#ተጨማሪ በጥር ወር ትልቅ የዝውውር መስኮት እንዲሆን ጥሪዎች ተሰምተዋል ። ሆኖም ይህ በእውነቱ ሊፈጸም የማይችል ነገር እንደሆነ ተገልጿል ። [ ሳም ሊ ፣ ዘ አትሌቲክ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramPosts of ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia
ዊልኮክስ ሁለተኛ ዕድል ላያገኝ ይችላል !! አብዛኛው ቁጣ በክለቡ የስፖርት ዳይሬክተር በሆነው ጄሰን ዊልኮክስ ላይ እየበረታ መሆኑ ተገልጿል ። የፖቼቲኖ ሹመት የሚጠበቀውን ውጤት ካላመጣ ዊልኮክስ ሁለተኛ ዕድል ላያገኝ እንደሚችል ተዘግቧል ። [ ሳም ሊ ፣ ዘ አትሌቲክ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegramዩናይትድ ውላቸውን የማራዘም እድሉ ጠባብ ነው !! ቀያይ ሰይጣኖቹ የማርከስ ራሽፎርድን ፣ የዲዮጎ ዳሎትን ፣ የሜሰን ማውንትን እና የኑሳይር ማዝራዊን ውል የማደስ ዕድላቸው ጠባብ መሆኑ ተዘግቧል ። በተጨማሪም የእነዚህ ተጫዋቾች ውል በ2028 የሚጠናቀቅ ይሆናል ። [ ዘ አትሌቲክ / ቴሌግራፍ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram"መጀመሪያ የምጠራው ዩናይትድን ነው" !! ፖቼ "በውሌ ውስጥ የነበረው የመልቀቂያ አንቀጽ ከተለየ ክለብ ጋር የተያያዘ አልነበረም" ። "ሆኖም አንድ ክለብ መጥራት ግድ ቢሆንብኝ በመጀመሪያ የምጠራው ማንችስተር ዩናይትድን ነበር" ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram"ማንችስተር ዩናይትድ የህልሜ ክለብ ነው" !! ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ከUSMNT ተለይቶ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲሄድ ለምን ፈቃድ እንደተሰጠው ገልጿል ። ፖቼ ቀጥሎም... "በዚህ ክረምት ውል ስፈርም የህልሜ ክለብ ቀርቦ ፍላጎት ካሳየ ለመደራደር የሚያስችል አንቀጽ በውሉ ውስጥ መኖር እንዳለበት ከአሜሪካ ፌዴሬሽን ጋር ተስማምተን ነበር" ። "ዩናይትድ ወኪሌን ሲያነጋግር ከመጀመሪያው ጀምሮ ሁኔታው ግልጽ ነበር" ። "ሁሉም ሁኔታውን ተረድተውት ነበር! እናም ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ ተካሄደ" ። በማለት ፖቼ ሀሳቡን ገልጿል !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram🚨🔥 100 BR ኩፖን ለ200 እድለኞች! 🔥🎁 💰 ከፈጣኖቹ ጋር ለ100 ተጫዋቾች እያንዳንዳቸው 100 BR ኩፖን ይሸለማሉ! ⏳️ምሽት 3 ሰዐት ላይ አይቀርም⏳️ ከ SPEED ጋር ሁሌም ድል! 🎯 ለመጫወት 👉 @PlaySpeedGamesBot 📲 ይቀላቀሉ 👉 @SpeeedGame
Open in TelegramForwarded from mezzo bet
📌 Remember to enable VPN when using our website! To view deposit instructions, click here: ⬇️ https://t.me/mezobets/578 To view withdrawal instructions, click here: ⬇️ https://t.me/mezobets/582 For any questions, please call us at +393508980720 or contact us via Whatsapp. You can also contact us via @mezzobetsupport. Our Telegram support: @mezzobetsupport ✈️ Mezzo bet 📱 Telegram
Open in Telegramብሩኖ የውል ማራዘሚያውን ለሁለተኛ ጊዜ ውድቅ አደረገ !! የጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን አሁንም ከብሩኖ ፈርናንዴዝ ሊሆኑ ከሚችሉ አማራጮች አንዱ ተደርጎ ይወሰዳል ። ይህ በእንዲህ እንዳለ የክለቡ አምበል ፈርናንዴዝ በዚህ ሳምንት የማንችስተር ዩናይትድን የውል ማራዘሚያ ጥያቄ ለሁለተኛ ጊዜ ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል ። መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegramከተገኘ.... አሁንም አስምሩበት ከተገኘ? በጥር ወር ልናገኘው የምንችለው ምርጡ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው። ከኳስ ጋር እንከን የማይወጣለት መከላከሉንም በደንብ ማገዝ የሚችል እና ሊጉን የለመደ የሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ትክክለኛ ተተኪው ለመሆን የሚያስችሉ ብቃቶችን የያዘ ተጫዋች ነው!! