﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى الرَّسُولِ الأمِينِ وَعَلَى آلِهِ وَأصْحَابِهِ أجْمَعِينَ».
Открыть в TelegramПосты канала 𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
﴿تِلْكَ الْجَنَّةُ الَّتِي نُورِثُ مِنْ عِبَادِنَا مَنْ كَانَ تَقِيًّا﴾ «ይህች ያችን ከባሮቻችን ጥንቁቅ የሆነን ሰው የምናወርሳት ገነት ናት።»)
Открыть в Telegram. ▢ አሁን የሚቀረን ተማሪዎች ተቀምጠው የሚቀሩበት ምንጣፍ ነው። እናም በቻላችሁት እንድታግዙን ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር። ይህ ሰደቀቱል ጃሪያ ነው፤ ተማሪዎቹ ተቀምጠውበት በቀሩበት ቁጥር አጅር ታገኛላችሁ ኢንሻአላህ።
Открыть в Telegram📢አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላህ አህባብ: ዛሬ በአንዲት ኸይር ስራ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ:👍 ▢ እሱም ከዚህ በፊት በጨፋ ሮቢት ከተማ ለ #አቡ_ሀኒፋ_መርከዝ ተማሪዎች ማደርያ ብለን ብር አሰባስበን ነበር፤ እናም በአላህ እገዛ ይሄው ወደ መጨረሻው ደርሰናል። እንደጀመርናት እንጨርሳታለን ኢንሻአላህ። 🏦 CBE: 1000754059854 Chefa Abu Hanifa Quran Hafiz 🏦Telebirr🔍 0963266849 (Mohammed) ለበለጠ መረጃ: 0919909700 ይደውሉልን። የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ ለኔ ➡️ @mame1_ms
Открыть в Telegramإِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. ﷺ 🤍🥰
Открыть в Telegram🔹 መታገስ ከቻልክ፦ በጾም ራስህን ጠብቅ፣ በስራ ተጠመድ። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) "አቅም የሌለው ይጹም፤ ጾም ለእርሱ ጋሻው ነው" ብለዋል። 🔹 ወንጀል የሚያሰጋህ ከሆነ፦ ያለ ምንም ውድ ሰርግና ትርፍ ወጪ፣ ባለህ አነስተኛ አቅም አላህን ተመክተህ ቀለል ባለ መልኩ አግባ። ንጹህ ሆኖ ለመኖር የሚያገባን ሰው አላህ እንደሚረዳው ቃል ገብቷል። 🔹 ልብ በል፦ አላህ ላይ መመካት ማለት ሳይሰሩ መቀመጥ ሳይሆን፣ ለመኖር መጣርና ቀሪውን ለአላህ መተው ነው። አላህ ከሃራም ይጠብቀን፣ ሃላሉንም ያግራልን! 🤲
Открыть в Telegramእስኪ ሀሳብ ስጡ የትዳር አቅም የሌለው ነገርግን በጣም ማግባት ሚፈልግ ሰው: አላህ ላይ ተመክቶ ያግባ? ወይስ አላህ እስከሚያብቃቃው ታግሶ ይጠብቅ ? ልጁ ባለማግባቱ ወንጀል ውስጥ ቢወድቅስ ? (መልስ በኮሜንት )👇👇
Открыть в Telegram🚀 የTikTok ቪዲዮዎችን ያለምንም Watermark (ሎጎ) በጥራት ያውርዱ! ከአሁን በኋላ የTikTok ሎጎ ቪዲዮዎን አያበላሽብዎትም! ሊንኩን ብቻ Copy አድርገው ይላኩልን፤ በሰከንዶች ውስጥ ንጹህ HD ቪዲዮ እና MP3 ድምጽ ያግኙ። ✅ 100% ነፃ እና ፈጣን ✅ ያለምንም Watermark ✅ በከፍተኛ ጥራት (HD) 👇 አሁኑኑ ይሞክሩት፦ 👉 [Https://tiktok-dl-8kz8.onrender.com
