገኛለሁ ብላችሁ ሌሎች አማራጮች ፍለጋ አትዙሩ እሳቱ ከእግዚአብሔር ስለሆነ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ ሚፈውሳችሁና መልስ የሚሰጣችሁ የለም። የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፡- በምታልፍባቸው ነገሮች ውስጥ ከነገሮቹ መሸሽ የለብህም ልትፈራቸውም አይገባህም፡፡                 ተስፋበኢየሱስ Channel        🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

Open in Telegram
Views1,350+17%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#17055Text
Views1,260+9%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—

All posts

Connections