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegramየጥር ዝውውር እቅድ !! ካልቪን ባሲ በማውሪሲዮ ፖቼቲኖ የጥር የዝውውር መስኮት የዕቅድ ዝርዝር ውስጥ ከቀዳሚዎቹ አንዱ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ። [ ማት ላው ፣ ዘ ቴሌግራፍ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 3,733 |
| 14 h | 36,585 |
- Total to date36,585
አሮጊቷ የዳሎት ፈላጊ ሆናለች !! የጣሊያኑ ክለብ ዩቬንቱስ ፖርቹጋላዊውን የመስመር ተከላካይ ዲዮጎ ዳሎትን በጥር ወር ከሚፈልጋቸው የመስመር ተከላካዮች ዝርዝር ውስጥ እንዳካተቱት ተዘግቧል ። መረጃው የGazzetta_it ነው !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 3,733 |
| 14 h | 36,798 |
- Total to date36,798
Forwarded from Tolo bet
Get ready for a Slice of Luck! 🧀 Test your fortune with Cheesy Luck on Tolo Bet and hit those big multipliers. Spin the reels today! 🎰✨ ዕድልዎን በslice ይሞክሩ! 🧀 በቶሎ ቤት (Tolo Bet) ላይ Cheesy Luck ን ይጫወቱ እና ትልቅ ዕድል ያግኙ። ዛሬውኑ አሽከርክረው አሸናፊ ይሁኑ! 🎰✨ 📣Use VPN for better experience 👉 አሁን ለመጫወት " https://tolo.bet/upcoming “ን ይጫኑ! 💬 ለማንኛውም ጥያቄ (For Support/Questions): https://t.me/tolobetchat #ToloBet #CheesyLuck #SliceOfLuck #Gaming #PlayNow
Open in TelegramForwarded from Blue Bet Official
🤩🏴 የፊታችን እሁድ ስፔን ከእንግሊዝ በሚደረገው ጨዋታ ብሉ ቤት ላይ በመግባት ከ20 ብር ጀምሮ Correct Score በመመደብ በትክክል ቀድመው ላሸንፉ 50 ሰዎች የሚካፈል 100,000 ብር ሽልማት 😎 5️⃣ብሉ ቤት ቻናል ላይ በመግባት የመደቡበትን ስክሪን ሹት ፒን የተደረገው ፓስት ላይ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ💬 አሸናፊዎችን ህዳር 8 እናሳውቃለን።💬 ከአንድ ጊዜ በላይ የተለያዩ Correct Score ግምቶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። 5️⃣አሁኑኑ ብሉ ቤትን ተቀላቀሉ https://bluebet.net/signup/?promoter_code=TB7530941
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 421 |
| 14 h | 4,166 |
- After 1 hour421
- Total to date4,166
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ይህንን ራሽፎርድ ይመልሰዋል ብላችሁ ታስባላቹ? @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 12,485 |
| 15 h | 34,897 |
- After 1 hour12,485
- Total to date34,897
ሩዲ ጋርሲያ በ2021 የዩናይትድ አሰልጣኝ ለመሆን ስላደረገው ቃለ መጠይቅ፦ “በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች አንዱ በሆነው ማንችስተር ዩናይትድ ለመስራት ሁለት ጊዜ ቃለ መጠይቅ አድርጌ ነበር።” “በእንግሊዝ መስራት እፈልግ ነበር። ከዳረን ፍሌቸር እና ጆን ሙርቶ ጋርም ተገናኝቼ ነበር። የቀረበልኝ ስራ ጊዜያዊ የአሰልጣኝነት ሚና ነው።” “ጊዜያዊ ውሌ ሲያበቃ ምን እንደማደርግ ጠየቁኝ። እኔም እጅግ ጥሩ ስራ ስለምሰራ በማንችስተር እንደምቀጥል ነገርኳቸው። ነገር ግን ስራውን ለራልፍ ራንግኒክ ሰጡት።” @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 14,548 |
