በወንጀል ማጥ ውስጥ መዘፈቅ የህይወት መጨረሻ አይደለም። ወንጀል ልብን ቢያቆሽሽም፣ የአላህ የተውበት በር ሁሌም ክፍት ነው። «ከእዝነቴ ተስፋ አትቁረጡ» የሚለውን ቃል አስታውሰን ከሰራነው ወንጀል ስንፀፀት፣ አላህ በይቅርታው ይቀበለናል። ከስህተት የጠራ ማንም የለም፤ በላጩ ግን ቶሎ ተፀፅቶ የሚመለሰው ነው። @drzakirnaiki
Open in Telegram
ዶ/ ዛኪር ናይክ || ™️
﷽ ይሄንን የዶ.ር ዛኪር ናይክ ቻናል በአማረኛ ተተርጉሞ #በቪዲዮ #በአውዲዮ #በፁሁፍ በጥራት የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ይሄንን ቻናል ለመቀላቀል ከስር #REQUEST #TO #JOIN የምትለውን ብቻ መጫን ነው ።👇👇👇 Any comment✍️ @RB_IA1 ቀን 18/03/2016
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 1,675 |
| Nov 3, 2026 | 1,420 |
| Nov 4, 2026 | 1,315 |
| Nov 5, 2026 | 1,140 |
| Nov 7, 2026 | 917 |
Most viewed this month
- 01Views1.76KForwards—Reactions31Comments—
- 02Views1.59KForwards—Reactions22Comments—
- 03Views1.42KForwards—Reactions27Comments—
- 04Views1.37KForwards—Reactions26Comments—
Latest posts
የአላህ እርግማን በሳሂሮች ላይ ይሁን! በነሱ ሰበብ የስንቱ ሞቅ ያለ ጎጆ ፈረሰ... የስንቱ ብሩህ ወጣት የተስፋ ብርሃን ጨለመ... ስንቷስ ንፁህ እህታችን በስቃይ አረረች... የሰውን ደስታ ነጥቆ መኖር ከምንም በላይ ያማል። @drzakirnaiki
Open in Telegramበሶላትህ አትቀልድ። ዉዱእህን አሳምረህ፣ ሀሳብህን ሰብስበህ፣ ሩኩዕና ሱጁድህን በተረጋጋ መንፈስ ፈፅም። ስልክ ላይ ሰዓታትን እያባከንን፣ ለአላህ የምንሰጠው 15 ደቂቃ ሊከብደን አይገባም። @drzakirnaiki
Open in Telegram➔ለስኬትህ — ወላጆችህን ኻድም ➔ለሐዘንህ ማስወገጃ— የየቲምን ራስ ዳብስ ➔ከጭንቀትህ መውጫ — ወደ ሶላት ተጠጋ ➔ለቀልብህ መለስለስ — እጅህን ለሶደቃ ዘርጋ @drzakirnaiki
Open in Telegramየዱሃ ሶላት... ነቢዩ (ﷺ) እንዳስተማሩን በሰውነታችን ውስጥ 360 መገጣጠሚያዎች ያሉ ሲሆን፣ በየቀኑ በሰላም ለተንቀሳቀሰበት ለእያንዳንዱ መገጣጠሚያችን ምስጋናና ሰደቃ ማቅረብ ይጠበቅብናል። ይሁን እንጂ የአላህ እዝነት ሰፊ ነውና—በረፋድ ሰዓት የምንሰግዳት ሁለት ረከዓ የዱሃ ሶላት ብቻዋን ለእነዚህ ሁሉ 360 መገጣጠሚያዎች እንደ ሙሉ ሰደቃና ምስጋና ሆና በቂ ሆና ትተካለች። የመስገጃ ወቅቱም ፀሐይ ወጥታ ከፍ ካለችበት (ረፋድ) ጀምሮ እስከ ዙህር ጥቂት ደቂቃዎች እስኪቀረው ድረስ ነው። በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን ሰጥተን ይህችን ውድ ሶላት በማዘውተር የሰውነታችንን ጤና ጸጋ እናመስግን! -- t.me/drzakirnaiki t.me/drzakirnaiki
Open in Telegramአላህ ሆይ! መጪውን ዕድሜያችንን ካለፈው የተሻለ አድርግልን። ድክመታችንን በእዝነትህ ሸፍንልን። የብልሃታችን ማነስ በምራቻህ ሙላልን። ሰፊ እና በረከት ያለው ሲሳይ ስጠን፤ የተሟላ ደኅንነትንም አድለን። ልጆቻችንን እና ዘሮቻችንንም መልካምና የሰላም ምንጭ አድርግልን። በልቦቻችን ውስጥ መረጋጋትን አውርድ፤ ጭንቀቶቻችንን አስወግድ፤ ደረታችንን አስፋፋልን፤ በእኛ ላይ የተቆጡትንም አስደስት። ስንኖርም ሆነ በመሞቻ ጊዜያችን እዘንልን። መልካም ምሽት! @drzakirnaiki
