አስቸኳይ መልእክት አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ በመርከዝ አቡ ሙሳ ሁለቱም ስልኮች 0955555545 & 0913939993 በነዚህ ስልኮች ገንዘብ ላኩልን የሚል መልእክት ቢደርሳቹህ እንዳታስተላልፉ ስልኩ ተሰርቆብን ስለሆነ ሌቦች ናቸው ሜሴጅ እያደረጉ ያሉት ። ብዙ ሰው እያጭበረበሩ ስለሆን መልእክቱን ሼር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 71 |
| 4 h | 511 |
| 7 h | 617 |
- After 6 hours617
- Total to date617








