Account

Posts of Fitness Motivations®

newest first

#6149Photo

ስለ መጽሐፉ ይህ መጽሐፍ በዘመናዊ ሳይንሳዊ ጥናቶችና በተረጋገጡ ማስረጃዎች ላይ ተመስርቶ ስለ ሰውነት አሠራር፣ ጤናን ስለመጠበቅና ሰውነትን በትክክል ስለመቆጣጠር ያስተምራል። በመጽሐፉ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ርዕሶች፦ • የሰውነት አሠራርንና የሰውነት ጤና መርሆዎችን መረዳት። • ስብን በጤናማ መንገድ መቀነስና ጡንቻን መገንባት። • የዕለት የኃይል ፍጆታን (TDEE) እና የካሎሪ ፍላጎትን ማስላት። • ከምግብና ከአካል ብቃት የሚገኘውን የካሎሪ መጠን መለየትና ማስላት። • ለወንዶችና ለሴቶች የስብ ቅነሳና የጡንቻ ግንባታ ፕሮግራሞች። • ከወሊድ በኋላና ከማረጥ (Menopause) ወቅት በኋላ የሚደረግ ጤናማ የሰውነት ክብደት ቁጥጥር። • የእንቅልፍ፣ የጾምና የሰውነት ማገገም ጥቅሞች። • ስለ ማክሮ ምግቦች (ፕሮቲን፣ ካርቦሀይድሬት፣ ፉት) እና ማይክሮ ምግቦች (ቫይታሚኖች፣ ማዕድናት) እና ስለ የምግብ ማሟያዎች (Supplements) ዝርዝር መረጃ። • ሌሎች ለረጅም ዕድሜና ለጤናማ ኑሮ የሚረዱ የጤና ጉዳዮች። ዋና ዓላማው፦ ሰውነትዎ እንዴት እንደሚሠራ በመረዳት፣ የሚፈልጉትን የሰውነት ቅርጽና ጤና በሳይንሳዊ፣ በጤናማና በዘላቂ መንገድ እንዲያሳኩ መርዳት ነው። መጸሐፉን @BereketPharmacistbot ላይ ያገኙታል።

Open in Telegram
Views221−48%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#6134Photo

Forwarded from Kelemat Ads

🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን:: ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው:: በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ:: በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ ☕️ ለካፌ 🍽 ለሬስቶራንት 🛒 ለሱፐር ማርኬት 🏋️‍♂️ ለጂም እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን። 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል: 📍መገናኛ ሳይት 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው 40/60 አከፋፈል አመቻችተናል     ቀሪ ክፍያ 👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ 👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል 👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ። እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ 👇🏽👇🏽👇🏽 http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat

Open in Telegram
Views765+78%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—