Account
Anbesa Bank

Anbesa Bank

Website: https://anbesabank.com/ Bio link: https://linktr.ee/anbesabank Email: [email protected] Contact Center: 8803 Contact on telegram @Libofficial

Username
@lionbanksc
Category
Economics
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers23,537
Avg views per post, 7d2,763−53.5% vs prev 7d
ERR11.74%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 16, 20267,290
Nov 17, 20266,195
Nov 18, 20265,990
Nov 19, 20265,850
Nov 20, 20265,280
Nov 21, 20264,780
Nov 23, 20263,845
Nov 24, 20263,315
Nov 25, 20262,820
Nov 26, 20262,370
Nov 27, 20261,490
Nov 28, 20261,100

Most viewed this month

  1. 01

    አንበሳ ባንክ ለነባር የቦርድ አባላት የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ ======================================================== (ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ ላለፉት ዓመታት ባንኩን በቁርጠኝነትና በብቃት ላገለገሉ ነባር የቦርድ አባላት እውቅናና ምስጋና ለመስጠት፣ እንዲሁም ለአዳዲስ የቦርድ አባላት አቀባበል ለማድረግ በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል መርሐ ግብር አካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ተከስተ ነባር የቦርድ አባላት በአገልግሎት ዘመናቸው ላሳዩት ቁርጠኝነት፣ ታማኝነትና የበሰለ አመራር አድናቆታቸውን ገልጸዋል። አስተዋጽኦቸውም ለባንኩ ዕድገትና ስኬት ጠንካራ መሠረት መጣሉን አውስተዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የዛሬው መርሐ ግብር የስንብት ሳይሆን፣ ነባር የቦርድ አባላት ያካበቱትን ልምድና ዕውቀት በማካፈል ከባንኩ ጎን ሆነው ድጋፋቸውን የሚቀጥሉበት አዲስ የትብብር ምዕራፍ መሆኑን አስታውቀዋል። ለአዳዲስ የቦርድ አባላትም መልካም የሥራ ዘመን በመመኘት፣ ከቀደሙት ተሞክሮ በመማር የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች በብስለት፣ በቆራጥነትና በአንድነት እንደሚሻገሩ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። አንበሳ ባንክ እንጀምረው!

    Photo
    Views7.29K
    Forwards—
    Reactions31
    Comments—
  2. 02
    Views6.41K
    Forwards—
    Reactions11
    Comments—
  3. 03
    Views5.99K
    Forwards—
    Reactions6
    Comments—
  4. 04
    Views5.98K
    Forwards—
    Reactions3
    Comments—

Latest posts

#3566Video
Views3,300−22%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—

All posts

Connections