Open in Telegram🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-👚 ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች ) 7-🌅 ወደ መስጂድ ስዓት አክብሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ Telegram: https://t.me/drzakirnaiki https://t.me/drzakirnaiki
Open in Telegram☞::::::::::::::አስታዉስ::::::::::::::::☜ ☞ዛሬ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ/ጀናዛ ትባላለህ ፣ ☞ዛሬ የቱንም ሀብት ቢኖርህ ነገ ግን 1 ሜትር ከፈን ብቻ ነው የሚኖርህ ፣ ☞ዛሬ የተነደላቀቀ አልጋ ላይ በትተኛ ነገ አፈር ውሰጥ ትተኛለህ ፣ ☞ዛሬ ምንም ቤተሰብህ ብትከበብ ነገ ቀብር ውስጥ ብቻህን ትቀራለህ፣ ☞ዛሬ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህ ነገ ከሁሉም ጋር እኩል ነህ፣ ☞ዛሬ ምንም በዘርህና በጎሳህ በትመካ ነገ ብቸኛ ነህ ፣ ☞ዛሬ ማንም ሁን ምን ነገ አንተ ሬሳ ነህ ሬሳ !!! ☞ዛሬ የምትናፈቅ ቢትሆን ነገ ሬሳ ሆነህ እንዳትሸት ሰዎች ቶሎ ያሸሹሀል ፣ ስለዚህ ዛሬ ላይ ለነገ የሚጠቅምህን ስራ ብትሰራ መልካም ነው ! !! ወደ አላህ ተመለስ ! !! እምቢ ብለህ ካመጽክ ግን መሬት እንኳ ሳትገባ ፈተናህ ይጀምራል ፣ #ሼር_ያድርጉ👇 📩:::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::::📩 @drzakirnaiki @drzakirnaiki 📩:::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::::📩
Open in Telegram#ŔƁ ኃጢአት ለመሥራት ሲያስቡ ስለነዚህ ነገሮች ያስቡ: 1. አላህ እየተመለከተህ ነው 2. መላእክት ስራውን እየቀዱ ነው 3. የመቃብር ቅጣት 4. በፍርድ ቀን መልስ ሰጭ ትሆናለህ #ሸር_ያድርጉ @Drzakirnaikii
Open in Telegramበምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ። @drzakirnaiki
Open in TelegramConnections
Similar channels
🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹@ye_setoch_jemeaReligion8.25K
በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings@ststephenblessingsReligion8.18K
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد@durusuabihizamReligion8.45K
ቅዱሳት መጻሕፍት@holy_scripturesReligion8.06K
የቅዱሳን ታሪክ@sihela_adhnoReligion8.52K
አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ@abutoibaReligion8.59K
Zelalem Mengistu@zelalemmengistuReligion8.61K
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮@ibnyahya7Religion8.66K