Account

Posts of GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

newest first

#908Photo
Views1590%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#907Photo

ውድ የግሬት ኮሚሽን አገልጋዬችና ቤተሰብ በከፍተኛ ሀዘንና በከባድ ልብ የተወደደው ወንድማችን የግሬት ኮሚሽን የረጅም አመት አገልጋይና መሪ ወንድም ቴዎድሮስ ሙሉነህ በትናንትናው ዕለት ወደ ጌታ ዕረፍት መሄዳቸውን ስናሳውቅ በታላቅ ሀዘን ውስጥ ነው። በዚህ አሳዛኝ ጊዜ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው፣ ለባልደረቦቻቸውና ለግሬት ኮሚሽን ቤተሰብ ሁሉ ያለንን ጥልቅ ሀዘን እናቀርባለን። እንደ አንድ ቤተሰብም በዚህ የሀዘን ጊዜ ቤተሰቡን በጸሎታችን እንድናስብና ከጎናቸው እንድንቆም እጠይቃለን። የቀብር/የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት መረጃ፦ ጷጉሜ 3/2018 ዓም ጠዋት 4:30 ከቤት ወደ ቀራኒዮ ቤተል ቃለህይወት ቤ/ ክ ጉዞ 5:00-7:00 ሽኝት ፕሮግራም በቤተ ክርስቲያን (ቀራኒዮ ቤተል ቃለህይወት ቤ/ክ) ቀብር 7:00-8:00 አለም ባንክ አካባቢ የሚገኘው ጀሞ ዘላቂ ማረፊያ የቀብር ቦታ ነው። በሀዘን ውስጥ ብንሆንም፣ እግዚአብሔር በዚህም ጊዜ የሚያጽናናን እና ተስፋ የሚሰጠን ጌታ እንደሆነ እንታመናለን። መዝሙር 34:18 እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። እግዚአብሔር ቤተሰቡንና ሁላችንንም ያጽናና፣ ያበረታን። በጥልቅ ሀዘን

Open in Telegram
Views978+515%vs avg
Forwards—
Reactions30
Comments—