Account

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

Username
@huda4eth
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers26,241
Avg views per post, 7d3,435last 7 days
ERR13.09%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 23, 20264,027
Nov 24, 20263,640
Nov 25, 20263,155
Nov 26, 20261,750

Most viewed this month

  1. 01
    Views4.17K
    Forwards—
    Reactions6
    Comments—
  2. 02

    No text

    Voice message
    Views4K
    Forwards—
    Reactions30
    Comments—
  3. 03
    Views3.91K
    Forwards—
    Reactions51
    Comments—
  4. 04

    📢 ❖ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ❖ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል 📍 ሎሚ ሜዳ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል የተቋሙን አስተዳደርና የትምህርት እንቅስቃሴ በብቃት የሚመራ፣ የአመራር ክህሎትና መልካም ሥነ ምግባር ያለው ብቁ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ✦  የሥራ መደቡ መረጃ     ➤የሥራ መደብ፦ የማዕከሉ ዳይሬክተር.     ➤  የሥራ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ     ➤የሚፈለገው ብዛት፦ 1     ➤የሥራ ሁኔታ፦ [ሙሉ ጊዜ]     ➤ደመወዝ፦ በስምምነት፣ እንደ ብቃትና ልምድ ➢ ዋና ዋና ኃላፊነቶች ❶. የማዕከሉን ዕለታዊ አስተዳደርና አጠቃላይ የትምህርት እንቅስቃሴ መምራት። ❷. የመምህራንንና የሠራተኞችን ሥራ ማስተባበር፣ መከታተልና ማበረታታት። ❸. የትምህርት ዕቅድና ሥርዓተ ትምህርት በጥራት መተግበሩን ማረጋገጥ። ❹. የተማሪዎችን የትምህርት ውጤትና፣ የትምህርት እድገት መከታተል። ❺. የማዕከሉን ዓመታዊና ወቅታዊ የሥራ ዕቅዶች ማዘጋጀትና ተግባራዊነታቸውን መከታተል። ❻. የማዕከሉን ሀብት፣ በጀትና የገንዘብ አስተዳደር በግልጽነትና በተጠያቂነት መቆጣጠር። ❼. የተማሪዎችን ምዝገባና የሠራተኞችን አስተዳደራዊ መዝገቦች በአግባቡ ማስተዳደር። ❽. ከኢስላማዊ ተቋማት፣ ከባለድርሻ አካላትና ከማኅበረሰቡ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል። ❾. ወቅታዊ የሥራ፣ የፋይናንስና የትምህርት ሪፖርቶችን ለቦርዱ ማቅረብ። ➣ የአመልካች መስፈርቶች ⓵. በኢስላማዊ ትምህርት፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ፤ ወይም ተመጣጣኝ የኢስላማዊ ዕውቀት ማረጋገጫ ከተገቢው የአመራር ልምድ ጋር። ⓶. በትምህርት ተቋም ወይም በተዛማጅ የአስተዳደር ዘርፍ ቢያንስ የ3 ዓመት የሥራ ልምድ። ⓷. አማርኛንና ዐረብኛን እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ ማንበብ እና መጻፍ መቻል። ⓸. ጠንካራ የአመራር፣ የውሳኔ አሰጣጥ፣ የግንኙነትና የቡድን ሥራ ችሎታ። ⓹. መልካም ሥነ ምግባር፣ ታማኝነት፣ ተጠያቂነትና የሥራ ትጋት። ⓺. የኮምፒውተርና የቢሮ ሥራ አስተዳደር ክህሎት። ⓻. የተቋሙን ዓላማ፣ ራዕይና የኢስላማዊ እሴቶች መርህ ተቀብሎ ለመሥራት ፈቃደኛ መሆን። ➣ አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሥራ ማመልከቻ ደብዳቤ።      ➤  update የተደረገ ሲቪ (CV)።      ➤  የትምህርት ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ።      ➤  የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ።      ➤ የታደሰ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ። ማሳሰቢያ፦ የሰነዶቹ ኦሪጂናሉ ለማረጋገጫ ሲጠየቁ መቅረብ አለባቸው። ✧ . የማመልከቻ ጊዜና አድራሻ      ➤የማመልከቻ ቀን፦ ከ[15/03/2019 ] እስከ [25/03/2019 ]       ➤የማመልከቻ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ፣ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ጽ/ቤት።       ➤ስልክ ☎️ ፦ [+251922086138 +251922963717 +251903956049] ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ብቻ ወደ ቀጣይ የምርጫ ሂደት ይጠራሉ። ❖ አሊይኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ❖ ━━━━━━━━━━━━━━━━ የዕውቀት፣ የአስተዳደግና የሥነ ምግባር ልህቀት ለማስፋፋት! የማዕከሉ ቦርድ አባላት