| 15 h | 34,835 |
- After 1 hour14,548
- Total to date34,835
1️⃣2️⃣3️⃣የኔሽስ ሊግ ጨዋታዎችን በከፍተኛ odd ይወራረዱ 💰 ☑️ ዩናይትዳዊያን 100% በሁሉም ነገር ታማኝ ፈጣን እና ከፍተኛ odd ያለው የቤቲንግ መወራረጃ ይፈልጋሉ ? በየቀኑ እየተወራረዱስ መሸለም ይፈልጋሉ? በኔሽስ ሊግ ጨዋታዎች ከፍተኛ odd ይፈልጋሉ? 1xbet ለዚህ ትክክለኛው ተቋም ነው❗️ 📌 1xbetን ለምን ይመርጣሉ6️⃣ 💰 እስከ 2000 የሚደርስ እጅግ ከፍተኛ ቦነስ የያዘ ትልቅ ተቋም ነው ይህን አስደናቂ እድል አሁኑኑ ይጠቀሙ ቦነሳቹሁን በመመዝገብ እና Deposit በማድረግ ተቀበሉ❗️ 📌 በኛ ሊንክ ለሚመዘገቡ ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ከቦነስ በተጨማሪ ልዩ፦ የመወራረጃ የገንዘብ ሽልማቶችን ያገኛሉ ⚡️ በማንኛውም ሰአት አስተማማኝ የገንዘብ ገቢ (ዲፖዚት) እና ወጪ (Withdraw) እጅግ በላቀ ሁኔታ ያገኛሉ ❗️ ⏰ በየቀኑ የሚታደሱ አዳዲስ የጨዋታ ስጦታዎች እና ከፍተኛ ኦዶች ያገኙበታል በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ሀብት የሚያፈሩበት ጊዜ አሁን ነው ይፍጠኑ 💪 አሁኑኑ ይመዝገቡ ጊዜ አያባክኑ መመዝገቢያ ሊንክ ይፍጠኑ ➡️ https://tinyurl.com/2tcx3pfp ፕሮሞት ኮድ ➡️ UnitedFans1x 🚨 ማሳሰቢያ ዩናይትዳዊያን 💰 ቦነሱን ለማግኘት ከላይ ባለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተመዝግባቹ የመጀመሪያ ዲፖዚት ማድረጋቹን አትርሱ 💪
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 15,433 |
| 16 h | 35,467 |
- Total to date35,467
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝን ለመሸጥ ተዘጋጅቷል! ማንችስተር ዩናይትድ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ ፍላጎት ያሳዩበትን ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በጥር ወር የዝውውር መስኮት ለመሸጥ ዝግጁ ነው። [Graeme Bailey] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 20,608 |
| 17 h | 35,439 |
- After 24 hours35,439
- Total to date35,439
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ (175 ጊዜ) ኳስ ተነጥቋል። [ WhoScored ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 21,016 |
| 17 h | 34,834 |
- After 24 hours34,834
- Total to date34,834
ፖቼቲኖ ስለ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን! ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጋር ተነጋግረው እንደሆነ ሲጠየቁ፦ “እስካሁን አልተነጋገርንም ከማክሰኞ በኋላ ግን እድሉን አገኛለሁ።” “ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በአሰልጣኝነትም ሆነ በሰብዕናቸው የማደንቃቸው ሰው ናቸው። የራሴን እሴቶች የሚወክሉ ሰው ናቸው።” “እድሉን ካገኘሁ ከእሳቸው ጋር በእርግጥ እነጋገራለሁ።” [Telegraph Ducker] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 22,093 |
| 17 h | 35,071 |
- After 24 hours35,071
- Total to date35,071
ከፍተኛ የደጋፊ ቁጥር ያለው ዩናይትድ !! ቀያይ ሰይጣኖቹ በTUOCHLINE መረጃ መሰረት በአፍሪካ በደጋፊ ቁጥር ከየትኛውም የአውሮፓ ክለብ በመላቅ ቁጥር አንድ ደረጃውን ይዟል ። ከክለባችን ቀጥሎ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ እና ሌላኛው የእንግሊዝ ክለብ ቼልሲ ተከታዮቹን ደረጃ ይዘዋል ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 22,741 |
