. . "የእኩለ ሌሊት ጀንበር" በሱመያ ዑስማን አዲስ መጽሐፍ📚 👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSpvXGFHh/ https://vt.tiktok.com/ZSpvXGFHh/ 👆👆👆👆👆 Copy link በማድረግ ድጋፋቹህአይለይ!🙏 @amanytz
Открыть в Telegramየልቤ ድርሰት የብዕር ጠብታ
Well come😊 ✍️ትኩረት ነጥቦች ፩ ፦ግጥም ፪፦ድርሰት ፫፦ፍልስፍና ፬፦ስዕል ፭፦ሙዚቃ ፮፦ስሜት ፯፦ፎቶ ✍️አላማ ~> በዚህ ቻናል አዳማጭ ያጡ ልቦችን እናንኳኳለን ከዝምታው አለም እንዲወጡ ፣ የልባቸውን ድርሰት የብዕራቸዉን ጠብታ እንዲያጋሩ ፣ የዉስጥ እረፍት እንዲያገኙ እና ወደ ወደፊት ህልማቸው አንድ እርምጃ እንዲጠጉ ማድረግ ነው። inbox @amanytz የሁሉም ሰው ልብ ደራሲ ነው!!❤️
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 29 окт. 2026 г. | 426 |
| 1 нояб. 2026 г. | 288 |
| 2 нояб. 2026 г. | 310 |
| 4 нояб. 2026 г. | 336 |
| 7 нояб. 2026 г. | 446 |
| 8 нояб. 2026 г. | 423 |
| 10 нояб. 2026 г. | 249 |
| 12 нояб. 2026 г. | 260 |
| 14 нояб. 2026 г. | 436 |
| 17 нояб. 2026 г. | 198 |
| 18 нояб. 2026 г. | 461 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры487Пересылки—Реакции5Комментарии—
- 02Просмотры461Пересылки—Реакции2Комментарии—
- 03Просмотры446Пересылки—Реакции2Комментарии—
- 04Просмотры436Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
. . #ለጊዜ_ጌታ_የተፃፈ . . ፈጣሪዬ ሆይ በሰማያት የምትኖር.. ብዙ ~ መንገድ መጥተናል፣ ብዙ ~ ትዝታ ቋጥረናል፤ ብዙ ~ ቀቢጽ ተስፋ ይዘን፣ ብዙ ~ ህልሞች ሰውተን፤ ገ'ና ~ መኖርን ናፍቀናል፣ በጥልቅ ~ ፍቅር ወድቀናል፤ መኖር ~ አስከፊ ገፅ ቢበዛውም፣ መሞትን ~ ግልግል ብንለውም፤ ዛሬን አልፈን ~ ነገን ማዬት፣ ተመኝተናል ~ አብሮ ማርጀት፤ እባክህ ጌታ ሆይ.. እማይቻልህ ~ የለ..! ሁሉ ~ በጅህ አይደለ?! በቃ ጊዜን ገዝት! ~ ቀናቶች ይዘግዩ፣ የሰው እድሜው ይርዘም ~ የወጣትነቱ፤ ኧረ ባክህ ጌታ.. . . ✍ Aman Ytz @amanytz በTikTok👇 Follow Me👇 http://tiktok.com/@aman_ytz http://tiktok.com/@aman_ytz http://tiktok.com/@aman_ytz
Открыть в Telegram. . ማዕበል🔥 አብርሆት የተዘጋጀው የመጽሐፍ አውደርዕይ ሁለት ቀን ብቻ ቀረው! 👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSpXV33vS/ https://vt.tiktok.com/ZSpXV33vS/ 👆👆👆👆👆 Copy link በማድረግ ድጋፋቹህ አይለይ!🙏 @amanytz