    Text
    Views3.78K
    Forwards—
    Reactions34
    Comments—

Latest posts

#11398Video
Views1,750−49%vs avg
Forwards—
Reactions43
Comments—
#11397Text
Views2,680−22%vs avg
Forwards—
Reactions64
Comments—
#11391Photo

የነሲሓ አጋርነት በ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳዕዋ ተግባሩን አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚስችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ሊያካሂድ ነው! ላለፉት 20 ዓመታት በዳዕዋ ሥራ ላይ በመሰማራት በርካታ ስራዎችን ሲሰራ የቆየው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር፣ የዳዕዋ እንቅስቃሴውን አጠናክሮ ለማስቀጠል ከፊታችን ጁምዓ እስከ እሁድ ድረስ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እንደሚያካሂድ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። በመግለጫው እንደተገለጸው፣ ሴንተሩ ባለፉት ዓመታት ትውልድን በሱናና በሸሪዓዊ ዕውቀቶች በማነጽ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ የዳዕዋ መልዕክትንም በተለያዩ ቋንቋዎች ለሰፊው ማህበረሰብ ተደራሽ ማድረግ ችሏል። ሴንተሩ የዳዕዋ ተግባሩን በተለያዩ አቅጣጫዎች እያከናወነ ሲሆን፣ በዳሩል ሐዲስ፣ በአረብኛ ቋንቋ ትምህርት፣ በቃፊላ ዳዕዋ፣ በዳሩ ተውሒድ ወቅፍ ፕሮጀክት እንዲሁም በነሲሓ ቲቪ አማካኝነት ለሚሊዮኖች የዳዕዋ መልዕክት እያደረሰ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። በመሆኑም ከፊታችን ጁምዓ ህዳር 18 እስከ እሁድ ህዳር 22 ድረስ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በሚካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ማህበረሰቡ ከዚህ ቀደም የነበረውን የድጋፍ ርብርብ በማጠናከር፣ ሌሎችንም በዚህ የኸይር ተግባር እንዲሳተፉ በማበረታታት የዳዕዋውን ጉዞ እንዲደግፍ ጥሪ ቀርቧል። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ላለፉት 20 ዓመታት ኢስላማዊ ዕውቀትን በማስፋፋትና የዳዕዋ ተግባራትን በማከናወን ላይ የቆየ ተቋም ሲሆን፣ ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርም በቀጣይ ዓመታት የሚያከናውናቸውን የዳዕዋ ሥራዎች ለማስቀጠልና አስፈላጊውን በጀት ለማሟላት መዘጋጀቱን አስታውቋል። © ሀሩን ሚዲያ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ -———————

Open in Telegram
Views3,470+1%vs avg
Forwards—
Reactions59
Comments—
#11390Text
Views3,240−6%vs avg
Forwards—
Reactions71
Comments—
#11388Text

