የጁሙዐ ቀን ሱናዎች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። 📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማብዛት። 🕌 ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። 👂 ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር በጥሞና ማዳመጥ። 🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪካ_አካዳሚ
Открыть в Telegramአፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
ይህ ቻናል የአጫጭር ኮርሶች የሚሰጥበት ሲሆን ኮርሱን በተመለከተ ሁሉም ስልጠናውን የሚመለክቱ ጉዳዮች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። በእኛ ድረገፅ በኩል በመመዝገብ እና ድህረ ገፃችንን በመጎብኘት በኮርሱ መሳተፍ ይችላሉ፡- ለማንኛውም ጥያቄና ትብብር @Ethio_africaacademy
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 1 нояб. 2026 г. | 6 210 |
| 6 нояб. 2026 г. | 5 640 |
| 14 нояб. 2026 г. | 4 260 |
| 15 нояб. 2026 г. | 3 810 |
| 17 нояб. 2026 г. | 3 370 |
| 18 нояб. 2026 г. | 3 180 |
| 25 нояб. 2026 г. | 1 640 |
| 26 нояб. 2026 г. | 677 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры6,21 тыс.Пересылки—Реакции76Комментарии—
- 02Просмотры5,64 тыс.Пересылки—Реакции38Комментарии—
- 03Просмотры4,26 тыс.Пересылки—Реакции18Комментарии—
- 04Просмотры3,81 тыс.Пересылки—Реакции21Комментарии—
Новые посты
ተርበዊያት የወላጅ ኃላፊነት ልጆችን በቁጣ እና በማስፈራራት ማንቀጥቀጥ ሳይሆን፣ በፍቅር እና በእዝነት ማነጽ ነው። የአላህ እዝነት የሚወርድበት እውነተኛ ወላጅ በሶስት ወሳኝ የአስተዳደግ ሂደቶች ውስጥ ርህራሄን መመሪያው ያደርጋል፦ ሲያዝዝ ይራራል፦ ልጆቹ እንዲሰሩት የሚፈልገውን መልካም ነገር በትዕዛዝና በግልምጫ ሳይሆን፣ አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ በፍቅርና በማበረታቻ ያዛቸዋል። ሲከለክል ይራራል፦ ከስህተትና ከመጥፎ መንገድ ሲከለክላቸው ቅጣትን በማስቀደም ሳይሆን፣ ለእነሱ በማዘንና መዘዙን በማስረዳት ልባቸውን ሳይሰብር ይመልሳቸዋል። ሲያስተምር ይራራል፦ ዲንንም ሆነ የህይወት ክህሎትን ሲያስተምራቸው በትዕግስት፣ ባለመሰልቸት እና የልጅነት ባህሪያቸውን በመረዳት ያስጨብጣቸዋል። ቁጣና ኃይል ጊዜያዊ ፍርሃትን እንጂ ዘላቂ ለውጥን አያመጡም። በርህራሄ የታነጸ ልጅ ግን አባቱን ከመፍራት ይልቅ ያከብራል፤ ትዕዛዙንም ከልቡ ይቀበላል። አላህ ልጆቻቸውን በጥበብና በእዝነት ለሚያሳድጉ አባቶች ሁሉ ይዘንላቸው፤ እኛንም ከእነሱ ያድርገን! 🤲 #አፍሪካ_አካዳሚ
Открыть в Telegramየጁሙዐ ቀን ሱናዎች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። 📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማብዛት። 🕌 ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። 👂 ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር በጥሞና ማዳመጥ። 🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪካ_አካዳሚ
Открыть в Telegramሰላት ያመለጠው አንድ ሰው እንቅልፍ አሸንፎት ወይም ረስቶ ሶላት ቢያመልጠው፤ ትዝ ባለው ወይም ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ ወዲያውኑ መስገድ አለበት። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ፦ "ከማስታወስ እና ከመስገድ ውጭ ሌላ ማካካሻ (ከፋራ) የለውም።" _#አፍሪካኣዳሚ
Открыть в Telegramተፍሲርና ተደቡር ✨ የቁርኣን ዋነኛ ዓላማ፦ አላህ ቁርኣንን ያወረደው በድምፅ ብቻ እንድንቀራው ሳይሆን፣ ዋናው ግቡ አንቀጾቹን ረጋ ብለን እንድናስተነትን (ተደቡር እንድናደርግ) እና በውስጡ ባለው እውነት ህይወታችንን እንድንመራ ነው። ✨ በረካው የሚገኘው በማስተንተን ውስጥ ነው፦ መጽሐፉ «ሙባረክ» (የተባረከ) ተብሎ ተገልጿል፤ ይህ በረካ የሚከፈተው ደግሞ አንቀጾቹን አንብበን ወደ ልባችን ስናስገባቸውና ትርጉማቸውን በህይወታችን ስንተገብረው ነው። ✨ የቀልብ ጥያቄ፦ እያንዳንዱን አንቀጽ በምናነብበት ጊዜ፦ «ይህ አንቀጽ ለእኔ ምን እያስተላለፈልኝ ነው? በህይወቴስ ምን እንዳስተካክል ይፈልጋል?» ብለን ራሳችንን መጠየቅ የጥልቅ አስተሳሰብ (የኡሉል አልባብ) መገለጫ ነው። #አፍሪካ_አካዳሚ
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Aser × Remedial | Course 🎯@axrcourseКурсы и гайды2,59 тыс.- فایلینه | دوره آموزشی و توسعه فردی@fileinehКурсы и гайды17,9 тыс.
🖥 HTHTM 🔰@hthtmКурсы и гайды18,1 тыс.
Wisdom Elites™🥇@wisdomelitesКурсы и гайды17,8 тыс.
آمارکده | علم داده | هوش مصنوعی| پژوهش@amar_kadehКурсы и гайды18,2 тыс.
MohirDev.uz@mohirdevКурсы и гайды18,3 тыс.
دانشکده خیاطی@daneshkade_khayatiКурсы и гайды17,7 тыс.
Udemy Courses Free!@udemytmКурсы и гайды18,4 тыс.