| 18 h | 35,205 |
- After 24 hours35,205
- Total to date35,205
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 22,276 |
| 18 h | 34,304 |
- After 24 hours34,304
- Total to date34,304
የሮናልዶ 100ኛ ጎል !! ከ18 ዓመት በፊት በዛሬው ዕለት ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚያስደንቅ የቅጣት ምት በዩናይትድ መለያ 100ኛ ግቡን አስቆጠረ !! ጎሉን በቪዲዮ ቻናላችን ታገኙታላችሁ !! 👇 https://t.me/+suK3yXhdaDEwNGY8 https://t.me/+suK3yXhdaDEwNGY8
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 23,156 |
| 18 h | 34,021 |
- After 6 hours23,156
- After 24 hours34,021
- Total to date34,021
በዩናይትድ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ! ስፔናዊቷ ሲልቪያ ቱያ ቪንያስ በማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርባለች። ሲልቪያ የማውሪሲዮ ፖቼቲኖን የአሰልጣኞች ቡድን በአካል ብቃት አሰልጣኝነት ትቀላቀላለች። ከባርሴሎና ዩኒቨርሲቲም በስፖርት ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ አላት። • የስራ ህይወቷን በGlobal Performance ከከፍተኛ ደረጃ አትሌቶች ጋር ጀምራለች። • በ2018 የሌቫንቴን የሴቶች ቡድን ተቀላቅላለች። • በቼልሲ ከፖቼቲኖ ጋር ሰርታለች በኋላም ወደ አሜሪካ ብሄራዊ ቡድን ተከትላው ሄዳለች። • በስፔን የዩኒቨርሲቲ መምህር ሆናም አገልግላለች። ዋና ኃላፊነቷ የተጫዋቾችን ፍጥነት፣ ጉልበት፣ ጥንካሬ እና የእንቅስቃሴ ብቃት ማሻሻል ይሆናል። ፖቼቲኖ በሚፈልጉት ከፍተኛ ጉልበት የሚጠይቅ እና ተጋጣሚን በተከታታይ የሚጫን የአጨዋወት ስልት ውስጥ ሲልቪያ ወሳኝ ሚና ይኖራታል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 25,902 |
| 19 h | 35,371 |
- After 6 hours25,902
- After 24 hours35,371
- Total to date35,371
ብሩኖ አዲስ ውል ለመፈረም አልተዘጋጀም! ብሩኖ ፈርናንዴስ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ብቃታቸውን እስኪያሳዩ ድረስ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አዲስ ውል አይፈርምም። ፖርቱጋላዊው አማካይ እስካሁን የቀረቡለትን ሁለት የውል ማደሻ ጥያቄዎች ውድቅ አድርጓል። ክለቡ ወደ ቀድሞ ጥንካሬው እየተመለሰ መሆኑን እስኪያይ ድረስም ለመፈረም ፈቃደኛ አይደለም። [The Sun] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegramፖርቹጋል በዴንማርክ 4-1 ተሸነፈች ! ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን በዴንማርክ አቻው የ 4-1 ሽንፈትን አስተናግዷል። የክለባችን ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለ 79 ደቂቃዎች ቢጫወትም ጉልህ አስተዋጽኦ ሳያደርግ ተቀይሮ የወጣ ሲሆን ሌላኛው የክለባችን ተጫዋች የሆነዉ ዲያጎ ዳሎት በበኩሉ ሙሉ 90 ደቂቃውን በሜዳ ላይ ማሳለፍ ችሏል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 121 |
| 14 h | 33,098 |
| 28 h | 38,797 |
- After 24 hours38,797
- Total to date38,797
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 3,751 |
| 15 h | 32,701 |
| 29 h | 37,803 |
- After 1 hour3,751
- After 24 hours37,803
- Total to date37,803