﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى الرَّسُولِ الأمِينِ وَعَلَى آلِهِ وَأصْحَابِهِ أجْمَعِينَ».
Open in TelegramPosts of 𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
﴿تِلْكَ الْجَنَّةُ الَّتِي نُورِثُ مِنْ عِبَادِنَا مَنْ كَانَ تَقِيًّا﴾ «ይህች ያችን ከባሮቻችን ጥንቁቅ የሆነን ሰው የምናወርሳት ገነት ናት።»)
Open in Telegram. ▢ አሁን የሚቀረን ተማሪዎች ተቀምጠው የሚቀሩበት ምንጣፍ ነው። እናም በቻላችሁት እንድታግዙን ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር። ይህ ሰደቀቱል ጃሪያ ነው፤ ተማሪዎቹ ተቀምጠውበት በቀሩበት ቁጥር አጅር ታገኛላችሁ ኢንሻአላህ።
Open in Telegram📢አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላህ አህባብ: ዛሬ በአንዲት ኸይር ስራ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ:👍 ▢ እሱም ከዚህ በፊት በጨፋ ሮቢት ከተማ ለ #አቡ_ሀኒፋ_መርከዝ ተማሪዎች ማደርያ ብለን ብር አሰባስበን ነበር፤ እናም በአላህ እገዛ ይሄው ወደ መጨረሻው ደርሰናል። እንደጀመርናት እንጨርሳታለን ኢንሻአላህ። 🏦 CBE: 1000754059854 Chefa Abu Hanifa Quran Hafiz 🏦Telebirr🔍 0963266849 (Mohammed) ለበለጠ መረጃ: 0919909700 ይደውሉልን። የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ ለኔ ➡️ @mame1_ms
Open in Telegramإِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. ﷺ 🤍🥰
Open in Telegram🔹 መታገስ ከቻልክ፦ በጾም ራስህን ጠብቅ፣ በስራ ተጠመድ። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) "አቅም የሌለው ይጹም፤ ጾም ለእርሱ ጋሻው ነው" ብለዋል። 🔹 ወንጀል የሚያሰጋህ ከሆነ፦ ያለ ምንም ውድ ሰርግና ትርፍ ወጪ፣ ባለህ አነስተኛ አቅም አላህን ተመክተህ ቀለል ባለ መልኩ አግባ። ንጹህ ሆኖ ለመኖር የሚያገባን ሰው አላህ እንደሚረዳው ቃል ገብቷል። 🔹 ልብ በል፦ አላህ ላይ መመካት ማለት ሳይሰሩ መቀመጥ ሳይሆን፣ ለመኖር መጣርና ቀሪውን ለአላህ መተው ነው። አላህ ከሃራም ይጠብቀን፣ ሃላሉንም ያግራልን! 🤲
Open in Telegramእስኪ ሀሳብ ስጡ የትዳር አቅም የሌለው ነገርግን በጣም ማግባት ሚፈልግ ሰው: አላህ ላይ ተመክቶ ያግባ? ወይስ አላህ እስከሚያብቃቃው ታግሶ ይጠብቅ ? ልጁ ባለማግባቱ ወንጀል ውስጥ ቢወድቅስ ? (መልስ በኮሜንት )👇👇
Open in Telegram🚀 የTikTok ቪዲዮዎችን ያለምንም Watermark (ሎጎ) በጥራት ያውርዱ! ከአሁን በኋላ የTikTok ሎጎ ቪዲዮዎን አያበላሽብዎትም! ሊንኩን ብቻ Copy አድርገው ይላኩልን፤ በሰከንዶች ውስጥ ንጹህ HD ቪዲዮ እና MP3 ድምጽ ያግኙ። ✅ 100% ነፃ እና ፈጣን ✅ ያለምንም Watermark ✅ በከፍተኛ ጥራት (HD) 👇 አሁኑኑ ይሞክሩት፦ 👉 [Https://tiktok-dl-8kz8.onrender.com