Открыть в Telegram. . ደግሞ ከራርሞ እጄ እርሳሱን ጨበጠ.. ጠፍተው ሲመለሱ በነበረበት ልክ የሚገኝ የለምና ሰጋሁ.. ሰጋቴ ግን ደፍሮ ከመፈለግ አላገደኝምና ስዕሉን ሞከርኩ "ፍፁም ድንቅ!" ባይሆንም፤ ሙከራዬን ዝቅ አድርጌ አላዬውም። . . አስተያየት አልቀበልም!🫠🙏 ቲክቶክ ላይ በግጥም አዋዝቼ አስቀምጨላቹሃለው። ይሄን👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSp9PCkUN/ https://vt.tiktok.com/ZSp9PCkUN/ https://vt.tiktok.com/ZSp9PCkUN/ Link በመጠቀም ማዬት ትችላላቹህ። አመስግናለሁ።🙏 @amanytz
Открыть в Telegram. . ፊልም ልጋብዛቹህ.. 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSpyvW5mE/ https://vt.tiktok.com/ZSpyvW5mE/ https://vt.tiktok.com/ZSpyvW5mE/ 👆👆👆 Copylink🙏
Открыть в Telegram. . ትኩሳት🔥 በጋሽ ስብሐት ለአብ ገብረእግዚአብሔር📚 👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSpSYrwNu/https://vt.tiktok.com/ZSpSYrwNu/https://vt.tiktok.com/ZSpSYrwNu/ 👆👆👆👆👆 Copy link በማድረግ ድጋፋቹህአይለይ!🙏 @amanytz
Открыть в Telegram. . ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀው ታላቅ የመጽሐፍ አውደርዕይ እንሆ..😊🙏 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSpkPoG3f/ https://vt.tiktok.com/ZSpkPoG3f/ https://vt.tiktok.com/ZSpkPoG3f/ 👆👆👆👆 Copy link በማድረግ ድጋፋቹህ አይለይ!🙏 @amanytz
Открыть в Telegram. . ታክሲ ውስጥ.. ሰውዬው፦ መጽሐፍ አንባቢ ነህ መሰል? እኔ፦ አይ አይደለሁም፤ ሻጭ ነኝ።(ምን ይለኝ ይሆን?) ሰውዬው፦ በወጣትነትህ፤(እንደ ማዘን አሉ) ለምን ሌላ ስራ አትሰራም? ኢትዮጵያ ውስጥ'ኮ እንኳን ገዝቶ የሚያነብ ተውሶ እራሱ የሚያነብ የለም.. (ንዴቴን ውጬ ዝም ስለው ቀጠለ..) ከቻልክ ቢዝነስ ቀይር..ይሄ (ስልኩን እያሳዬኝ) Popo Live የሚባለው የብዙ ሰው ህይወት እየቀየረ ነው። እኔ፦ ጋሼ እርስዎ ግን መጽሐፍ ያነባሉ? ሰውዬው፦ ምን ባክህ መጸሐፍ በ"ያ ትውልድ" በኛ ጊዜ ቀረ። ሁሉንም አልፈንበታል። በዚህ ጊዜ ትምህርት እና መጽሐፍ ምን ሊረባ.. እኔ፦ እና ትርፍ ጊዜዎትን በምን ነው የሚያሳልፉት?(የ"ያ ትውልድ" ሰዎች ግን ሙተው አያልቁም? ለነገሩ ደህናዎቹማ ሞቱ'ኮ እንክርዳዶቹ ናቸው በህይወት ያሉት..?!) ሰውዬው፦ ያው ኳስ አያለሁ ወይ Popo live እቀመጣለሁ.. እኔ፦ ጋሼ ግን በዚህ እድሜዎ Popo መቀመጥ አይከብድም?😏 ሰውዬው፦ 😠 (የታክሲው እረዳት ሲዳምጠን ኑሮ ወደ እኔ እያዬ ፈገግ አለ😁) እኔ፦ ወንድሜ ወራጅ አለ.. ጋሼ ያሳልፉኝ ልኑር..ልውረድበት!! . . ደመወዝ ጎሽሜ "ሦስተኛው ኪዳን" መጽሐፉ ላይ ምን አለ? "እኔ በስርዓት ካላደኩ፤ እነርሱም በስርዓት አላረጁም!" . . ደህና ዋሉ ✌️🙂 ✍Aman YTZ @amanytz
