Account
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment

ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment

በ1000 ብር በመመዝገብ ቋሚ አባል ሆነው ከኛ ጋር በቋሚነት የተለያዩ ምርጥ እና የተመረጡ ስራዎችን ይስሩ! #አገልግሎታችን 👉ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ 👉ፕሮዳክሽን ማኔጂንግ 👉 ዳይሬክቲንግ 👉ግጥም እና ዜማ 👉ካስቲንግ 👉ሎኬሽን ማኔጂንግ ለመስራትም ሆነ ለማሰራት ያንጋግሩን 0913649094/ 0921625129/0973123088 @Musiye @Yehawinelij

Username
@hawineartpromotion
Category
Humor and entertainment
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers2,522
Avg views per post, 7d180last 7 days
ERR7.14%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 7, 2026961
Nov 26, 2026180

Latest posts

#8037Photo
Views961+68%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#8034Photo
Views1,270+123%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#8031Text

#Commercial_casting_call ሀዊኔ ፕሮሞሽን ቅዳሜ ለሚሰራው የትልቅ ባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 8 ወንድና ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ጃክሮስ አካባቢ 🌗ቀንና ሰዓት፦ የፊታችን ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:00 ጀምሮ 💴ክፍያ፦ ለፕሮሞሽናችን አባላት ለታዳጊዎች 3500 ለወጣቶች 4500 #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ15_18 እና ከ19_26 👉ከዚህ በፊት የባንክ ማስታወቂያ ያልሰሩ 👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል

Open in Telegram
Views962+69%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#8025Text
Views1,020+79%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections