✅ሶሒህ ሐዲስ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وأيُّما رجلٍ اسْتَدانَ دَيْنًا لا يُرِيدُ أنْ يُؤَدِّيَ إلى صاحِبِه حقَّهُ؛ خَدْعَةً حتى أَخَذَ مالهُ، فماتَ ولمْ يَرُدَّ إليهِ دِينَهُ؛ لَقِيَ اللهَ وهوَ سارِقٌ﴾ “ለባለቤቱ መብቱን (እዳውን) ለመመለስ ሳይፈልግ እዳ ቢበደር፤ ገንዘቡን እስኪወስድ ድረስ በማታለል፣ ከዚያም እዳውን ሳይመልስለት ቢሞት ሰራቂ (ሌባ) ሆኖ አላህን ይገናኛል።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 1807 🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook 📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Open in Telegram
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 19, 2026 | 8,070 |
| Nov 20, 2026 | 8,455 |
| Nov 21, 2026 | 7,983 |
| Nov 22, 2026 | 8,180 |
| Nov 23, 2026 | 7,705 |
| Nov 24, 2026 | 6,775 |
| Nov 25, 2026 | 5,985 |
| Nov 26, 2026 | 5,520 |
| Nov 27, 2026 | 4,430 |
| Nov 28, 2026 | 2,480 |
Most viewed this month
- 01Views8.68KForwards—Reactions112Comments—
- 02Views8.66KForwards—Reactions95Comments—
- 03Views8.52KForwards—Reactions89Comments—
- 04Views8.23KForwards—Reactions111Comments—
Latest posts
✅የጎደኛ (የወዳጅ) አመራረጥ በኢስላም ያለው ቦታ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الرجلُ على دينِ خليلِه فلينظرْ أحدُكم من يُخالِلُ﴾ “ሰውዬው በቅርብ ወዳጁ (ጓደኛው) ሃይማኖት (ባህሪ) ላይ ነው፤ ስለዚህ ከእናንተ አንዳችሁ ማንን እንደሚቀርብና እንደሚወዳጅ በደንብ ይመልከት።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2378 ኺጣቢ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿لا تخالل إلا من رضيت دينه وأمانته؛ فإنك إذا خاللته قادك إلى دينه ومذهبه، فلا تُغَرِّرْ بدينك ولا تخاطر بنفسك فتخالل من ليس مرضيّاً في دينه ومذهبه﴾ “ሃይማኖቱንና ታማኝነቱን የተደሰትክለትን (የተመቸህን/የተረጋገጠውን) ሰው እንጂ ቅርብ ወዳጅ አታድርግ፤ ምክንያቱም ስትቀርበው ወደ ሃይማኖቱና ወደ መንገዱ (አካሄዱ) ይመራሃል። ስለዚህ በሃይማኖትህ አትታለል (አታታል)፤ በራስህም ላይ አደጋ አትጣልና ሃይማኖቱና መንገዱ የማያስደስትን (የማይመሰገንን) ሰው ወዳጅ አታድርግ።” 📚 አልዓዚላህ: 141 ➖➖➖➖➖➖ 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook 📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Open in Telegram✅ ከዱዓእ አዳቦች ውስጥ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا سألتُم اللَّهَ فاسألوهُ بِبُطونِ أكفِّكُم ولا تَسألوهُ بظُهورِها﴾ “አላህን በለመናችሁ ጊዜ በመዳፎቻችሁ ውስጠኛ ክፍል (በውስጥ መዳፎቻችሁ) ለምኑት፤ በጀርባቸው (በመዳፎቻችሁ ጀርባ) አትለምኑት።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1486 ➖➖➖➖➖➖ 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook 📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 56 h | 5,530 |
| 67 h | 5,740 |
- Total to date5,740
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 61 h | 5,140 |
| 71 h | 5,300 |
- Total to date5,300
✅የላቀ ሐዲስ! ከአብደላህ ቢን ዑመር (🤎) ተይዞ፡ ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يجْتمِعون يومَ القِيامةِ فيُقالُ: أين فُقراءُ هذه الأُمَّةِ؟ قال فيُقالُ لهم: ماذا عمِلْتُم؟ فيقولُون: ربَّنا ابْتَلَيْتَنا فصَبرْنا، ووَلَّيتَ السُّلْطانَ والأموالَ غيرَنا، فيقولُ اللهُ جلَّ وعَلا: صدَقتُم، قال فيَدخُلُون الجنةَ قبلَ النّاسِ، وتَبقى شِدَّةُ الحِسابِ على ذَوِي الأموالِ والسُّلْطانِ قالوا: فأينَ المؤمِنون يَومئِذٍ؟ قال: تُوضَعُ لهم كَراسِيُّ من نُورٍ، وتُظلَّلُ عليهمُ الغمائِمُ، يكونُ ذلكَ اليومُ أقْصَرَ على المؤمِنين من ساعةٍ من نَهارٍ﴾ “በቂያማ (በትንሣኤ) ቀን (ሰዎች ሁሉ) ይሰበሰባሉ። በዚያን ጊዜም የዚህች ኡማ (ሕዝብ) ድሆች የት ናቸው? ተብሎ ይጠየቃል። ከዚያም ምን ሠራችሁ? ተብለው ይጠየቃሉ። እነርሱም፦ ጌታችን ሆይ! (በድህነት) ፈተንከን፤ እኛም ታገሥን። ስልጣንንና ገንዘብን ደግሞ ለሌሎች ሰጠህ (እኛ ግን አላማረርንም) ይላሉ። በዚህ ጊዜ ከፍ ያለውና የላቀው አላህ፦ እውነት ተናግራችኋል ይላቸዋል። ከዚያም ከሌሎች ሰዎች ቀድመው ጀነት ይገባሉ። የምርመራው (የሂሳቡ) ክብደት ግን በባለሀብቶችና በባለሥልጣናት ላይ ይቀራል። ሰሓቦችም፦ ያን ቀን ታዲያ ሌሎች አማኞች (ሙእሚኖች) የት ይሆናሉ? ብለው ጠየቁ። እንዲህ አሉ፦ ከብርሃን የሆኑ ወንበሮች ይዘጋጁላቸዋል፤ ደመናዎችም ይጠልሉባቸዋል (ጥላ ይሆኗቸዋል)። ያ (አስጨናቂ) ቀን! ለአማኞች ከቀን ውስጥ ከአንዲት ሰዓት ያነሰ ሆኖ ያልፍላቸዋል አሉ።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 3187 🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook 📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Open in Telegram✍️ በትክክል በመልዕክተኛው ፈለግ (ሱና) ላይ ሆነህ ባይተዋርነት፣ መገለል ገጥሞህ ከሆነ አብሽር። በሱና ላይ መሆንህን እየሞገትክ ነገር ግን እንግዳነት/ ባይተዋርነት ሳይሰማህ ከሌላው ማህበረሰብ ጋር ተመሳስለህ እየኖርክ ከሆነ ግን እራስህን ፈትሽ… ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بَدَأَ الإسْلامُ غَرِيبًا، وَسَيَعُودُ كما بَدَأَ غَرِيبًا، فَطُوبى لِلْغُرَباءِ﴾ “ኢስላም እንግዳ ሆኖ ነው የጀመረው። እንግዳ ሆኖም ይመለሳል። ለእንግዶቹ ጡባ (ጀነት) አለላቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 145 አለይስ ቢን ሰዓድ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿من لم يشعر بالغربة فليس على السنة﴾ “የእንግዳነት (የብቸኝነት/የመገለል) ስሜት ያልተሰማው ሰው በሱና ላይ አይደለም።” 📕 ዙሙል ከላም አል‐ሐረዊ 🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook 📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Open in TelegramConnections
Similar channels
ኢስላማዊ እውነታ@islamictruethReligion9.92K
ikhlas Tube@ikhlas_post1Religion44.6K
የአእላፋት ዝማሬ | Melody of Myriads@janyared_2Religion45.7K
መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ@kinexebebeReligion45.9K
Minber TV@minbertvReligion43.7K
ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር@ortodokstewahidoReligion43.6K
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka@bahrutekaReligion41.9K
ዘ ተዋህዶ@menfesaweselochReligion48.9K
Mentioned by
ኢስላማዊ እውነታ@islamictrueth1 mentionLatest post