#ዕለታዊ_ዜና: ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በ #ሱዳን ብሉ ናይል ከተሞች ላይ ከ40 በላይ ድሮኖችን በመጠቀም ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 14 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (RSF) ማክሰኞ ዕለት ምሽት በሱዳን ብሉ ናይል ክልል በሚገኙ ሁለት ከተሞች ላይ በፈጸሙት የድሮን ጥቃት ቢያንስ 14 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና 15 ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው የሲቪል ማኅበረሰብ ቡድን ማስታወቁን ሱዳን ትሪቡን ዘገበ። https://addisstandard.com/Amharic/?short_news=n-16315
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 464 |
| 2 h | 948 |
| 4 h | 1,340 |
- After 1 hour464
- After 6 hours1,340
- Total to date1,340