#ተጨማሪ በጥር ወር ትልቅ የዝውውር መስኮት እንዲሆን ጥሪዎች ተሰምተዋል ። ሆኖም ይህ በእውነቱ ሊፈጸም የማይችል ነገር እንደሆነ ተገልጿል ። [ ሳም ሊ ፣ ዘ አትሌቲክ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማስታወቂያ ስራዎች @Marketing_tteam ለሀሳብ አስታያየት @Managemet_team
Subscribers, 30 days
Nov 8 – Nov 16−809 (−0.2%)
Show as table
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Nov 8, 2026 | 429,084 |
| Nov 9, 2026 | 428,661 |
| Nov 10, 2026 | 428,659 |
| Nov 11, 2026 | 428,853 |
| Nov 12, 2026 | 428,843 |
| Nov 13, 2026 | 428,515 |
| Nov 14, 2026 | 428,332 |
| Nov 15, 2026 | 428,431 |
| Nov 16, 2026 | 428,275 |
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 7, 2026 | 32,385 |
| Nov 8, 2026 | 28,841 |
| Nov 9, 2026 | 35,015 |
| Nov 10, 2026 | 42,669 |
| Nov 11, 2026 | 41,345 |
| Nov 12, 2026 | 39,723 |
| Nov 13, 2026 | 37,065 |
| Nov 14, 2026 | 38,172 |
| Nov 15, 2026 | 28,127 |
Most viewed this month
- 01Views48KForwards0Reactions925Comments55
- 02Views47.8KForwards1Reactions837Comments51
- 03Views47.6KForwards2Reactions1.22KComments102
- 04Views47.5KForwards15Reactions1.24KComments27
- 05Views47.4KForwards1Reactions—Comments—
Latest posts
ዊልኮክስ ሁለተኛ ዕድል ላያገኝ ይችላል !! አብዛኛው ቁጣ በክለቡ የስፖርት ዳይሬክተር በሆነው ጄሰን ዊልኮክስ ላይ እየበረታ መሆኑ ተገልጿል ። የፖቼቲኖ ሹመት የሚጠበቀውን ውጤት ካላመጣ ዊልኮክስ ሁለተኛ ዕድል ላያገኝ እንደሚችል ተዘግቧል ። [ ሳም ሊ ፣ ዘ አትሌቲክ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegramዩናይትድ ውላቸውን የማራዘም እድሉ ጠባብ ነው !! ቀያይ ሰይጣኖቹ የማርከስ ራሽፎርድን ፣ የዲዮጎ ዳሎትን ፣ የሜሰን ማውንትን እና የኑሳይር ማዝራዊን ውል የማደስ ዕድላቸው ጠባብ መሆኑ ተዘግቧል ። በተጨማሪም የእነዚህ ተጫዋቾች ውል በ2028 የሚጠናቀቅ ይሆናል ። [ ዘ አትሌቲክ / ቴሌግራፍ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram"መጀመሪያ የምጠራው ዩናይትድን ነው" !! ፖቼ "በውሌ ውስጥ የነበረው የመልቀቂያ አንቀጽ ከተለየ ክለብ ጋር የተያያዘ አልነበረም" ። "ሆኖም አንድ ክለብ መጥራት ግድ ቢሆንብኝ በመጀመሪያ የምጠራው ማንችስተር ዩናይትድን ነበር" ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram"ማንችስተር ዩናይትድ የህልሜ ክለብ ነው" !! ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ከUSMNT ተለይቶ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲሄድ ለምን ፈቃድ እንደተሰጠው ገልጿል ። ፖቼ ቀጥሎም... "በዚህ ክረምት ውል ስፈርም የህልሜ ክለብ ቀርቦ ፍላጎት ካሳየ ለመደራደር የሚያስችል አንቀጽ በውሉ ውስጥ መኖር እንዳለበት ከአሜሪካ ፌዴሬሽን ጋር ተስማምተን ነበር" ። "ዩናይትድ ወኪሌን ሲያነጋግር ከመጀመሪያው ጀምሮ ሁኔታው ግልጽ ነበር" ። "ሁሉም ሁኔታውን ተረድተውት ነበር! እናም ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ ተካሄደ" ። በማለት ፖቼ ሀሳቡን ገልጿል !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegram🚨🔥 100 BR ኩፖን ለ200 እድለኞች! 🔥🎁 💰 ከፈጣኖቹ ጋር ለ100 ተጫዋቾች እያንዳንዳቸው 100 BR ኩፖን ይሸለማሉ! ⏳️ምሽት 3 ሰዐት ላይ አይቀርም⏳️ ከ SPEED ጋር ሁሌም ድል! 🎯 ለመጫወት 👉 @PlaySpeedGamesBot 📲 ይቀላቀሉ 👉 @SpeeedGame
Open in TelegramForwarded from mezzo bet
📌 Remember to enable VPN when using our website! To view deposit instructions, click here: ⬇️ https://t.me/mezobets/578 To view withdrawal instructions, click here: ⬇️ https://t.me/mezobets/582 For any questions, please call us at +393508980720 or contact us via Whatsapp. You can also contact us via @mezzobetsupport. Our Telegram support: @mezzobetsupport ✈️ Mezzo bet 📱 Telegram
Open in Telegramብሩኖ የውል ማራዘሚያውን ለሁለተኛ ጊዜ ውድቅ አደረገ !! የጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን አሁንም ከብሩኖ ፈርናንዴዝ ሊሆኑ ከሚችሉ አማራጮች አንዱ ተደርጎ ይወሰዳል ። ይህ በእንዲህ እንዳለ የክለቡ አምበል ፈርናንዴዝ በዚህ ሳምንት የማንችስተር ዩናይትድን የውል ማራዘሚያ ጥያቄ ለሁለተኛ ጊዜ ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል ። መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in Telegramከተገኘ.... አሁንም አስምሩበት ከተገኘ? በጥር ወር ልናገኘው የምንችለው ምርጡ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው። ከኳስ ጋር እንከን የማይወጣለት መከላከሉንም በደንብ ማገዝ የሚችል እና ሊጉን የለመደ የሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ትክክለኛ ተተኪው ለመሆን የሚያስችሉ ብቃቶችን የያዘ ተጫዋች ነው!! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Open in TelegramConnections
Similar channels
4-3-3 Troll ™ - Kitfish ⚽️@trollfootball433etSport48.6K
TROLL ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™@man_city_ethiofans_trollSport3.11K
Beshbet | በሽቤት@beshbet251Bookmaking16.5K
Speed Games@speeedgameBookmaking14.9K
Tolo bet@tollobetsBookmaking12.4K
Blue Bet Official@bluebet_officialBookmaking6.22K
Ethiosport@ethiopokerofficialBookmaking2.58K
Ethio liverpool troll channel@troll115Sport2K
Mentioned by
4-3-3 Troll ™ - Kitfish ⚽️@trollfootball433et5 mentions, 12 repostsLatest post
TROLL ማንችስተር ሲቲ ኢትዮ FANS™@man_city_ethiofans_troll1 mention, 1 repostLatest post
Ethio liverpool troll channel@troll1151 repostLatest post
Mentions
Beshbet | በሽቤት@beshbet2516 mentions, 6 reposts
Blue Bet Official@bluebet_official8 reposts
Ethiosport@ethiopokerofficial4 mentions, 4 reposts
Speed Games@speeedgame6 mentions
Tolo bet@tollobets4 reposts
mezzo bet@mezobets1 mention, 1 repost
BoonzaGames Community 🏆@boonzagames2 reposts
Amora Games Channel@amoragames1 repost