ሰዉ ደልቶታል "ወንድ ልጅ ያለቅሳል ወይስ አያለቅስም" እያለ ይከራከራል😁😁 መቼስ በኾነው ባልኾነው እንደ ሕጻን ልጅ አትነፋረቅም.. እና ደግሞ ጥናቶች እንደሚያሳዩትም ከኾነ እህቶች ከወንድሞች ይልቅ በማልቀስ ይታወቃሉና እንደ እህቶችም አብዝተህ አታለቅስም.. ለጉዳዩ መፍትሔዎች ላይ አተኩር.. ከዚያ ውጪ ግን ማልቀስ ተፈጥሮአዊ ነገር ነው.. ያው ከአቅምህ በላይ ኾኖ ብታለቅስ በጣም ኖርማል ነው ፈታ በል😁😁 (ግን በግል ይደብራል በተለይ ከሰው ፊት ማልቀስ በጣም ከባድ ነገር ካልተፈጠረ በቀር) ይህንስ ከዓለም አንጻር አልኩ እንጂ እለት እለት አልጋህ እስኪርስ ድረስ እንባህን በጸሎት ብታፈስ እጅግ መልካም ነው.. ለ4 ደቂቃ የሚቆይ
Open in Telegram
ሐዋርያዊ መልሶች
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
Subscribers75,411
Avg views per post, 7d16,010−65.4% vs prev 7d
ERR21.23%last 7 days
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 4, 2026 | 42,700 |
| Nov 5, 2026 | 47,700 |
| Nov 6, 2026 | 50,700 |
| Nov 7, 2026 | 51,300 |
| Nov 11, 2026 | 37,300 |
| Nov 12, 2026 | 44,400 |
| Nov 13, 2026 | 46,700 |
| Nov 14, 2026 | 45,800 |
| Nov 20, 2026 | 25,000 |
| Nov 21, 2026 | 24,500 |
| Nov 22, 2026 | 22,400 |
| Nov 23, 2026 | 20,100 |
| Nov 24, 2026 | 14,700 |
| Nov 25, 2026 | 9,690 |
| Nov 26, 2026 | 5,845 |
Most viewed this month
- 01Views52.1KForwards—Reactions1.02KComments—
- 02Views50.7KForwards—Reactions176Comments—
- 03Views50.5KForwards—Reactions985Comments—
- 04Views48.4KForwards—Reactions1.11KComments—
Latest posts
Views3,560−90%vs avg
Forwards—
Reactions342
Comments—
አልዓዛር ይነሣ መግነዙን ፍቱለት በጽድቅ አደባባይ ይመላለስበት ተስፋ ላለው ሕይወት ልቡ ይነቃቃ ነፍሱ እንዳትወሰድ በአጋንንት ተሰርቃ.. በቃ.. እነኾ መዝሙር.. እናንተ ሙሉ መዝሙሩን ስሙ..
Open in TelegramViews8,130−76%vs avg
Forwards—
Reactions488
Comments—
Views9,690−72%vs avg
Forwards—
Reactions586
Comments—
በጌታ ስም.. እስልምና ላይ እንደ መሥራት አሰልቺ ነገር የለም.. ክርስቶስ አይነሣ መጽሐፍ ቅዱስ አይጠቀስ በቃ አሰልቺ ነው😁😁 እንዴ ፕሮቴስታንቶች ናፈቁኝ ዛሬ ሎል.. እስልምና ላይ ይብራብኝ🙌😁
Open in TelegramViews14,700−57%vs avg
Forwards—
Reactions1,009
Comments—
Views20,100−41%vs avg
Forwards—
Reactions1,541
Comments—
ይሄንን ዩትዩብ አካውንት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉ.. ብዙ የተለያዩ ትምህርቶች ይለቀቁበታል.. https://youtu.be/xC-6c9Suubc?si=l6WDn7kzeb3TiM1t
Open in TelegramViews22,400−34%vs avg
Forwards—
Reactions282
Comments—
Views24,500−28%vs avg
Forwards—
Reactions372
Comments—
Views25,000−27%vs avg
Forwards—
Reactions247
Comments—
Views45,800+35%vs avg
Forwards—
Reactions794
Comments—
Views46,700+37%vs avg
Forwards—
Reactions190
Comments—
Connections
Similar channels
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር@christian_mezmurReligion80.2K
Munib Network@munib_netReligion90.1K
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"@wahidcomReligion61.9K
ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል@mkpublicrelationReligion54.9K
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴@tewahedo12Religion54.7K- Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል@ahmedin99Religion54.5K
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)@zikirekdusnReligion53.2K
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹@muradtadesseReligion118K