📢 ❖ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ❖ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል 📍 ሎሚ ሜዳ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል የተቋሙን አስተዳደርና የትምህርት እንቅስቃሴ በብቃት የሚመራ፣ የአመራር ክህሎትና መልካም ሥነ ምግባር ያለው ብቁ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ✦  የሥራ መደቡ መረጃ     ➤የሥራ መደብ፦ የማዕከሉ ዳይሬክተር.     ➤  የሥራ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ     ➤የሚፈለገው ብዛት፦ 1     ➤የሥራ ሁኔታ፦ [ሙሉ ጊዜ]     ➤ደመወዝ፦ በስምምነት፣ እንደ ብቃትና ልምድ ➢ ዋና ዋና ኃላፊነቶች ❶. የማዕከሉን ዕለታዊ አስተዳደርና አጠቃላይ የትምህርት እንቅስቃሴ መምራት። ❷. የመምህራንንና የሠራተኞችን ሥራ ማስተባበር፣ መከታተልና ማበረታታት። ❸. የትምህርት ዕቅድና ሥርዓተ ትምህርት በጥራት መተግበሩን ማረጋገጥ። ❹. የተማሪዎችን የትምህርት ውጤትና፣ የትምህርት እድገት መከታተል። ❺. የማዕከሉን ዓመታዊና ወቅታዊ የሥራ ዕቅዶች ማዘጋጀትና ተግባራዊነታቸውን መከታተል። ❻. የማዕከሉን ሀብት፣ በጀትና የገንዘብ አስተዳደር በግልጽነትና በተጠያቂነት መቆጣጠር። ❼. የተማሪዎችን ምዝገባና የሠራተኞችን አስተዳደራዊ መዝገቦች በአግባቡ ማስተዳደር። ❽. ከኢስላማዊ ተቋማት፣ ከባለድርሻ አካላትና ከማኅበረሰቡ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል። ❾. ወቅታዊ የሥራ፣ የፋይናንስና የትምህርት ሪፖርቶችን ለቦርዱ ማቅረብ። ➣ የአመልካች መስፈርቶች ⓵. በኢስላማዊ ትምህርት፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ፤ ወይም ተመጣጣኝ የኢስላማዊ ዕውቀት ማረጋገጫ ከተገቢው የአመራር ልምድ ጋር። ⓶. በትምህርት ተቋም ወይም በተዛማጅ የአስተዳደር ዘርፍ ቢያንስ የ3 ዓመት የሥራ ልምድ። ⓷. አማርኛንና ዐረብኛን እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ ማንበብ እና መጻፍ መቻል። ⓸. ጠንካራ የአመራር፣ የውሳኔ አሰጣጥ፣ የግንኙነትና የቡድን ሥራ ችሎታ። ⓹. መልካም ሥነ ምግባር፣ ታማኝነት፣ ተጠያቂነትና የሥራ ትጋት። ⓺. የኮምፒውተርና የቢሮ ሥራ አስተዳደር ክህሎት። ⓻. የተቋሙን ዓላማ፣ ራዕይና የኢስላማዊ እሴቶች መርህ ተቀብሎ ለመሥራት ፈቃደኛ መሆን። ➣ አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሥራ ማመልከቻ ደብዳቤ።      ➤  update የተደረገ ሲቪ (CV)።      ➤  የትምህርት ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ።      ➤  የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ።      ➤ የታደሰ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ። ማሳሰቢያ፦ የሰነዶቹ ኦሪጂናሉ ለማረጋገጫ ሲጠየቁ መቅረብ አለባቸው። ✧ . የማመልከቻ ጊዜና አድራሻ      ➤የማመልከቻ ቀን፦ ከ[15/03/2019 ] እስከ [25/03/2019 ]       ➤የማመልከቻ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ፣ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ጽ/ቤት።       ➤ስልክ ☎️ ፦ [+251922086138 +251922963717 +251903956049] ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ብቻ ወደ ቀጣይ የምርጫ ሂደት ይጠራሉ። ❖ አሊይኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ❖ ━━━━━━━━━━━━━━━━ የዕውቀት፣ የአስተዳደግና የሥነ ምግባር ልህቀት ለማስፋፋት! የማዕከሉ ቦርድ አባላት

Open in Telegram
Views3,780+10%vs avg
Forwards—
Reactions34
Comments—
#11385Text

ለወደፊት ስኬትዎ ዛሬ ይዘጋጁ! አመራር (Leadership)፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) እና ፉልስታክ ዴቨሎፕመንት (Full Stack Development) በክሕሎት አካዳሚ ይማሩ! በዛሬው ዓለም ዕድሎችን ለመፍጠር፣ በሙያዎ ለመወዳደር እና የወደፊት ስኬትዎን ለመገንባት ትክክለኛውን ክህሎት መማር ወሳኝ ነው። ክሕሎት አካዳሚ በሶስት ዋና ዋና የሙያ መስኮች በብቁ እና ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ የኦንላይን ስልጠና አዘጋጅቷል። 📌 የስልጠና መስኮቻችን፦ 🔹 Leadership & Personal Development – የአመራር፣ የውሳኔ አሰጣጥ እና የግል እድገት ክህሎቶችን ያዳብሩ። 🔹 Digital Marketing – በዲጂታል ዓለም ውስጥ ምርትንና አገልግሎትን በብቃት የማስተዋወቅ ክህሎት ይቅሰሙ። 🔹 Full Stack Development – ከFrontend እስከ Backend ድረስ የድረ-ገጽ እና የሶፍትዌር ልማት ክህሎት ይማሩ። ለምን ክሕሎት አካዳሚን ይምረጡ? ✅ በብቁ አሰልጣኞች የሚሰጥ ስልጠና ✅ ለተለያዩ የመማር ደረጃዎች የተዘጋጁ ፕሮግራሞች ✅ ተለዋዋጭ የጊዜ ፈረቃዎች ✅ መደበኛ (Regular) እና ፕሪሚየም (Premium) የስልጠና አማራጮች ✅ በኦንላይን ምቹ የመማር እድል 🎯 ችሎታዎን ያሳድጉ። እድልዎን ይፍጠሩ። ወደ ስኬትዎ ይጠጉ! 📩 ለምዝገባ፣ የክፍያ መረጃ እና ተጨማሪ ዝርዝሮች፦ 👉 Telegram: @Kihlot2 Kihlot Academy Building Skills. Creating Opportunities. ለስኬትዎ የሚያስፈልገው ክህሎት፣ ከክሕሎት አካዳሚ! https://t.me/Kihlot1

Open in Telegram
Views3,730+9%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#11384Text
Views3,690+7%vs avg
Forwards—
Reactions44
Comments—

All posts

Connections