ሰሞኑን በሁሉም ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እየታየ ያለ እኛ የሰራነው የንግድ ባንክ ማስታወቂያ 👉ፕሮዳክሽን ማናጀር መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 👉ሎኬሽን እና ካስቲንግ ሀዊኔ ፕሮሞሽን @HawineArtPromotion
Открыть в Telegram
ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment
በ1000 ብር በመመዝገብ ቋሚ አባል ሆነው ከኛ ጋር በቋሚነት የተለያዩ ምርጥ እና የተመረጡ ስራዎችን ይስሩ! #አገልግሎታችን 👉ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ 👉ፕሮዳክሽን ማኔጂንግ 👉 ዳይሬክቲንግ 👉ግጥም እና ዜማ 👉ካስቲንግ 👉ሎኬሽን ማኔጂንግ ለመስራትም ሆነ ለማሰራት ያንጋግሩን 0913649094/ 0921625129/0973123088 @Musiye @Yehawinelij
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 7 нояб. 2026 г. | 961 |
| 26 нояб. 2026 г. | 180 |
Новые посты
#Music_Clip_Casting_Call ሰሞኑን ለምንሰራው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ አንዲት Main Cast ሞዴል እና 5 ወጣቶችን እንፈልጋለን። 🌎የቀረፃ ቦታ፦ ለሞዴሏ ባሌ ተራራዎች እና አዲስ አበባ፣ለ5ቱ ወጣቶች፦ አዲስ አበባ 🌗 የቀረፃ ቀንና ሰዓት፦ የፊታችን ሳምንት exact ቀኑን የምናሳውቅ ይሆናል 💴 ክፍያ፦ በስምምነት #መስፈርት_ለሞዴሏ 👉ዕድሜ፦ ከ18_21 👉የጠይም ቆንጆ 👉አሪፍ አቋም ያላት 👉ለ3 ቀን ባሌ ስራ ላይ መቆየት የምትችል 👉ትወና ላይ አሪፍ የሆነች ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉና ፊላጎቱ ያላችሁ ታች ከምቀመጡት ሊንኮች ባንዱ ብቻ 5 የተለያዩ ፎቶዎች፣ሙሉ ስም፣አድራሻ፣ዕድሜ፣ቁመት ላኩልኝ። @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin ስለኛ ለማወቅ እና ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት 👇 @HawineArtPromotion 👍 ጀማሪ ተዋናዮችን እና ሞዴሎችን እናበረታታለን! 👍ይህንን የስራ ዕድል ለወዳጅ ጎደኛዎ ሼር በማድረግ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጓቸው። መልካም ዕድል !
Открыть в Telegram#Commercial_casting_call #አስቸኳይ_ማስታወቂያ ሰኞ ረፋድ ለሚሰራ የጁስ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 2 ህፃናት እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ ለህፃናት፦ ከ7_9 👉ለወጣት ሴቶች፦ ከ19_22 👉ትወና የሚሞክሩ መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልኝ @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0973123088/0913649094
Открыть в Telegram#Commercial_casting_call ሀዊኔ ፕሮሞሽን ቅዳሜ ለሚሰራው የትልቅ ባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 8 ወንድና ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ጃክሮስ አካባቢ 🌗ቀንና ሰዓት፦ የፊታችን ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:00 ጀምሮ 💴ክፍያ፦ ለፕሮሞሽናችን አባላት ለታዳጊዎች 3500 ለወጣቶች 4500 #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ15_18 እና ከ19_26 👉ከዚህ በፊት የባንክ ማስታወቂያ ያልሰሩ 👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል
Открыть в TelegramKemer Yousuf – ASKOOTU | Official Music Video | Oromo Music 2026 https://youtube.com/watch?v=jwsLoYt3pwk&si=XiDgyQxl-go4NUtI Production Manager Mohammed Oshe (Musse) Cast and location Hawine Promotion
Открыть в Telegramለነገ ጥዋት የታዋቂ አርቲስት ክሊፕ ሪሹት አንዲት ሴት ሞዴል እንፈልጋለን #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ19_24 👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ 👉ቆንጆ የሆነች @Musiye @YeHawineLij @HawineArtPromotion 0973123088 መልካም ዕድል !
Открыть в Telegram#አስቸኳይ_ክሊፕ_ቀረፃ_ለዛሬ ለዛሬ ከሰዓት ቀረፃ ማምሸት የሚችሉ 5 ወጣት ወንዶችን እንፈልጋለን። ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከኤፊ ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ሙዚቃ ለክሊፕ ቀረፃ ከሰዓት 7:30 ላይ መገናኛ ሾላ መምጣት የሚችሉ 5 ወጣት ወንዶችን እንፈልጋለን። @Musiye Join Us @HawineArtPromotion
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ENDERTA'S JOKE 😀@e70jokesЮмор и развлечения1,97 тыс.
4-3-3 አዝግ ኮሜንቶች 😂@azg_commentЮмор и развлечения3,24 тыс.
👼 AnyሐበሻThought 😈@naughtiesonlyЮмор и развлечения1,9 тыс.
ዝንቅ መዝናኛ@ziniqЮмор и развлечения3,66 тыс.
ሀበሻ 🇪🇹@habeshaethiopia7Юмор и развлечения4,61 тыс.
Tiktok comments💀@tt_commentzЮмор и развлечения4,74 тыс.
Kottaa Kolfaa@kottaakolfaaЮмор и развлечения6,38 тыс.
ወግ ብቻ@wegochЮмор и развлечения17,1 тыс.