ከመነገር የላቀ የተኖረ ፍቅር ==== 💘 ==== 💘 ==== የኮንስትራክሽን ስራ ላይ ያለ ሰው አንዳንዴ ለሰሚ ግራ የሚያጋባ ችስታነት ላይ ይወድቃል ። ያለውን ሁሉ ለሰራተኞች ከፋፍሎ የእርሱ ክፍያ (Payment ) እስኪመጣ ድረስ ያጣ የነጣ ፥ ነጭ ድሃ ይሆናል ። ከእንደዚህ አይነት ቀኖች በአንዱ ችስትስት ባልኩበት አንድ ማለዳ ከእንቅልፌ ተነስቼ ተበድሬም ቢሆን ወደ ሳይት ልሂድ ወይንስ "ጥ'ይ ት እና ድህነትን ተኝቶ ነው ማሳለፍ" በሚለው መርህ መሰረት ቀኑን በንባብ ልግፋው እያልኩ ሳመነታ አይኔ ከልብስ መደርደሪያው (Drawer) ላይ አረፈ። የትራንስፖርት ከሌለህ ብዬ ነው ። አፈቅርሐለሁ " ከሚል ፅሁፍ ጋር የተቀመጡ የገንዘብ ኖቶች። የመቶ ሚሊየን ብር ቼክ ቢፃፍልኝ የዚህን ያክል መደሰቴን እንጃ ። እስከ ልቤ ዳርቻ ድረስ ያፈቀርኳት የመሰለኝን ሐኒታዬን ድጋሚ አፈቀርኳት ። ምንም እንኳን እጅ ባጠረኝ ጊዜ ሁሉ ቁጥር አንድ አበዳሪዬ እና ለጋሼ ብትሆንም ይህ ፅሁፍ እና ገንዘብ በቅንብር ተቀምጠው ስመለከት ግን ሎቭሬ ሙዚየም ውስጥ ከሚገኙት ውድ ስዕሎች በላይ ማራኪ ሆነው ታዩኝ። ልቤ በሃሴት ተሞልቶ ራሴን እንደ ኤለን መስክ ቆጠርኩኝ ። ሺ የማይረታው ልባም ሆንኩኝ። ብሬን ከኪሴ ሸጉጩ ደረቴን ነፍቼ ከአፌ የማትጠፋውን "ያ ሽፋኤ ሙጀረቤን " እያንጎራጎርኩ ወደ ስራዬ ሄድኩ። ይኸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህቺን ቁራጭ ወረቀት እጅግ ከማክበሬ የተነሳ ሊኦናርዶ ዳቪንቺ ሞናሊዛን በሄደበት ሁሉ ይዞ እንደሚዞራት በዋሌቴ ይዣት ነው የምዞረው። ፍቅር በትንንሽ ተግባሮች በቀላሉ የሚገለፅ የነፍስ ድርጊት ነው ።ሚስቱ (ባለቤቱ) የህይወቱም ፣ የፍቅሩም፣ የኑሮውም አጋር የሆነችለት ወንድ ዘውድ ባይኖረውም ንጉስ ነው P.S : ሐኒታዬ ሆይ በስጋዬ ፣ በነፍሴም ፣ በሩሔም Fuad yasin
Open in Telegram
HULU TECH
Welcome to Hulu tech your trusted source for the latest in Cryptocurrency, Blockchain, Technology, and Global News updates. Stay informed Buy ads: https://telega.io/c/Hulumereja123
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 16, 2026 | 167 |
| Nov 17, 2026 | 233 |
| Nov 18, 2026 | 235 |
| Nov 19, 2026 | 261 |
| Nov 20, 2026 | 229 |
| Nov 21, 2026 | 181 |
| Nov 22, 2026 | 176 |
| Nov 23, 2026 | 150 |
| Nov 24, 2026 | 118 |
| Nov 25, 2026 | 109 |
| Nov 27, 2026 | 89 |
| Nov 28, 2026 | 26 |
Most viewed this month
- 01Views279Forwards—Reactions14Comments—
- 02Views261Forwards—Reactions4Comments—
- 03Views236Forwards—Reactions4Comments—
- 04Views235Forwards—Reactions7Comments—
Latest posts
እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ !! በጣም…ያሳዝናልም…ያሳፍራልም #ለሌሎችም_ሼር_አድርጉት በዚህ ግዜ ታማኝ የልብ ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ እየሆነ ነው… ዛሬ ላይ አብሮ መብላት አብሮ መጠጣትና አብሮ መኖር ይሉት ትልቅ መልካም የአብሮነት እሴት በክፉዎች ተንኮል አደጋ ላይ ወድቋል 👉አንድ ሜሴጅ በቴሌግራም አድራሻየ ሲገባ አየሁና ወዲያው ከፈትኩት…ሳኡዲ እያለሁ የማውቃት አንዲት እህት ነበረች… መልዕክቷን ከፍቼ ሳደምጠው በጣም አስደነገጠኝ ለግዜው ምን እንደምላት ሁላ ግራ ገብቶኝ ነበር ክስተቱ ባጭሩ እንዲህ ነው 👉ለረጅም ግዜ ኢጃዛ ( ረፍት ቤት ) ላይ አብራት የኖረች ብዙ ክፉ ደግ ነገር አብረው ያሳለፉ አንዲት ጓደኛ ነበራት…ከቀናት በአንዱ ጓደኛዋ ጋር በተራ ነገር ጸብ ውስጥ ገብተው ተጨቃጨቁ ጭቅጭቁ ወደ ኩርፊያ ሲያድግ…ባለ ታሪኳ እህታችን የኢጃዛ ቤት ቀየረች…ህይወይ ቀጠለ ወራቶች አለፉ ያለፈው ሰኞ አመሻሽ ታዲያ ለዚህች ባለ ታሪክ እህታችን…አንድ የቪድዮ መልዕክት በቴሌግራም በኩል ደረሳት…ከተላከው ቪድዮ ጋር…"ክፈችና ጉድሽን ተመልከች"… አንች………የሚል በጸያፍ ስድብ የታጀበ አጭር ጽሁፍም ነበረ… እህታችን የተላከውን ሜሴጅ በፍርሃት ከፍታ ስታየው በድንጋጤ ክው አለች…ለሴከንዶች መተንፈስ ሁላ አቃታት በቆመችበት ቤቱ ዞረባት ብዥ አለባት…ተቀምጣ ትንሽ እንደ መረጋጋት ብላ መልሳ ቪድዮውን አየችው…በከባድ እንቅልፍ ውስጥ ሆና ተኝታ…በድካም የዛለ ሰውነቷ ተራቁቶ በቪድዮ ተቀርጾ ይታይ ነበር … ግዜው የቆየ ቢሆንም…ቁጥሩ በተደበቀ ዩዘር የቴሌግራም አካውንት የደረሳት የራሷ የተራቆተ ሰውነት የሚታይበት ቪድዮ…የተቀረጸበትን ቦታ በትክክል አስታውሳዋለች…ቀደም ሲል ጓደኛ ተብየዋ ጋር አብረው ያርፉበት የነበረ ኢጃዛ ቤት ውስጥ ነው… እህታችን በተፈጸመባት ክህደት ህመም ላይ እስከ መውደቅ ደርሳለች… ሲጨንቃት ምክር ፈልጋ ነበር ወደ እኔ የመጣችው…ከብዙ ለቅሶና ከብዙ ውትወታ ቡሃላ አረጋግቼ…ይበጃታል ያልኩትን ምክር ለግሼ ጉዳዩን በድፍረት ወደ ህግ እንድትወስደውና ለፖሊስ እንዲሁም ለኤምባሲ እንድታመለክት ጨምሬ ምክር አቀበልኳት… ስሟን እና አድራሻዋን ሳልገልጽ ወሳኝ ታሪኩን ብቻ አጋርቼ ሌሎች እንዲጠነቀቁበት post እንዳደርገው ፈቃዷን ጠይቄ እነሆ እዚህ ለጠፍኩት 👉በጣም ያሳዝናል የደረስንበት ግዜ ፈታኝ ነው…የነቃ ጥንቃቄ ያሻዋል…በተለይ አረብ ሃገር ላይ በጋራ ሰብሰብ ብላችሁ የምትኖሩ እህቶች ጥንቃቄ ባይለያችሁ መልካም ነው ቢያንስ ስትተኙም ሆነ መታጠቢያ ቤት ስትገቡ የተለየ አስተውሎ ይኑራችሁ…ሰበቡን አድርሱ …አሏህ ይጠብቃችሁ ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር
Open in TelegramForwarded from HAYAT TECH MEME
1 ብር የሚባለው ልጅ ሰሞኑን Seifu Show ላይ ቀርቦ ምን አለ መሰላችሁ? አለፍኩት የምትለው የችግር ጊዜ የትኛው ነው? ተብሎ ሲጠየቅ፣ በጣም የችግር ጊዜ ነበር፤ እንዳይርበኝ ብዬ የማልፈሳበት ጊዜ ሁሉ ነበር አለ 😂😂 የማያልፍ ነገር የለም😭
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 11 h | 53 |
| 27 h | 88 |
- After 24 hours88
- Total to date88
【UKRDR Capital】Trading Alert 📢 A new round of trading opportunities is about to begin—are you ready? “UKRDR Capital” Trading 🔥 | 24/7 Real-time Strategies | Signals + Entry/Stop-Loss Price Levels | 📪 Official Trading Channel: https://tglink.io/61789213b16000 👥 Trading Consultation Service: https://t.me/RDRCapitalSupport 🎁 Register now to claim rewards of up to 9,999 USDT! 🌐 Official Registration Link: https://tglink.io/d15669480349b6 Use invitation code 8C80FB7E to join “UKRDR Capital” and make your trading experience simpler and more convenient.
