Account
Addis Standard Amharic

Addis Standard Amharic

Verified

አዲስ ስታንዳርድ በጃኬን አሳታሚ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለቤትነት ስር የሚታተም በኢትዮጵያ የሚገኝ ነፃ እና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። አዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የአዲስ ስታንዳርድ እንግሊዝኛ ሕትመት አካል ነው። ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3 ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4

Username
@addisstandardamh
Category
News and media
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers21,845
Avg views per post, 7d2,009last 7 days
ERR9.20%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 23, 20262,444
Nov 24, 20262,222
Nov 25, 20261,480

Most viewed this month

  1. 01
    Views2.68K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views2.63K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    ጥልቅ ትንታኔ፦ የድንበር ይገባኛል ጥያቄዎች፣ ድርቅ እና የሀብት መመናመን በ #አፋርና በ #ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ግጭትና መፈናቀልን እያባባሱ ነዉ #አዲስ_ስታንዳርድ በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ከነዋሪዎች እና ከተፈናቃዮች ጋር ያደረጋቸው ቃለ-መጠይቆች እንደሚጠቁሙት፣ በመገናኛ ብዙኃን በሰፊው ያልተዘገበው የቅርብ ጊዜው የግጭት መባባስ ድንገተኛ እና ነጠላ ክስተት ሳይሆን፣ ለዓመታት መፍትሔ ሳያገኝ የቆየ ግጭት ቀጣይ መገለጫ ነው። በአርጋአቶ በተካሄደው ግጭት ወቅት በአካባቢው እንደነበሩ የተናገሩት አህመድ ሼኩ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለ-መጠይቅ፣ ግጭቱ «በጣም ከባድ» መሆኑን ገልጸው፣ ሞርታር፣ ዙ-23 መሣሪያዎች እና ሌሎች ከባድ መሣሪያዎችን የያዘ የታጠቀ ኃይል ወደ አካባቢው መግባቱን አመልክተዋል። ለአርብቶ አደሮች የግጦሽ መሬት ተደራሽነት ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ ለህልውና መሠረታዊ ነገር ነው። ከድሬዳዋ አስተያየታቸውን የሰጡ አንድ የሶማሌ ተወላጅ እንደገለጹት፣ ይህ ውጥረት በዝናብ እጥረት ምክንያት ላለፉት ሁለትና ሦስት ወራት ሲጠራቀም ቆይቷል።ከብቶቻቸውን ወደ ተለመዱ የግጦሽ ስፍራዎች ለማንቀሳቀስ የሞከሩ ማህበረሰቦች በታጠቁ ኃይሎችና ሚሊሻዎች እገዳ እንደገጠማቸው ተናግረዋል። https://addisstandard.com/Amharic/?p=16280

    Photo
    Views2.57K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views2.41K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#9677Photo
Views1,340−33%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h464
2 h948
4 h1,340
  1. After 1 hour464
  2. After 6 hours1,340
  3. Total to date1,340
#9676Photo
Views1,460−27%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h697
5 h1,460
  1. After 1 hour697
  2. After 6 hours1,460
  3. Total to date1,460
#9675Video
Views1,240−38%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h928
3 h1,240
  1. After 1 hour928
  2. Total to date1,240
#9674Photo
Views1,770−12%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h718
4 h1,570
7 h1,770
  1. After 1 hour718
  2. After 6 hours1,770
  3. Total to date1,770
#9673Photo

ዜና፦በ #ሱዳን_ጦር የሚደገፈዉ መንግሥት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይን የውይይት ጥሪ ውድቅ አደረገ፤ በ #ፈጥኖ_ደራሽ_ኃይል የሚደገፈው አስተዳደር ግን ጥሪዉን ተቀብሏል በሱዳን ጦር የሚደገፈዉ  መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሁሉን አቀፍ የሱዳን ውይይት እንዲካሄድ ያቀረቡትን ግብዣ ውድቅ ያደረገ ሲሆን፣ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (#RSF) ጋር የተሰለፈ ተቀናቃኝ አስተዳደር ደግሞ ተነሳሽነቱን በደስታ ተቀብሎታል፤ ይህም የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ ኢትዮጵያ እንድትጫወት በቀረበው ሚና ላይ ያሉ ልዩነቶችን አጉልቶ አሳይቷል። «እውነተኛው አሸናፊ ሱዳን እና ሕዝቧ መሆን አለባቸው» ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ፣ ግጭቱ መቀጠሉ የሀገሪቱን ተቋማት፣ ታሪክ፣ ብዝኃነት እና የወደፊት ዕድል ውድመት እንደሚያባብስ ያስጠነቀቁ ሲሆን ኢትዮጵያ «ከሁሉም ወገኖች በእኩል ርቀት» ለመቆም እና የሱዳን አካላት በራሳቸው ፈቃድ መፍትሔ ላይ እንዲደርሱ የሚያስችል ግልጽነትን፣ አሳሳቢነትን እና የጋራ መከባበርን መሠረት ያደረገ የውይይት መድረክ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል። https://addisstandard.com/Amharic/?p=16305

Open in Telegram
Views1,760−12%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h1,020
3 h1,440
7 h1,760
  1. After 1 hour1,020
  2. After 6 hours1,760
  3. Total to date1,760
#9672Video
Views1,730−14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h401
2 h1,160
4 h1,460
8 h1,730
  1. After 1 hour401
  2. After 6 hours1,730
  3. Total to date1,730
#9671Photo
Views1,840−8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h1,010
4 h1,510
7 h1,840
  1. After 6 hours1,840
  2. Total to date1,840
#9670Photo
Views1,720−14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h535
3 h1,200
5 h1,540
6 h1,720
  1. After 1 hour535
  2. After 6 hours1,720
  3. Total to date1,720
#9669Photo
Views1,720−14%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h838
3 h1,280
7 h1,720
  1. After 1 hour838
  2. After 6 hours1,720
  3. Total to date1,720
#9668Photo
Views1,850−8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h264
4 h1,420
7 h1,850
  1. After 6 hours1,850
  2. Total to date1,850

All posts

Connections