ስለ መጽሐፉ ይህ መጽሐፍ በዘመናዊ ሳይንሳዊ ጥናቶችና በተረጋገጡ ማስረጃዎች ላይ ተመስርቶ ስለ ሰውነት አሠራር፣ ጤናን ስለመጠበቅና ሰውነትን በትክክል ስለመቆጣጠር ያስተምራል። በመጽሐፉ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ርዕሶች፦ • የሰውነት አሠራርንና የሰውነት ጤና መርሆዎችን መረዳት። • ስብን በጤናማ መንገድ መቀነስና ጡንቻን መገንባት። • የዕለት የኃይል ፍጆታን (TDEE) እና የካሎሪ ፍላጎትን ማስላት። • ከምግብና ከአካል ብቃት የሚገኘውን የካሎሪ መጠን መለየትና ማስላት። • ለወንዶችና ለሴቶች የስብ ቅነሳና የጡንቻ ግንባታ ፕሮግራሞች። • ከወሊድ በኋላና ከማረጥ (Menopause) ወቅት በኋላ የሚደረግ ጤናማ የሰውነት ክብደት ቁጥጥር። • የእንቅልፍ፣ የጾምና የሰውነት ማገገም ጥቅሞች። • ስለ ማክሮ ምግቦች (ፕሮቲን፣ ካርቦሀይድሬት፣ ፉት) እና ማይክሮ ምግቦች (ቫይታሚኖች፣ ማዕድናት) እና ስለ የምግብ ማሟያዎች (Supplements) ዝርዝር መረጃ። • ሌሎች ለረጅም ዕድሜና ለጤናማ ኑሮ የሚረዱ የጤና ጉዳዮች። ዋና ዓላማው፦ ሰውነትዎ እንዴት እንደሚሠራ በመረዳት፣ የሚፈልጉትን የሰውነት ቅርጽና ጤና በሳይንሳዊ፣ በጤናማና በዘላቂ መንገድ እንዲያሳኩ መርዳት ነው። መጸሐፉን @BereketPharmacistbot ላይ ያገኙታል።
Open in Telegram
Fitness Motivations®
#Body_building_workouts 🏋 #Fitness_models 👤 #Body_transformations 👫 #Fitness_for_girls 👯 #Fitness_couples 💏😍 #Healthy_tips 🥗🍌 #Motivational #Quotes & #Videos🎬 👤 #OWNER & 👉 @BEKI_MAN_7 🇦🇩🇲🇮🇳
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 28, 2026 | 640 |
| Nov 1, 2026 | 606 |
| Nov 5, 2026 | 464 |
| Nov 18, 2026 | 217 |
Most viewed this month
- 01Views640Forwards—Reactions—Comments—
- 02Views606Forwards—Reactions—Comments—
- 03Views464Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views221Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
Fat to fit. For Ethiopian. The book that contains The best nutrition and fitness plans to lose fat and to gain muscle. Best guide for men and women specifically for who gave birth and pass menopause. get it @BereketPharmacistbot
Open in TelegramSame amount of protein with different amount of calories. Choose wisely according to your goal. @Fitness_motivations 💪
Open in TelegramForwarded from Kelemat Ads
🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን:: ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው:: በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ:: በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ ☕️ ለካፌ 🍽 ለሬስቶራንት 🛒 ለሱፐር ማርኬት 🏋️♂️ ለጂም እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን። 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል: 📍መገናኛ ሳይት 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው 40/60 አከፋፈል አመቻችተናል ቀሪ ክፍያ 👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ 👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል 👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ። እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ 👇🏽👇🏽👇🏽 http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat
Open in TelegramConnections
Similar channels
- Khul World - ክሁል@khulworldHealth and Fitness4.61K
- Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹@fitethiopiawiHealth and Fitness5.37K
АКВАТОНУС SALE в “AQUATONUS”@aquatonus_saleHealth and Fitness2.18K
Strava Secret Challenges@stravachallengesHealth and Fitness2.19K
ME4Tbl RUN@me4tblHealth and Fitness2.17K
AromanS@aromansblogHealth and Fitness2.2K
БИОМЕХАНИКА. Evgen_zol@evgenzol_fpHealth and Fitness2.16K
Невероятная история WattAttack@wattattackHealth and Fitness2.21K