“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ “ ስታዲየሙ እና ሜዳው በጣም ጥሩ ነው ” የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከነገው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ በሰጡት ቃል “ ነገ የምንጫወተው ለሶስት ነጥብ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል። ፓትሪክ ቬይራ አክለውም “ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር አለን “ ሲሉ ገልጸዋል። የኢትዮጵያን የመጨረሻ ጨዋታ መመልከታቸውን የገለፁት ቬይራ “ የተደራጀ እና ሚዛኑን የጠበቀ ቡድን ነው የምንገጥመው ” ብለዋል። ስለ ባሕር ዳር ስታዲየም ያነሱት አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ “ ሜዳው በጣም ጥሩ ሜዳ ነው ” ሲሉ አድንቀዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в Telegram
“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ
Просмотры36 053+5%к среднему
Пересылки2
Реакции—
Комментарии—
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 7 849 |
| 6 ч | 36 053 |
- Через 1 час7 849
- Через 6 часов36 053
- Всего сейчас36 053
Ссылки и упоминания
Упоминания@kidusyoftahe@tikvahethsport
Ещё посты канала TIKVAH-SPORT
- 01Просмотры58,6 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры56,9 тыс.Пересылки4Реакции303Комментарии12
- 03Просмотры56,8 тыс.Пересылки97Реакции338Комментарии46
- 04Просмотры56,5 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 05Просмотры56,2 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—