Открыть в Telegram. . ትናንት ማታ የገዛሁት እንጀራ.. አዘውትሬ እንጀራ የምገዛበት ሱቅ..ያለወትሮው ሰው በዝቶ ይርመሰመሳል.. እኔም እንደ ደንበኛነቴ.. ከመድረሴ.. "ወንድሜ ለ'ኔ ሁለት እንጀራ ስጠኝማ.." አልኩት (ሁለት ያልኩት ለእራትና ለቀጣይ ቀን ምሳ ነው ደግሞ🙄) ሻጩም ሳያንገራግር.. ወደ እንጀራ ማስቀመጫው ዞረ.. ታዲያ አንዱን እንጀራ ከአንዱ ለመለዬት ሲታገል ዓመት ሆነ..🙂(እንጀራው እጁ ላይ አለመሻገቱ) የተሰበሰበው ህዝብ ያለ ወረፋዬ እያስተናገደኝ በመሆኑም ሲንጫጩበት.. "በቃ ፕሬንድ ሁለቱን በአንድ ልጠፈው?" አለኝ ተጨንቆ.. እኔም "ኧረ ኖርማል ነው! ጠቅልለው" አልኩትና.. በጥድፊያ ብጣሽ ፊስታል ውስጥ እንጀራውን አስገብቶ ሰጠኝ። ሀምሳ ብር ሰጥቼው ዞር ልል ስል.. "ፕሬንድ የጠቀለልኩት ሶስት እንጀራ ከሆነ አይተህ ነገ እንድትከፈለኝ" ብሎ ፈገግ አለ.. "እሺ😄 ችግር የለውም" ብዬ ላጥ ላጥ እያልኩ ወደ በቴ ገባሁ.. ከዛስ? እራት ልበላ እንጀራውን ከፌስታሉ መንጭቄ ሳዎጣ.. ሶስት ነው? ወይስ ሁለት? ለመለዬት ከበደኝ..ባገላብጠው.. ጠርዙን ብፈትለው..("አንለያይም! አሃ አንለያይም አሄ🎶" ዘፈነብኝ!) ለመለዬት የቀረኝ አማራጭ አንድ ነበር.. "እፍፍፍፍ" አልኩት! ሦስት ነው።🫠 . . ደህና ዋሉ🙌🙂 ✍Aman YTZ @amanytz
Открыть в Telegram. . "እንደ ቀኑ መክፋት እንደ ሀገሬው ጥመት!" የሞት ሽታ ካለህ ~ እያለህ በህይወት ትንሽ ዘንበል ካልክ ~ ጎድለህ ከተገኘህ ተስፋ እንደ ሰማይ ~ ለእጆችህ ከራቀህ ጭንቀት ካባ ሁኖህ ~ ገለል ያልክ እንደሆን? የራቅከው ሰው ሁሉ ~ የሚርቅህ ከሆን! የኔ ያልከው ሁሉ ~ ያንተ አይደለም በቃ፤ ጓደኛህ ጤዛ ነው ~ ዘመድህ ጨረቃ። . . ያጣኸውም የለ ~ ከመንገድ የቆህ፤ ድሮም ~ ብቻህን ነህ። . . ✍Aman YTZ @amanytz
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem@gitemsitemИскусство1,68 тыс.
Sona walaloo@bashannanuufИскусство1,87 тыс.
🕯️የህላዌ ብዕር✍️@poem_hiweИскусство1,25 тыс.
ግጥም የልብ ድምፅ@yenegitiem21Искусство2,2 тыс.
የሶላ ደብዳቤ@ammelakulettersИскусство1,12 тыс.
ግጥም ፍቅር ቅኔ@hollypoemИскусство2,26 тыс.
የፍፄ ግጥሞች@poimfitsaeИскусство1,04 тыс.
ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam@poeteyobzmariamИскусство3,02 тыс.