Forwarded from Tesfa Broadcasting Network
ስለተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ምን አስተያየት አሎት ? የተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። የእርስዎ አስተያየት አገልግሎታችንን፣ ፕሮግራሞቻችንን እና የምናቀርበውን ይዘት ለማሻሻል እጅግ ወሳኝ ነው። እባክዎ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደው ሀሳብዎን፣ አስተያየትዎን እና ጥቆማዎን ያካፍሉን። የሚሰጡን ምላሾች በተሻለ ሁኔታ እንድናገለግል እና ተፅዕኖአችንን እንድናሳድግ ይረዱናል። ለመሙላት ሊንኩን ይጫኑ… https://forms.gle/mmdFp5EXosujRr8f8 Follow Tesfa on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Open in Telegram





