﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى الرَّسُولِ الأمِينِ وَعَلَى آلِهِ وَأصْحَابِهِ أجْمَعِينَ».
Open in Telegram
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
✨ እምነትህን አጠናክር፣ ተስፋህን አብራ፣ አላህን አስታውስ። 📿 ቁርአን ጥቅሶች፣ ሐዲስ እና አጭር ኢስላማዊ ማበረታቻ በየቀኑ። 🕌
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 842 |
| Nov 3, 2026 | 741 |
| Nov 6, 2026 | 590 |
| Nov 7, 2026 | 644 |
| Nov 9, 2026 | 645 |
| Nov 15, 2026 | 488 |
| Nov 17, 2026 | 437 |
| Nov 18, 2026 | 456 |
| Nov 19, 2026 | 413 |
| Nov 20, 2026 | 397 |
| Nov 22, 2026 | 310 |
| Nov 23, 2026 | 322 |
| Nov 25, 2026 | 210 |
| Nov 27, 2026 | 125 |
Most viewed this month
- 01Views842Forwards—Reactions—Comments—
- 02Views741Forwards—Reactions19Comments—
- 03Views645Forwards—Reactions2Comments—
- 04Views644Forwards—Reactions5Comments—
Latest posts
﴿تِلْكَ الْجَنَّةُ الَّتِي نُورِثُ مِنْ عِبَادِنَا مَنْ كَانَ تَقِيًّا﴾ «ይህች ያችን ከባሮቻችን ጥንቁቅ የሆነን ሰው የምናወርሳት ገነት ናት።»)
Open in Telegram. ▢ አሁን የሚቀረን ተማሪዎች ተቀምጠው የሚቀሩበት ምንጣፍ ነው። እናም በቻላችሁት እንድታግዙን ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር። ይህ ሰደቀቱል ጃሪያ ነው፤ ተማሪዎቹ ተቀምጠውበት በቀሩበት ቁጥር አጅር ታገኛላችሁ ኢንሻአላህ።
Open in Telegram📢አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላህ አህባብ: ዛሬ በአንዲት ኸይር ስራ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ:👍 ▢ እሱም ከዚህ በፊት በጨፋ ሮቢት ከተማ ለ #አቡ_ሀኒፋ_መርከዝ ተማሪዎች ማደርያ ብለን ብር አሰባስበን ነበር፤ እናም በአላህ እገዛ ይሄው ወደ መጨረሻው ደርሰናል። እንደጀመርናት እንጨርሳታለን ኢንሻአላህ። 🏦 CBE: 1000754059854 Chefa Abu Hanifa Quran Hafiz 🏦Telebirr🔍 0963266849 (Mohammed) ለበለጠ መረጃ: 0919909700 ይደውሉልን። የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ ለኔ ➡️ @mame1_ms
Open in Telegramإِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. ﷺ 🤍🥰
Open in Telegram🔹 መታገስ ከቻልክ፦ በጾም ራስህን ጠብቅ፣ በስራ ተጠመድ። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) "አቅም የሌለው ይጹም፤ ጾም ለእርሱ ጋሻው ነው" ብለዋል። 🔹 ወንጀል የሚያሰጋህ ከሆነ፦ ያለ ምንም ውድ ሰርግና ትርፍ ወጪ፣ ባለህ አነስተኛ አቅም አላህን ተመክተህ ቀለል ባለ መልኩ አግባ። ንጹህ ሆኖ ለመኖር የሚያገባን ሰው አላህ እንደሚረዳው ቃል ገብቷል። 🔹 ልብ በል፦ አላህ ላይ መመካት ማለት ሳይሰሩ መቀመጥ ሳይሆን፣ ለመኖር መጣርና ቀሪውን ለአላህ መተው ነው። አላህ ከሃራም ይጠብቀን፣ ሃላሉንም ያግራልን! 🤲
Open in Telegramእስኪ ሀሳብ ስጡ የትዳር አቅም የሌለው ነገርግን በጣም ማግባት ሚፈልግ ሰው: አላህ ላይ ተመክቶ ያግባ? ወይስ አላህ እስከሚያብቃቃው ታግሶ ይጠብቅ ? ልጁ ባለማግባቱ ወንጀል ውስጥ ቢወድቅስ ? (መልስ በኮሜንት )👇👇
Open in Telegram🚀 የTikTok ቪዲዮዎችን ያለምንም Watermark (ሎጎ) በጥራት ያውርዱ! ከአሁን በኋላ የTikTok ሎጎ ቪዲዮዎን አያበላሽብዎትም! ሊንኩን ብቻ Copy አድርገው ይላኩልን፤ በሰከንዶች ውስጥ ንጹህ HD ቪዲዮ እና MP3 ድምጽ ያግኙ። ✅ 100% ነፃ እና ፈጣን ✅ ያለምንም Watermark ✅ በከፍተኛ ጥራት (HD) 👇 አሁኑኑ ይሞክሩት፦ 👉 [Https://tiktok-dl-8kz8.onrender.com
Open in Telegram