Открыть в Telegramሸይኽ ዐብዱ^ለጢፍ ሸይኽ ሸረፈዲን ወደ ማይቀረው አኼራ ተሸጋግረዋል። ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን። አሏህ መልካም ስራቸዉን ይቀበላቸዉ፤ በፊርደውሱ ጨፌም ይሞሽራቸው። በዱዓችሁ አስታዉሷቸዉ።
Открыть в Telegram🤍 زاد القلوب | የልቦች ስንቅ 🎧 የዛሬው ርዕስ፦ ነፍስን የማጥራት አሳሳቢነት በሥራ ላይ ስትሆኚ፣ በመንገድ ስትጓዢ ወይም በእረፍት ጊዜሽ ይህን የልብ ስንቅ በማዳመጥ ተጠቀሚ። 🤍 ምናልባት ዛሬ የምታዳምጪው አንድ ሐሳብ በሕይወትሽ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ይሆናል። بَارَكَ اللهُ فِيكُنَّ وَنَفَعَ بِكُنَّ 🤍 ↗️EMFSC
Открыть в Telegram🌙 ዕለታዊ ዚክር እና ተስቢህ ቦት 📿 ዚክርን በየቀኑ ልማድ ለማድረግ ቀላሉ መንገድ! ✨ ቦቱ የሚሰጠው፦ 📿 ተስቢህ ቆጣሪ: 33 / 99 / 100 ዒላማ መርጠው ይቁጠሩ፤ የዛሬና የጠቅላላ ቆጠራዎን ያያሉ 📖 ዚክር አሁን: በፈለጉት ጊዜ አዲስ ዚክር 🤲 ዱዓ: ከትርጉም ጋር 🌅 ዕለታዊ ዚክር: በየቀኑ ጠዋት 12:00 ላይ በራሱ ይላክልዎታል (አርብ የጁምዓ ማስታወሻ ጭምር) 🕌 የሰላት ሰዓት: የዛሬ ሰዓታት ከሂጅራ ቀን ጋር ⏳ ቀጣይ ሰላት: የቀረውን ጊዜ ያሳያል ⏰ የሰላት ማስታወሻ: ሰዓቱ ሲደርስ ቦቱ ራሱ መልእክት ይልካል 💚 ሙሉ በሙሉ በነጻ! 👇 አሁኑኑ ይጀምሩ፦ @Abdepa_bot ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፤ ለዚክር መንገድ የሆነ ሰው ምንዳው ይጨመርለታል። 🤲
Открыть в Telegram﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
Открыть в Telegramአሰላሙ አለይኩም ፍቃደኛ ከሆናቹ join በሉልኝ ውድድር ነው🥹zare mata new miyalkew https://t.me/+zyKBmtZcLv01MGY8
Открыть в Telegram🇪🇹ለሶሻል ሚዲያዎ እና ለንግድዎ በሚፈልጉት ይዘት እና በሚፈልጉት ጥራት የAi ቪዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናዘጋጃለን፦ 📢 ለንግድ ማስታወቂያዎች: ምርትና አገልግሎትዎን የሚመጥኑ ማራኪ የAi ማስታወቂያዎች። 📜 ታሪኮች: ሀይማኖታዊ፣ ሀገራዊ እና ግለሰባዊ ታሪኮች።በAi እናዘጋጃለን። 📽️ አዝናኝ የAi ይዘቶች: የጅብ፣ የጎሬላ፣ የድመት እና ሌሎች አዝናኝ የAi ቪዲዮዎች።እንሰራለን። 🎨 ለልጆች: ማራኪ የ 3D እና 2D ሞዴል ቪዲዮዎች። 🎓 ተግባራዊ ስልጠና: የ AI ቪዲዮ አሰራር፣ የAi የአማርኛ ንግግር ጥራት ማሻሻል እና ቪድዮ ኤዲቲንግ። አሁኑ ያናግሩን @Ha3037 ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ለማየት https://t.me/HAC3037
Открыть в Telegram