Tikvah-University

Юзернейм
@tikvahuniversity
Категория
Образование
Страна
Эфиопия
Создан
, 8 лет
Подписчики392 227+221 за 1 день
Просмотров на пост, 7 дн.28 601за 7 дней
ERR7,29 %за 7 дней

Подписчики, 30 дней

2 окт. – 3 окт.+221 (+0,1%)

Показать таблицей
ДатаПодписчики
2 окт. 2026 г.392 006
3 окт. 2026 г.392 227

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
29 сент. 2026 г.49 771
30 сент. 2026 г.40 570
1 окт. 2026 г.38 446
2 окт. 2026 г.10 109
3 окт. 2026 г.9 607

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры55,4 тыс.
    Пересылки89
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры55,2 тыс.
    Пересылки99
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03

    ነጻ የትምህርት ዕድል! ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ዕድልን ለተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የነጻ ትምህርት ዕድል (Scholarship Opportunity) መስጠት መጀመሩን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ እና በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብሮች በተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ ሠራተኞችን አወዳድሮ በመቀበል በነጻ የትምህርት ዕድል ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በምስሉ ላይ የተዘረዘሩ የ2ኛ ዲግሪ (Masters) እና የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ለመማር የተገለፁ የቅበላ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ከምትሰሩበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የይጠበቅባችኋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለማመልከት ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን መያዝ አይዘንጉ፡፡ የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች ጊዜው ያላለፈበት ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) ሰርትፍኬት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ @tikvahuniversity

    Фотоальбом
    Просмотры52,9 тыс.
    Пересылки91
    Реакции243
    Комментарии20
  4. 04

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры51,9 тыс.
    Пересылки36
    Реакции—
    Комментарии—
  5. 05
    Просмотры47,8 тыс.
    Пересылки25
    Реакции85
    Комментарии16

Новые посты

#19206Фото

#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በግብርና ኮሌጅ እና በቬተርናሪ ሕክምና ኮሌጅ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው ● የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው ● አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ ● የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ልብስ ወደ ተቋሙ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ በሌላ ማስታወቂያ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። @tikvahuniversity

Открыть в Telegram
Просмотры11 355−60%к среднему
Пересылки129
Реакции86
Комментарии65
#19204Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры10 620−63%к среднему
Пересылки1
Реакции—
Комментарии—
#19203Фотоальбом

#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጂኦተርማል ኢንጂነሪንግ እና በጂኦተርማል ጂኦሳይንስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመጀመር የውጪ ስርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሒዷል። በዩኒቨርሲቲው የማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣት እና ማበልፀግ የልህቀት ማዕከል የውጪ ስርዓተ ትምህርት ግምገማውን አድርጓል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከማዕድን ሚኒስቴር ከቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ኦፐሬሽንስ እና ከኮርቤቲ ጂኦተርማል የተውጣጡ ባለሙያዎች በስርዓተ ትምህርት ግምገማው ተሳትፈዋል። የሚጀመሩ የማስተርስ ፕሮግራሞች ● MSc in Geothermal Geoscience ● MSc in Geothermal Engineering የሚጀመር የፒ.ኤች.ዲ. ፕሮግራም ● PhD in Geothermal Geoscience @tikvahuniversity

Открыть в Telegram
Просмотры9 162−68%к среднему
Пересылки1
Реакции14
Комментарии8
#19202Фото

#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Radiography ⭐️ የ CPD ማዕከል አገልግሎት! ☎️ 0913398780 / 0911596059 አድራሻ፦ CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ 📍 Addis Ababa, CMC Square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege Tiktok: https://www.tiktok.com/@lorcan.medical.co

Открыть в Telegram
Просмотры8 166−71%к среднему
Пересылки2
Реакции8
Комментарии8
#19201Фото

የጂ.አይ.ኤስ. (Geographic Information System) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ጂኦ-ስፓሻል ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና 👉 ArcGIS + QGIS + Spatial Analysis + Remote Sensing በአንድ ላይ 👉 ንድፈ ሀሳብን ከእውነተኛ የካርታ ስራ እና ተግባራዊ ትንተና ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Открыть в Telegram
Просмотры8 733−69%к среднему
Пересылки2
Реакции13
Комментарии1
#19200Фото

