የጁሙዐ ቀን ሱናዎች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። 📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማብዛት። 🕌 ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። 👂 ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር በጥሞና ማዳመጥ። 🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪካ_አካዳሚ
Open in Telegramአፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
ይህ ቻናል የአጫጭር ኮርሶች የሚሰጥበት ሲሆን ኮርሱን በተመለከተ ሁሉም ስልጠናውን የሚመለክቱ ጉዳዮች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። በእኛ ድረገፅ በኩል በመመዝገብ እና ድህረ ገፃችንን በመጎብኘት በኮርሱ መሳተፍ ይችላሉ፡- ለማንኛውም ጥያቄና ትብብር @Ethio_africaacademy
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 6,210 |
| Nov 6, 2026 | 5,640 |
| Nov 14, 2026 | 4,260 |
| Nov 15, 2026 | 3,810 |
| Nov 17, 2026 | 3,370 |
| Nov 18, 2026 | 3,180 |
| Nov 25, 2026 | 1,640 |
| Nov 26, 2026 | 677 |
Most viewed this month
- 01Views6.21KForwards—Reactions76Comments—
- 02Views5.64KForwards—Reactions38Comments—
- 03Views4.26KForwards—Reactions18Comments—
- 04Views3.81KForwards—Reactions21Comments—
Latest posts
ተርበዊያት የወላጅ ኃላፊነት ልጆችን በቁጣ እና በማስፈራራት ማንቀጥቀጥ ሳይሆን፣ በፍቅር እና በእዝነት ማነጽ ነው። የአላህ እዝነት የሚወርድበት እውነተኛ ወላጅ በሶስት ወሳኝ የአስተዳደግ ሂደቶች ውስጥ ርህራሄን መመሪያው ያደርጋል፦ ሲያዝዝ ይራራል፦ ልጆቹ እንዲሰሩት የሚፈልገውን መልካም ነገር በትዕዛዝና በግልምጫ ሳይሆን፣ አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ በፍቅርና በማበረታቻ ያዛቸዋል። ሲከለክል ይራራል፦ ከስህተትና ከመጥፎ መንገድ ሲከለክላቸው ቅጣትን በማስቀደም ሳይሆን፣ ለእነሱ በማዘንና መዘዙን በማስረዳት ልባቸውን ሳይሰብር ይመልሳቸዋል። ሲያስተምር ይራራል፦ ዲንንም ሆነ የህይወት ክህሎትን ሲያስተምራቸው በትዕግስት፣ ባለመሰልቸት እና የልጅነት ባህሪያቸውን በመረዳት ያስጨብጣቸዋል። ቁጣና ኃይል ጊዜያዊ ፍርሃትን እንጂ ዘላቂ ለውጥን አያመጡም። በርህራሄ የታነጸ ልጅ ግን አባቱን ከመፍራት ይልቅ ያከብራል፤ ትዕዛዙንም ከልቡ ይቀበላል። አላህ ልጆቻቸውን በጥበብና በእዝነት ለሚያሳድጉ አባቶች ሁሉ ይዘንላቸው፤ እኛንም ከእነሱ ያድርገን! 🤲 #አፍሪካ_አካዳሚ
Open in Telegramየጁሙዐ ቀን ሱናዎች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። 📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማብዛት። 🕌 ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። 👂 ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር በጥሞና ማዳመጥ። 🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪካ_አካዳሚ
Open in Telegramሰላት ያመለጠው አንድ ሰው እንቅልፍ አሸንፎት ወይም ረስቶ ሶላት ቢያመልጠው፤ ትዝ ባለው ወይም ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ ወዲያውኑ መስገድ አለበት። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፦ "ከማስታወስ እና ከመስገድ ውጭ ሌላ ማካካሻ (ከፋራ) የለውም።" _#አፍሪካኣዳሚ
Open in Telegramተፍሲርና ተደቡር ✨ የቁርኣን ዋነኛ ዓላማ፦ አላህ ቁርኣንን ያወረደው በድምፅ ብቻ እንድንቀራው ሳይሆን፣ ዋናው ግቡ አንቀጾቹን ረጋ ብለን እንድናስተነትን (ተደቡር እንድናደርግ) እና በውስጡ ባለው እውነት ህይወታችንን እንድንመራ ነው። ✨ በረካው የሚገኘው በማስተንተን ውስጥ ነው፦ መጽሐፉ «ሙባረክ» (የተባረከ) ተብሎ ተገልጿል፤ ይህ በረካ የሚከፈተው ደግሞ አንቀጾቹን አንብበን ወደ ልባችን ስናስገባቸውና ትርጉማቸውን በህይወታችን ስንተገብረው ነው። ✨ የቀልብ ጥያቄ፦ እያንዳንዱን አንቀጽ በምናነብበት ጊዜ፦ «ይህ አንቀጽ ለእኔ ምን እያስተላለፈልኝ ነው? በህይወቴስ ምን እንዳስተካክል ይፈልጋል?» ብለን ራሳችንን መጠየቅ የጥልቅ አስተሳሰብ (የኡሉል አልባብ) መገለጫ ነው። #አፍሪካ_አካዳሚ
Open in TelegramConnections
Similar channels
Aser × Remedial | Course 🎯@axrcourseCourses and guides2.59K- فایلینه | دوره آموزشی و توسعه فردی@fileinehCourses and guides17.9K
🖥 HTHTM 🔰@hthtmCourses and guides18.1K
Wisdom Elites™🥇@wisdomelitesCourses and guides17.8K
آمارکده | علم داده | هوش مصنوعی| پژوهش@amar_kadehCourses and guides18.2K
MohirDev.uz@mohirdevCourses and guides18.3K
دانشکده خیاطی@daneshkade_khayatiCourses and guides17.7K
Udemy Courses Free!@udemytmCourses and guides18.4K