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 16 h | 68 |
| 33 h | 97 |
- After 24 hours68
- Total to date97
If you need advice, ask for money If you need money ask for advice😎 Learn from others, turn knowledge into action and create your own opportunities. Remember success isn't about what you know but how you use what you know. Don't just collect advice,turn it into results. Because knowledge is valuable but knowledge that makes money is priceless😎
Open in TelegramForwarded from Meryem Hub
mysterious CREATURES ❤ አብዛኞቻችን የያዝነው ታሪክና የምናስበው ነገር ሌላ ሰው ይሄን ነገር ላይ እያለፉ ነው or ይሄን እያሰቡ ነው ብሎ ከሚገምተው በጣም የተለየ ይመስለኛል..aa? Every one of us is battling our own struggles...Living our unique lives...Carrying memories we rarely talk about...Making decisions nobody knows about...Questioning things we don't always have answers to and dreaming of things we might never tell anyone... We laugh...communicate...meet... and share pieces of our lives ግን there is still an entire world inside each of us that others may never get to know. Peace for all of our hearts.😊 @meryem_hub
Open in TelegramForwarded from Abenezer-InTech
GTA 6ን ሀክ ያደረገው ግለሰብ ከእስር ተለቀቀ! በ2022 የGTA 6 ያልተጠናቀቀ የጨዋታ ቪዲዮዎችን በኢንተርኔት ያወጣው ሀከር Arion Kurtaj የ7 ዓመት እስር ተፈርዶበት በዚያው ቀን ከእስር ተለቋል። የ21 ዓመቱ ሀከር Rockstar Gamesን በመጥለፍ ወደ 90 የሚጠጉ የGTA 6 የጨዋታ ቪዲዮዎችን ሰርቆ በኢንተርኔት ላይ ለቋቸዉ ነበር። የሚያስገርመው ጥቃቱን የፈጸመው ኮምፒውተሩ በፖሊስ ከተወሰደበት በኋላ ሲሆን፣ በሆቴል ውስጥ እያለ የAmazon Fire TV Stick፣ ሞባይል ስልክና የሆቴሉን ኢንተርኔት በመጠቀም ነዉ። ሀከሩ ከእስር የተለቀቀው ከ4 ዓመት በላይ በቁጥጥር ሥር ካሳለፈ በኋላ ቀሪውን ቅጣት በሕግ ቁጥጥር ሥር እንዲያሳልፍ በመወሰኑ ነው። @AbenezerInTech
Open in Telegram🔥 ታሪካዊ የAI ስኬት፡ ለ167 ዓመታት ያልተፈታው የሂሳብ እንቆቅልሽ በClaude AI ተፈታ! 🤯 ከ1859 ዓ.ም ጀምሮ የዓለም ሊቃውንትን ሲያስጨንቅ የነበረው "Riemann Hypothesis" በAnthropic ተመራማሪ እና በClaude AI እገዛ መፈታቱን ገለልተኛ የሂሳብ ባለሙያዎች አረጋገጡ! 📌 በአጭሩ ይህ ምን ማለት ነው? 🔹 ጥያቄው፡ ብቸኛ ቁጥሮች (Prime numbers - 2, 3, 5, 7...) እንዴት እንደሚሰራጩ የሚገልጽ ድብቅ ስርዓት አለ ወይ? የሚል ነበር። 🔹 ማረጋገጫው፡ AI የሰራው መፍትሄ 17 ሚሊዮን መስመር ያለው ኮድ (Lean) ሲሆን፣ ልዩ የማረጋገጫ ኮምፒውተሮች እያንዳንዱን እርምጃ ፈትሸው "100% ትክክል ነው" ብለው አጽድቀውታል። 🔹 ፋይዳው፡ AI ከቻትና ምስል ፈጠራ አልፎ የሰው ልጅ ያልፈታቸውን ውስብስብ ሳይንሳዊ ምስጢሮች መፍታት መጀመሩን ያሳያል (ለሳይበር ደህንነትም ትልቅ ትርጉም አለው)። ቀጣዩ ስራ AI የሰራውን 17 ሚሊዮን መስመር ኮድ ሰዎች በሚረዱት ቋንቋ መተርጎም ነው። 🔗 Source SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
Open in TelegramConnections
Similar channels
NilePixel Technologies@nilepixeltechTechnologies1.96K
Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ@agarodishinfoTechnologies2.13K
Ifargan Technologies@ifargantechTechnologies2.11K
Information Systems Hub 💻🔁@informationsystemshubTechnologies2.4K
Addis AI@addisassistantaiTechnologies2.47K
Ethiopian SpaceXAI Community@cursorcommunityethTechnologies2.55K
Biniyam@b1n1yambuildsTechnologies1.91K
Kiyyaa Multimedia@kiyyaa_multimediaTechnologies2.69K
Mentions
NilePixel Technologies@nilepixeltech1 mention, 1 repost