﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى الرَّسُولِ الأمِينِ وَعَلَى آلِهِ وَأصْحَابِهِ أجْمَعِينَ».
Открыть в Telegram
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
✨ እምነትህን አጠናክር፣ ተስፋህን አብራ፣ አላህን አስታውስ። 📿 ቁርአን ጥቅሶች፣ ሐዲስ እና አጭር ኢስላማዊ ማበረታቻ በየቀኑ። 🕌
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 1 нояб. 2026 г. | 842 |
| 3 нояб. 2026 г. | 741 |
| 6 нояб. 2026 г. | 590 |
| 7 нояб. 2026 г. | 644 |
| 9 нояб. 2026 г. | 645 |
| 15 нояб. 2026 г. | 488 |
| 17 нояб. 2026 г. | 437 |
| 18 нояб. 2026 г. | 456 |
| 19 нояб. 2026 г. | 413 |
| 20 нояб. 2026 г. | 397 |
| 22 нояб. 2026 г. | 310 |
| 23 нояб. 2026 г. | 322 |
| 25 нояб. 2026 г. | 210 |
| 27 нояб. 2026 г. | 125 |
Самые просматриваемые за месяц
- Просмотры842Пересылки—Реакции—Комментарии—
- Просмотры741Пересылки—Реакции19Комментарии—
- Просмотры645Пересылки—Реакции2Комментарии—
- Просмотры644Пересылки—Реакции5Комментарии—
Новые посты
﴿تِلْكَ الْجَنَّةُ الَّتِي نُورِثُ مِنْ عِبَادِنَا مَنْ كَانَ تَقِيًّا﴾ «ይህች ያችን ከባሮቻችን ጥንቁቅ የሆነን ሰው የምናወርሳት ገነት ናት።»)
Открыть в Telegram. ▢ አሁን የሚቀረን ተማሪዎች ተቀምጠው የሚቀሩበት ምንጣፍ ነው። እናም በቻላችሁት እንድታግዙን ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር። ይህ ሰደቀቱል ጃሪያ ነው፤ ተማሪዎቹ ተቀምጠውበት በቀሩበት ቁጥር አጅር ታገኛላችሁ ኢንሻአላህ።
Открыть в Telegram📢አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላህ አህባብ: ዛሬ በአንዲት ኸይር ስራ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ:👍 ▢ እሱም ከዚህ በፊት በጨፋ ሮቢት ከተማ ለ #አቡ_ሀኒፋ_መርከዝ ተማሪዎች ማደርያ ብለን ብር አሰባስበን ነበር፤ እናም በአላህ እገዛ ይሄው ወደ መጨረሻው ደርሰናል። እንደጀመርናት እንጨርሳታለን ኢንሻአላህ። 🏦 CBE: 1000754059854 Chefa Abu Hanifa Quran Hafiz 🏦Telebirr🔍 0963266849 (Mohammed) ለበለጠ መረጃ: 0919909700 ይደውሉልን። የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ ለኔ ➡️ @mame1_ms
Открыть в Telegramإِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. ﷺ 🤍🥰
Открыть в Telegram🔹 መታገስ ከቻልክ፦ በጾም ራስህን ጠብቅ፣ በስራ ተጠመድ። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) "አቅም የሌለው ይጹም፤ ጾም ለእርሱ ጋሻው ነው" ብለዋል። 🔹 ወንጀል የሚያሰጋህ ከሆነ፦ ያለ ምንም ውድ ሰርግና ትርፍ ወጪ፣ ባለህ አነስተኛ አቅም አላህን ተመክተህ ቀለል ባለ መልኩ አግባ። ንጹህ ሆኖ ለመኖር የሚያገባን ሰው አላህ እንደሚረዳው ቃል ገብቷል። 🔹 ልብ በል፦ አላህ ላይ መመካት ማለት ሳይሰሩ መቀመጥ ሳይሆን፣ ለመኖር መጣርና ቀሪውን ለአላህ መተው ነው። አላህ ከሃራም ይጠብቀን፣ ሃላሉንም ያግራልን! 🤲
Открыть в Telegramእስኪ ሀሳብ ስጡ የትዳር አቅም የሌለው ነገርግን በጣም ማግባት ሚፈልግ ሰው: አላህ ላይ ተመክቶ ያግባ? ወይስ አላህ እስከሚያብቃቃው ታግሶ ይጠብቅ ? ልጁ ባለማግባቱ ወንጀል ውስጥ ቢወድቅስ ? (መልስ በኮሜንት )👇👇
Открыть в Telegram🚀 የTikTok ቪዲዮዎችን ያለምንም Watermark (ሎጎ) በጥራት ያውርዱ! ከአሁን በኋላ የTikTok ሎጎ ቪዲዮዎን አያበላሽብዎትም! ሊንኩን ብቻ Copy አድርገው ይላኩልን፤ በሰከንዶች ውስጥ ንጹህ HD ቪዲዮ እና MP3 ድምጽ ያግኙ። ✅ 100% ነፃ እና ፈጣን ✅ ያለምንም Watermark ✅ በከፍተኛ ጥራት (HD) 👇 አሁኑኑ ይሞክሩት፦ 👉 [Https://tiktok-dl-8kz8.onrender.com
Открыть в Telegram