Open in Telegramሸይኽ ዐብዱ^ለጢፍ ሸይኽ ሸረፈዲን ወደ ማይቀረው አኼራ ተሸጋግረዋል። ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን። አሏህ መልካም ስራቸዉን ይቀበላቸዉ፤ በፊርደውሱ ጨፌም ይሞሽራቸው። በዱዓችሁ አስታዉሷቸዉ።
Open in Telegram🤍 زاد القلوب | የልቦች ስንቅ 🎧 የዛሬው ርዕስ፦ ነፍስን የማጥራት አሳሳቢነት በሥራ ላይ ስትሆኚ፣ በመንገድ ስትጓዢ ወይም በእረፍት ጊዜሽ ይህን የልብ ስንቅ በማዳመጥ ተጠቀሚ። 🤍 ምናልባት ዛሬ የምታዳምጪው አንድ ሐሳብ በሕይወትሽ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ይሆናል። بَارَكَ اللهُ فِيكُنَّ وَنَفَعَ بِكُنَّ 🤍 ↗️EMFSC
Open in Telegram🌙 ዕለታዊ ዚክር እና ተስቢህ ቦት 📿 ዚክርን በየቀኑ ልማድ ለማድረግ ቀላሉ መንገድ! ✨ ቦቱ የሚሰጠው፦ 📿 ተስቢህ ቆጣሪ: 33 / 99 / 100 ዒላማ መርጠው ይቁጠሩ፤ የዛሬና የጠቅላላ ቆጠራዎን ያያሉ 📖 ዚክር አሁን: በፈለጉት ጊዜ አዲስ ዚክር 🤲 ዱዓ: ከትርጉም ጋር 🌅 ዕለታዊ ዚክር: በየቀኑ ጠዋት 12:00 ላይ በራሱ ይላክልዎታል (አርብ የጁምዓ ማስታወሻ ጭምር) 🕌 የሰላት ሰዓት: የዛሬ ሰዓታት ከሂጅራ ቀን ጋር ⏳ ቀጣይ ሰላት: የቀረውን ጊዜ ያሳያል ⏰ የሰላት ማስታወሻ: ሰዓቱ ሲደርስ ቦቱ ራሱ መልእክት ይልካል 💚 ሙሉ በሙሉ በነጻ! 👇 አሁኑኑ ይጀምሩ፦ @Abdepa_bot ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፤ ለዚክር መንገድ የሆነ ሰው ምንዳው ይጨመርለታል። 🤲
Open in Telegram﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
Open in Telegramአሰላሙ አለይኩም ፍቃደኛ ከሆናቹ join በሉልኝ ውድድር ነው🥹zare mata new miyalkew https://t.me/+zyKBmtZcLv01MGY8
Open in Telegram🇪🇹ለሶሻል ሚዲያዎ እና ለንግድዎ በሚፈልጉት ይዘት እና በሚፈልጉት ጥራት የAi ቪዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናዘጋጃለን፦ 📢 ለንግድ ማስታወቂያዎች: ምርትና አገልግሎትዎን የሚመጥኑ ማራኪ የAi ማስታወቂያዎች። 📜 ታሪኮች: ሀይማኖታዊ፣ ሀገራዊ እና ግለሰባዊ ታሪኮች።በAi እናዘጋጃለን። 📽️ አዝናኝ የAi ይዘቶች: የጅብ፣ የጎሬላ፣ የድመት እና ሌሎች አዝናኝ የAi ቪዲዮዎች።እንሰራለን። 🎨 ለልጆች: ማራኪ የ 3D እና 2D ሞዴል ቪዲዮዎች። 🎓 ተግባራዊ ስልጠና: የ AI ቪዲዮ አሰራር፣ የAi የአማርኛ ንግግር ጥራት ማሻሻል እና ቪድዮ ኤዲቲንግ። አሁኑ ያናግሩን @Ha3037 ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ለማየት https://t.me/HAC3037
Open in Telegram