#WallagaUniversity የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ተቋሙን ወደ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲነት ለማሸጋገር በሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች፣ ተቋማዊ አቅም፣ የሰነድ ዝግጅት እና የሰው ኃይል ልማት ላይ ውይይት አካሒዷል። ወደ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በመሔድ የተገኘ የቤንችማርኪንግ ተሞክሮ በመድረኩ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲው ለራስ ገዝነት ሽግግር አስፈላጊ በሆኑ የዲጂታላይዜሽን፣ የውስጥ ገቢ አቅም ማጠናከር እና መሠል ሥራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንዳለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ተስፋዬ ለማ (ዶ/ር) ገልፀዋል። የሽግግር ሰነዶችና ፖሊሲዎች ማዘጋጀት፣ የራስ ገዝነት ጽ/ቤት ማቋቋም፣ የምርምርና የፋይናንስ አቅምን ማጠናከር እንዲሁም ተቋማዊ የሽግግር ካርታ ማዘጋጀት ቀጣይ ሥራዎች መሆናቸው በውይይቱ ተጠቁሟል። @tikvahuniversity

Открыть в Telegram
Просмотры16 636−42%к среднему
Пересылки23
Реакции138
Комментарии53
#19199Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры10 709−63%к среднему
Пересылки40
Реакции—
Комментарии—
#19198Фотоальбом

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም ያስቀመጠውን የዩኒቨርሲቲ መቁረጫ ነጥብ ያመጡና በፖሊስ ሙያ ዘርፍ ለማገልገል የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለአራት ዓመታት በፖሊስ ሳይንስ በዲግሪ ፕሮግራም አስተምሮ በረዳት ኢንስፔክተር ማዕረግ በማስመረቅ በፌደራል ፖሊስ የሥራ ክፍሎች በማስመደብ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች፦ ➻ በፖሊስ መኮንንነት ሀገሩን ለማገልገል ፍላጎት ያለው/ያላት፣ ➻ ከወንጀል ነጻ ስለመሆናቸው ከሚኖሩበት አካባቢ ፖሊስ ጽ/ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ ➻ ለፖሊስ ስልጠና ብቁ የሆነ አካላዊ አቋምና የአዕምሮ ጤንነት ያለው/ያላት፣ ➻ ከማንኛውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/የሆነች፣ ➻ የማንኛውም ፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ያልሆነች፣ ➻ ከተመረቁ በኋላ ለሰባት ዓመታት በተማሩበት የፖሊስ ሙያ በየትኛውም የአገሪቱ ክልል ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ፣ ➻ ሴት አመልካቾች ከእርግዝና ነጻ መሆን አለባቸው፣ ➻ ከዚህ በፊት የፖሊስ/የመከላከያ ስልጠና ያልወሰዱ፣ ➻ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጥን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ። በ2017 ዓ.ም እና በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባ መቁረጫ ውጤት ያላቸው ወይም በ2017 ዓ.ም እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት የማለፊያ ውጤት ያመጡ ማስረጃ በማቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ➻ ቁመት፦ ለወንድ 1.65 ሜ. እና ከዚያ በላይ ፤ ለሴት 1.55 ሜትር እና ከዚያ በላይ ➻ ዕድሜ፦ ከ18 እስከ 28 ዓመት በትምህርት ወቅት ወርሃዊ የኪስ ገንዘብ፣ የምግብ እና የጤና አገልግሎት በተቋሙ ይሸፈናል። የምዝገባ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 29/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ ኦንላይን ለመመዝገብ 👇 https://forms.gle/cPBiWRzUDx4KFRiq9 @tikvahuniversity

Открыть в Telegram
Просмотры10 732−62%к среднему
Пересылки42
Реакции80
Комментарии7
#19197Фото

#ጥቆማ እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ! ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን እና የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል ባዘጋጀው ፖርታል ይጠቀሙ! ብቃትዎን ያሳድጉ! ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጀ ነው። በድምፅ፣ በፅሑፍ እና በምስል በተቀናበሩ ማስተማሪያዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያስችል ትምህርት ያገኛሉ። ፖርታሉ በስማርት ስልክ፣ በስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌት እና በኮምፒውተር ዌብ መፈለጊያ ላይ ይሰራል፡፡ ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ቢሆንም ገንዘብ አይቆርጥም። ወደ ፖርታሉ ይግቡ👇 http://learn-english.moe.gov.et @tikvahuniversity

Открыть в Telegram
Просмотры9 632−66%к среднему
Пересылки131
Реакции9
Комментарии1
#19196Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры8 317−71%к среднему
Пересылки17
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи